Ethio telecom CEO Calls for a Coordinated Strategy to Accelerate Africa’s Digital Transformation at the GSMA Ministerial Roundtable during #MWC Barcelona 2026
On the sidelines of the Mobile World Congress 2026 in Barcelona, the CEO of Ethio telecom, Frehiwot Tamru, participated in the #GSMA Ministerial Programme Roundtable on the Digital Africa Index, where policymakers, regulators, development partners, and telecom industry leaders gathered to discuss strategies to accelerate Africa’s digital transformation and close the continent’s persistent digital divide
During the discussion, CEO Frehiwot Tamru commended GSMA and GSMA Intelligence for developing and publishing the Digital Africa Index, noting that the initiative provides valuable insights into Africa’s digital transformation progress.
More: https://web.facebook.com/share/p/1Kipm2Xd8s/

❤21👍9👏2🥰1😢1
ኢድ ኤክስፖ 2018 በግዮን ሆቴል በድምቀት እየተካሄደ ይገኛል!
የ2018 ኢድ ኤክስፖ በግዮን ሆቴል ተዘጋጅቶ ያሻዎትን እንዲሸምቱ እና እንዲዝናኑ እየጠበቅዎት ነው!
የመግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ሲቆርጡ 5%፣ ያሻዎን ሲገበዩ እስከ ብር 2500 ላለው 10% ተመላሽ ያገኛሉ!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ቦነስ ስናገኝ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

❤19👍7👌2👏1
#ኢተማሪ የብልህ ተማሪ ምርጫ!!
✅ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን በልዩ ሁኔታ ለፈተና ያዘጋጃል
📚 ከ9-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ጠቃሚ የትምህርት ማቴሪያሎች
❔📝 ራስን መገምገሚያ ኩዊዞች፣ የክለሳ ቪዲዮዎች፣ አጫጭር ኖቶች እንዲሁም ያለፉት ዓመታት ጥያቄዎች ከጥልቅ ማብራሪያ ጋር!
💬 ለዕለታዊ A፣ ለሳምንታዊ B ብለው ወደ 9429 ይላኩ!
🌐 ለኢተማሪ ብቻ የሚያገለግል የኢንተርኔት ጥቅል ለዕለታዊ 75 ሜ.ባ፣ ለሳምንታዊ 500 ሜ.ባ በነጻ ያገኛሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡ http://www.etemari.net
#eTemari
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤18👍17🥰2😡1
✨🎶 የየዕለቱን የታሪክና ትውስታ መረጃዎች በጥሪ ማሳመሪያ ያግኙ!
ዓመቱን ሙሉ የተከናወኑ ዐበይት የሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ የታሪክና ትውስታ መረጃዎችን በየዕለቱ በመረጡት ቋንቋ ማግኘት ይችላሉ።
📞 822 ወይም *822# በመደወል ይመዝገቡ፤ መረጃዎቹን ያግኙ!
#CRBT
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

❤13👍12🤩2😁1😡1
ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮም በባርሴሎናው MWC 2026 የዓለም አቀፍ ተቋማትን ከፍተኛ አድናቆት አተረፈ!
ኩባንያችን በባርሴሎና በተካሄደው የ2026 የሞባይል ዓለም አቀፍ ኮንግረስ ላይ በታሪካችን ለመጀመሪያ ጊዜ የራሱን የቴክኖሎጂ ማሳያ ይዞ በመቅረብ በዓለም አቀፍ ደረጃ በፈጣን ሽግግር ላይ ከሚገኙ ኦፕሬተሮች አንዱ መሆኑን ለዓለም አስመስክሯል።
የዘርፉ መሪዎች፣ ዓለም አቀፍ ኦፕሬተሮች እና የልማት አጋሮች ኩባንያችን ከመደበኛ ቴሌኮም ወደ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ኩባንያ እያደረገ ያለውን ሽግግር በዓለም አቀፍ ደረጃ በፈጣንነቱና በውጤታማነቱ የሚጠቀስ ተሞክሮ መሆኑን በመግለጽ ከፍተኛ አድናቆታቸውን ሰጥተዋል።
በርካታ ዓለም አቀፍ ኦፕሬተሮች የሀገራችንን የዲጂታል ፋይናንስ እየመራ ካለው ከቴሌብር ተሞክሮ ለመውሰድ ያላቸውን ከፍተኛ ፍላጎት የገለጹ ሲሆን፤ በላቁ የቴሌኮም መሠረተ ልማቶች፣ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ እና በክላውድ አገልግሎቶች ዙሪያም ከቴክኖሎጂ አጋሮች ጋር በአዲስ አበባ ዝርዝር ውይይቶችን ለመቀጠል እና የብቃት ማረጋገጫ ሙከራ (PoC) ፕሮጀክቶችን ለመጀመር ስምምነት ላይ ደርሰናል።
ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ እንደገለጹት፤ ኩባንያችን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞን በመምራት ረገድ ያለውን ተግባራዊ ልምድ ለዓለም አቀፍ ተዋንያን ለማካፈል እና በትብብር ለመሥራት ምንጊዜም ዝግጁ ነው።
ይህ የባርሴሎና ተሳትፏችን ስትራቴጂያዊ አጋርነታችንን በማጠናከር፣ የኔትወርክ ሽግግራችንን በማፋጠን እና የኢትዮጵያን የዲጂታል ሥነ-ምህዳር ወደ ላቀ ደረጃ በማሸጋገር ረገድ ትልቅ ስኬት የታየበት የታሪክ ምዕራፍ ሆኖ ተመዝግቧል።

❤49😁16👍8👏6😡3😢1
የቴሌብር አካውንታችንን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር እናስተሳስር ደረጃችንን ከ 1 ወደ 3 ከፍ እናድርግ! በቀላሉ ከቴሌብር የተሻለ የብድር አገልግሎት እናግኝ!
በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/NID_Fayda ግርጌ ‘መለያ’ (Account) በሚለው አማራጭ ውስጥ ‘ደረጃ ለማሻሻል/ለመቀየር’ (Level upgrade/Change) የሚለውን በመመረጥ ባለ16 አሀዝ የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (FAN) በማስገባት በቀላሉ ማስተሳሰር ይችላሉ፡፡
ለተጨማሪ ይመልከቱ፡ https://bit.ly/3O6DGq7
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/NID_Fayda ግርጌ ‘መለያ’ (Account) በሚለው አማራጭ ውስጥ ‘ደረጃ ለማሻሻል/ለመቀየር’ (Level upgrade/Change) የሚለውን በመመረጥ ባለ16 አሀዝ የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (FAN) በማስገባት በቀላሉ ማስተሳሰር ይችላሉ፡፡
ለተጨማሪ ይመልከቱ፡ https://bit.ly/3O6DGq7
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤15👍15🤣4🤩3😁2🥰1
በቀላሉ የዲጂታሉን ዓለም ይቀላቀሉ!
ዘመኑ የሚፈልጋቸውና ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ስማርት ስልኮች በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንልዎት ቀርበናል!
🤳 አዳዲሶቹ Znexus
📱 Tecno Spark 40c
📲 ZTE Blade A36 & A56
📱 Samsung Galaxy A06 & A07
ከሙሉ ዋስትና ጋር፤ ቀድመው በመግዛት ከዘመኑ እኩል ይዘምኑ ሕይዎትዎን ያቅልሉ!
📍በዘመን ገበያ ወይም ከአገልግሎት ማዕከላት መግዛት ይችላሉ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ዘመኑ የሚፈልጋቸውና ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ስማርት ስልኮች በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንልዎት ቀርበናል!
🤳 አዳዲሶቹ Znexus
📱 Tecno Spark 40c
📲 ZTE Blade A36 & A56
📱 Samsung Galaxy A06 & A07
ከሙሉ ዋስትና ጋር፤ ቀድመው በመግዛት ከዘመኑ እኩል ይዘምኑ ሕይዎትዎን ያቅልሉ!
📍በዘመን ገበያ ወይም ከአገልግሎት ማዕከላት መግዛት ይችላሉ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤42👍25👌3😁1😢1
✴️💯 እጥፍ ድርብ ስጦታ በተማሪዎች ጥቅል!!
📞 የድምፅ
🌐 የዳታ እንዲሁም
📶 ድምፅ + ዳታ
ልዩ ወርኃዊ የተማሪ ጥቅሎች ከ100% ተጨማሪ ስጦታ ጋር በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም በ *999# ይግዙ!
💁♂️ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 20% ስጦታ ያገኛሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡ https://bit.ly/3AFBVcV
#StudentPackage
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

❤7👍2🥴1