ELEVATE SKILL – Telegram
ELEVATE SKILL
736 subscribers
176 photos
6 videos
1 file
59 links
Master Your Skills with us!

🎨Graphics Design

🎞Video Editing

📈 Digital Marketing

🌐 Web Development

📱 Application Development

🤖Robotics

Telegram :- @Elevateskillsupport
Instagram :- elevateskill.1
📞-+251981807055
Download Telegram
Channel created
Channel photo updated
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
Channel name was changed to «ELEVATE SKILL📈👨‍💻»
Channel name was changed to «ELEVATE SKILL»
እንኳን ወደ Elevate Skills በደህና መጡ! 🎉

ክህሎትዎን ማሻሻል የሚጀምሩት እዚህ ነው 🚀

👨‍🎓 ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ፣ ቤተሰቦቻችሁ ምን መስዋትነት ከፍለው ይሆን ?

💭 የምትፈልጉትን ክህሎት ለማዳበር ከፍተኛ ዋጋ መጠየቅ አለበት?

እንግዲያውስ 👉 በተመጣጣኝ ዋጋ 💸
Practical, Creative & Digital Skills 🎨💻 ተማሩ።

ተማሪዎች ከትምህርታቸው ጎን ለጎን ማስተርሳቸውን በሰሩ አስተማሪዎች ተምረው፣
ከኛ ጋር አብረው ከሚሰሩ 20+ ኩባንያዎች 🏢 ጋር በተለየ መንገድ ጥሩ አፈጽጸም ያሳዩ ተማሪዎችን የስራ እድል እናመቻቻለን ።

ለተማሪዎች ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ ተመዝግበው በሚያገኙት referral link ጓደኛዎትን በጋበዙ ቁጥር በ 1 ሰው 100ብር ያግኙ።

ብቁ በሆኑ መምህራኖቻችን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች :-

🔥Application Development

🌐Web Development

🎨Graphics Design

🎦 Video Editing

📈Digital Marketing

📧Communicative English

ለተጨማሪ መረጃ contact us:-

Telegram :- @Elevateskillsupport
Instagram :- https://www.instagram.com/elevateskill.1?igsh=MXI1eXU0MjhobThwNA==
📧-elevateskill369@gmail.com
📞-+251981807055

Registration link:-https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
1
10,000ሺ እኮ ለአንድ course  10,000birr🤔?

አዎ,መቼስ በዚ ስራ የለም! በሚባልበት ዘመን ለ 1 course 5 እና 10ሺ ብር ከፍሎ መማር የማይታሰብ ነው።

ታድያ እኛ Elevate Skills ጋር ሲመጡ :-

💸 በ 950ብር ብቻ
👨‍🏫ማስተርስ ባላቸው አስተማሪዎች በአሁኑ ጊዜ በጣም ተፈላጊ የሆኑ ልክ እንደ :-

🎨Graphics Design

🎞Video Editing

📈 Digital Marketing

🌐 Web Development

📱 Application Development እና

📧 Communicative English

ያሉ ኮርሶችን አስተምረን certificate ልንሰጣችሁ ከዚህም በተጨማሪ ከኛ ጋር ከሚሰሩ ከ20+ ድርጅቶች 🏢 ጋር የስራ እድል አዘጋጅተን እናንተን እየጠበቅን እንገኛለን።

ለተጨማሪ መረጃ contact us:-

Telegram :- @Elevateskillsupport
Instagram :- elevateskill.1
📧-elevateskill369@gmail.com
📞-+251981807055

Registration link :- https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
1
በአሁኑ ሰአት ብዙ ድርጅቶች በ TV📺 ወይም በ Radio📻 ማስታወቂያ ከማሰራት ይልቅ social media📱 prefer እያደረጉ ይገኛል።ለዚህም እንደ ምክያት የያዙት ተደራሽነትን ቶሎ ለማግኘት እና ብዙ ሰዎች ስልካቸው ላይ ረጅም ጊዜ ስለሚያጠፉ ነው።

ታድያ እነዚህ ማስታወቂያ የሚያሰሩ ድርጅቶች ማንን ይፈልጉ ይሆን 🤔?

🎨 Graphics Designer 🤔?
🎞 Video Editor 🤔? ወይስ
📈 Digital Marketer ?

💫እሱን ለናንተ እንተወውና! ለዚህም ነው Elevate Skill የናንተን ችግር ለመቅረፍ ተማሪዎችን ባማከለ ዋጋ በ 950 ብር 💸 ብቻ የምትፈልጉትን skill ማለትም ከላይ የጠቀስናቸውን ከ 3ቱም በተጨማሪ

🌐 Web Development
📱Application Development እና
📧Communicative English ጨምሮ

ማስተርስ ባላቸው አስተማሪዎች አስተምሮ certified ሊያደርጋችሁ እናንተን እየጠበቀ ይገኛል።

አስተምሮ ብቻ ይተወን ይሆን🤔 ?

በፍጹም ! ከብዙ ህልሞች መሃል skill መያዝ አንዱ እንደሆነ እናውቃለን። ለዛም ነው አብረውን ከሚሰሩ ከ 20+ ድርጅቶች ጋር የስራ እድል አዘጋጅተን የምንጠብቃችሁ። ታድያ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ይሄ እድል እንዳያመልጣችሁ ።

ለተጨማሪ መረጃ contact us:-

Telegram :- @Elevateskillsupport
Instagram :- elevateskill.1
📧-elevateskill369@gmail.com
📞-+251981807055

Registration link :- https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
1
🎁Give away አዘጋጅተንላችኋል !🎁

Elevate skill ለ 2 ሰዎች ልዩ የሆነ give away አዘጋጅቶላችኋል።

Give away የሚሆነውም ከፊታችን እሁድ የሚደረገውን የ Liverpool እና Man united ጨዋታ Correct Score⚽️ ለገመቱ 2 እድለኞች Elevate Skill ከሚያስተምራቸው ኮርሶች ውስጥ:-

🎨ከ Graphics Design
🎞Video Editing
📈Digital Marketing
🌐Web Development
📱Application Development እና
🔤 Communicative English የፈለገውን መርጦ ይማራል።

መማር ብቻ አይደለም

1. የተማረበትን certificate ይወስዳል።
2. በድርጅታችን ውስጥ የ 1 ወር internship ይሰጠዋል።

ታድያ ይሄ እድል ሳያመልጣችሁ ፈጥናችሁ tiktok comment ላይ ግምታችሁን አስቀምጡ።

ማስጠንቀቂያ:-

ትክክለኛ ግምቱን ያገኘው ሰው የ ድርጅታችንን tiktok account follow , like ,comment ,share , repost ከዛም በተጨማሪ 3 ሰው mention ማረግ  ይኖርበታል( link ከስር የምናስቀምጥላችሁ ይሆናል።)

commentu ብዙ like ያገኘው ሰው የ እድሉ ተጠቃሚ ይሆናል። ( ከ ግምታቹ ስር የፈለጋችሁትን comment መጻፍ ይቻላል)

ለተጨማሪ መረጃ contact us:-

Telegram :- @Elevateskillsupport
Instagram :- elevateskill.1
📧-elevateskill369@gmail.com
📞-+251981807055

📱https://vm.tiktok.com/ZMA4LfTdQ/
ካልጀመርክ የትም አትደርስም ❗️ሩቅ ነው የምሄደው ውይ አልደርስም ካልክ መቼም አትጀምር !

📱ስልክ እና Laptop 💻እጁ ላይ ያለ ሰው የሚያስፈልገው 2 ነገር ምን ይሆን 🤔?

1ኛው. Skill 🏹ነው

2ኛው ደግሞ Market place📉 …..ያንን skill የሚሸጥበት ገበያ ማለት ነው።

🚀ምንም skill የለኝም የሚል ሰው በ Elevate Skill በኩል

🎨Graphics Design
🎞 Video Editing
📉 Digital Marketing
🌐 Web Development
📱Application Development መማር ይችላል ።

እነዚን skill ከያዝኩ በኋላ ምን ላይ እሸጠው ይሆን 🤔?ብላችሁ እራሳችሁን ከጠየቃችሁ ወይም International client አይመቸኝም እንግሊዘኛዬ አሪፍ አይደለም ብላችሁ ከተጨነቃችሁ ከላይ ከጠቀስናቸው በተጨማሪ communicative English ጨምሮ

በ 950 ብር ብቻ ማስተርስ ባላቸው አስተማሪዎች አስተምረን ከዚህም በተጨማሪ ከኛ ጋር ከሚሰሩ ከ20+ ድርጅቶች 🏢 ጋር የስራ እድል አዘጋጅተን እናንተን እየጠበቅን እንገኛለን።

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ጊዜ ሳያልፍቦት ፈጥነው ይመዝገቡ።

ለተጨማሪ መረጃ contact us:-

Telegram :- @Elevateskillsupport
Instagram :- elevateskill.1
📧-elevateskill369@gmail.com
📞-+251981807055

Registration link :- https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490
2
Hello Channel Members! 👋

All our links in one place!
All Elevate Skill links — Instagram, Telegram, TikTok, phone, and email — are now in one place.

How to use it:

1.Click the link below: linktr.ee/elevate_skill.1

2. Click the icons to:

• Join Telegram
• Watch TikTok
• Follow Instagram
• Contact us

3. Follow, explore, and share so more people can join Elevate Skill! 💪
1
አዳማ በአካል መመዝገብ ለምትፈልጉ :-  Block-302 , Office-6 መታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ።

በጅማ በአካል መመዝገብ ለምትፈልጉ ከዚህ በታች ባሉት ቁጥሮች መደወል ይችላሉ።

📞:+251901599149 ( JIMMA UNIVERSITY MAIN CAMPUS)

📞:+251900644844 , +251937933396 ( JIMMA UNIVERSITY AGARO CAMPUS)

ለተጨማሪ መረጃ በድርጅታችን ስልክ ቁጥር : +251981807055  ይደውሉልን።

Telegram: @Elevateskillsupport
🚀 Hey there, creators! Your Digital Glow-Up Starts Today!

This isn’t just a channel — it’s your launchpad to becoming unstoppable.

We turn scrolling into skills and skills into income — with zero boring lectures and 100% real-world results.

🔥 Learn 5 in-demand digital skills that can change your life:

🎨 Graphic Design
🌐 Web Development
📱 App Development
✂️ Video Editing
📢 Digital Marketing

Whether you want to create, code, edit, or earn online — we’ve got you covered.

💼 Ready to become the most skilled, future-proof person in your circle?

Lock in. Level up. Let’s elevate.🔥

📞 Contact us for more info: 
Telegram: @Elevateskillsupport 
Instagram: Elevate Skill 
📧 Email: elevateskill369@gmail.com 

📞Phone:+251937933396 ( JIMMA UNIVERSITY MAIN CAMPUS)

📞Phone:+251900644844 ( JIMMA UNIVERSITY AGARO CAMPUS)

📞 Phone: +251981807055 

📝 Registration link: https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490

Join us and elevate your skills! 🌟
1
ይህ ኑሮ በአንድ ስራ ብቻ የሚገፋ ይመስላችኋል🤔 ? እንግዲያውስ እንዴት ተጨማሪ ገቢ በአጭር ጊዜ ኮርሶች እንደሚያገኙ ልንገርዎት።

💫ውድድሩ ጠንካራ በሆነበት ጊዜ ላይ ሆነን ዲግሪ በማስተርስ አንድ ሙያ በሌላ ሙያ ሚተካበት ጊዜዎች ይኖራሉ ታድያ እርሶ የያዙት ሙያ ይበቃኛል ብለው ካሰቡ ተሳስተዋል።

አዲስ Digital Skill መማር ፈልጋችሁ ለምንድነው ያልጀመራችሁት 🤔? ከየት መጀመር እንዳለባችሁ ተወዛግባችኋል🤔 ? ወይስ የጊዜ እና ቦታ አለመመቻቸት ይሆን 🤔?

Elevate skill ይሄንን ችግራችሁን ተረድተን በ950 ብር ብቻ ማስተርስ ባላቸው አስተማሪዎች አስተምረን ከዚህም በተጨማሪ ከኛ ጋር ከሚሰሩ ከ20+ ድርጅቶች 🏢 ጋር የስራ እድል አዘጋጅተን እየጠበቅኖ እንገኛለን። የቀን እቅዶን ሳያስተጓጉሉ ዛሬውኑ ተመዝግበው የገቢ ምንጮትን የሚያሰፉበትን እድል አዘጋጅተናል።

🎨 Graphic Design

🌐 Web Development

📱 App Development

✂️ Video Editing

📢 Digital Marketing ይማሩ።

አሁንስ ምን እየጠበቁ ነው 🤔?

ቦታው እና ሰአቱ ተመቻችቷል! ምን ቀረ🤔 ?

መመዝገብ አይደል 🤔?

ታድያ ምዝገባው ትንሽ ቀን ስለቀረው ፈጥነው ይመዝገቡ።

ለመመዝገብ ከስር ያለውን link ይጠቀሙ።
Registration link :- https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490

ለበለጠ መረጃ
Telegram: @Elevateskillsupport 

📞Phone:+251937933396 ( JIMMA UNIVERSITY MAIN CAMPUS)

📞Phone:+251900644844 ( JIMMA UNIVERSITY AGARO CAMPUS)

📞 Phone: +251981807055 
1
YOUR FUTURE STARTS HERE!

LEARN. CREATE. EARN. REPEAT.

🚀 Welcome to Elevate Skill — where your digital journey begins!

We’re not here to just teach — we’re here to transform you.
Turn your creativity into income and your screen time into skill time.

100% practical, 0% boring — just real results that open real doors.

🔥 Master 5 game-changing digital skills:

🎨 Graphic Design
🌐 Web Development
📱 App Development
✂️ Video Editing
📢 Digital Marketing

💼 Upgrade your future — one skill at a time.

Lock in. Level up. Let’s elevate. 🚀

📞 Contact us for more info: 
Telegram: @Elevateskillsupport 
Instagram: elevateskill.1
📧 Email: elevateskill369@gmail.com 

📞Phone:+251937933396 ( JIMMA UNIVERSITY MAIN CAMPUS)

📞Phone:+251900644844 ( JIMMA UNIVERSITY AGARO CAMPUS)

📞 Phone: +251981807055 

📝 Registration link: https://elevate-skill-hazel.vercel.app/

Join us and elevate your skills! 🌟
schedule.pdf
145 KB
News ❗️

Elevate skill class schedule


NOTE:-

➡️ተመዝግባቹህ የ ኮርስ ክፍያ የከፈላቹህ ተማሪዎች
በ ኢሜይል ስለሚላክላቹህ ሁሌም ኢሜይላቹህን check አድርጉ።
➡️ተመዝግባቹ ነገር ግን ውስን ተማሪዎች ያልከፈላቹህ ምዝገባው ከመጠናቀቁ በፊት ጨርሱ።
➡️ ሁለት course ለመማር የተመዘገባቹህ; schedule overlap ካደረገባቹህ class ከመጀመሩ በፊት አሳውቁን።
➡️ አድስ መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች በአካል መመዝገብ ከፈለጋቹህ ከዚህ በታች ባሉት አድራሻዎች elevateskill ላይ መመዝገብ ትችላላቹህ።
  
     አዳማ ዩኒቨርስቲ  B-302 office 6
     JIMMA UNIVERSITY AGARO CAMPUS student Union office 📞Phone:+251900644844
     JIMMA UNIVERSITY MAIN CAMPUS ,📞Phone:+251937933396


Coming soon university ....
   Mizantepi university
   Debrebrehan university
   Jigijiga university


📞 Contact us for more info: 
Telegram: @Elevateskillsupport 
Instagram: elevateskill.1
📧 Email: elevateskill369@gmail.com 
📞 Phone: +251981807055 


Registration link https://elevate-skill-hazel.vercel.app/
2
❗️ተረጋግተህ አንብበው እመነኝ ይጠቅምሀል

👉የምማረው እናት እና አባቶቼ ተመርቄ ደስ እንዲላቸው ነው።
👉ከተመረኩ በኃላ ስራ እንደማጣ እኮ አውቃለው ግን ምን ላድርግ ?
👉እየተማርኩ እኮ መስራት እፈልጋለሁ ግን ምን ልስራ?
👉አዪዪዪ…..😣! ቀኑን ሙሉ online ሆኜ ምንም አልሰራውም🤯 እያልን ስንት ቀኖችን አሳልፈናል ?
👉አሁን ላይ ምን አይነት እስኪል ነው መያዝ ያለብኝ?
💫ስንቶቻችን ነን በአጭር ጊዜ course ይሄንን ውሎ ትርፋማ ማድረግ እንደምንችል የምናውቀው ?

➡️የትኛውም ካምፓኒ የሚቀጥረው ስኪል ያለውን ሰው ብቻ ነው::የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እስኪሎችን ለመማር ከ10k birr በላይ መክፈል የማይታሰብ ነው 🤷‍♂️ elevate skill ለሁሉም የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እነዚህን ዲጂታል እስኪሎች በዩኒቨርስቲዎች እየሰጠ ይገኛል።
ለኢንተርኔት ከሚያወጡት ወጪ ብዙም ባልበለጠ 950ብር ብቻ (only university student )

🎨 Graphic Design
🌐 Web Development
📱 App Development
✂️ Video Editing
📢 Digital Marketing ከእኛ ያገኛሉ

ከተማሩ በኃላ ምን ያገኛሉ?
👉 certificate ጨምሮ
👉 ከኛ ጋር ከሚሰሩ ጥቂቶቹ ድርጅቶች  ጋር የስራ አጋርነትን ያገኛሉ።
👉 የኢንተርንሽፕ አገልግሎት
እንዲሁም ሌሎች የውድድሮች መድረኮች ላይ ተሳታፊ እንድትሆኑ ያደርጋል።

ከትምህቴ ጋር ሰዓቱ አይጋጭብኝም?
👉ምሽት3:00 ላይ ስለሚሰጥ
👉በየትኛውም ቦታ ሆነው ስለሚማሩ እንዳያሳስብዎት።

👉የብዙዎች ጥያቄ የሆነው መገኛዎት የት ነው የሚለው ጥያቄ ነው ?
በሁሉም ዩኒቨርስቲ ላይ መሰጠት የሚጀምር ሲሆን አሁን ላይ :-

➡️በአዳማ ዩኒቨርስቲ በአካል  መመዝገብ ለሚፈልጉ Block-302 , Office-6 መተው መመዝገብ ይችላሉ።
እንዲሁም ❗️
➡️በጅማ ዩኒቨርስቲ በአካል  መመዝገብ ለሚፈልጉ student union office ስልክ -+251937933396 ( JIMMA UNIVERSITY MAIN CAMPUS)
➡️በአጋሮ ዩኒቨርስቲ student union office
  0900644844 ( JIMMA UNIVERSITY AGARO CAMPUS)

coming soon university elevat skill
👉Hawassa university
👉jigijiga university
👉 mizantepi university
👉debrebrehan University
ይጠብቁን።


❗️ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ከስር ያለውን link በመጠቀም ፈጥነው ይመዝገቡ።
Registration link:- https://elevate-skill-hazel.vercel.app/
Ref link coppy this 👉 ELEVATEC73BC490

ጥያቄ ;ግራ ያጋባዎት ሀሳብ ካለዎት
ከታች ባሉት ስልኮች ይደውሉልን እንዲሁም መልዕክት ያስቀምጡልን።
📞:-
+251981807055
Telegram-👉
@Elevateskillsupport
🔥Breaking News🎉🔥

እጅግ አስደሳች ዜና ይዘንላቹ መተናል ፣ Elevate skill በሃገራችን የ ቢዝነስ ኢንዱስትሪው ውስጥ ታላቅ ሚና ከሚያበረክት ድርጅት ጋር ተፈራር መስራት ጀምሯል🎉 ይህ ትልቅ እርምጃ ነው። የምናከናውነውን እያንዳንዱን እርምጃችንን ከእናንተ ጋር መካፈል ደስታችን ነው. እንኳን ደስ አለን!!!ዝግጁ ይሁኑ — ብዙ አስደናቂ ነገሮች በጀርባ በክንውን ላይ ናቸው 👀🔥


📞 Contact us for more info: 
Telegram: @Elevateskillsupport 
Instagram: elevateskill.1
📧 Email: elevateskill369@gmail.com 
📞 Phone: +251981807055 


Registration link https://elevate-skill-hazel.vercel.app


🎉Stay tuned 🎉
🔥3