“በጦርነቱ የተነሳ የተከሰቱ የሥነልቦና ጉዳቶችን ለማከም ከወዲሁ መዘጋጀት ይገባል” - ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ
*****
(ኢ ፕ ድ)
በሰሜን ኢትዮጵያ በተደረገው ጦርነት የተነሳ በርካቶች ላይ የደረሰውን የሥነልቦና ጉዳት ለማከም ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅትና ጥረት ማድረግ ይገባል ሲሉ የሥነ አዕምሮ ሐኪሙ ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ገለጹ።
የሥነ አዕምሮ ሐኪምና የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ጦርነት በተደረገበት አካባቢ የሚገኝ ማህበረሰብ ለከፍተኛ የአዕምሮ ጤና ችግር ስለሚጋለጥ መፍትሄውን ይዞ መቅረብ ያስፈልጋል።
በአጠቃላይ ከደረሰው ጉዳት ይልቅ እኔን የሚያሳስበኝ ከሰው ሕይወት መጥፋትና ከአካል ጉዳት እንዲሁም ከንብረት ጋር ተያይዞ የደረሰው የአዕምሮ ስብራት መሆኑን ፕሮፌሰር መስፍን ሃሳባቸውን ሰጥተዋል።
አካላዊ ጉዳት በቀን በወራትና በዓመታት ይታከማሉ፤ የአዕምሮ ጉዳት ግን በቶሎ የሚሽር ሳይሆን ከአንድ ትውልድ ወደቀጣዩ ትውልድ ሊሸጋገርም እንደሚችል ተናግረዋል።
እንደ ፕሮፌሰር መስፍን ገለጻ፤ በአዕምሮ ጉዳት ላይ የደረሰው የሥነ ልቦና ችግር ከሌላው በተለየ ለማከም ብዙ ሥራ ይጠይቃል። ችግሩን ለማከም የእናቶች፣ የአገር ሽማግሌዎች የሐይማኖት አባቶች ከሁሉም በተለየ ደግሞ በአዕምሮ ጤና..
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=85424

ስምምነቱ በውስጥ ጉዳያችን ጣልቃ ለመግባት የሚጥሩ ኃይሎችን ሕልም ያመከነ ነው
*****
(ኢ.ፕ.ድ)
የደቡብ አፍሪካው የሰላም ስምምነት በኢትዮጵያውያን የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት የሚጥሩ የውጭ ኃይሎችን ሕልም ያመከነ ነው ሲል የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ ዶክተር ራሔል ባፌ በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ የኢትዮጵያን የውስጥ ችግር እንደ መልካም አጋጣሚ ተጠቅመው በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባትና የግል ፍላታቸውን ለማሳካት ጥረት ሲያደርጉ የነበሩ ኃይሎች ተስተውለዋል፡፡
አሁን ላይ ግን በኢትዮጵያ መንግሥትና ሕወሓት መካከል የተፈረመው የሰላም ስምምነት ተፈጻሚ መሆን በመጀመሩ፤ የጣልቃ ገቦች ፍላጎት እንደማይሳካ በተግባር...
https://www.press.et/?p=85416

የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በትምህርትና ስብዕና ልማት ዙሪያ የግንዛቤ ማሰጭበጫና የንቅናቄ መድረክ በአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ እያካሄደ ነው
****
(ኢ ፕ ድ)
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ውጣቶች ወርን ምክንያት በማድረግ "ንቁ የወጣቶች ተሳትፎና ተካታችነት ለስብዕና ልማት" በሚል መሪ ሃሳብ በኢትዮጵያ ለ16ኛ ጊዜ የኢትዮጵያ ወጣቶች ወርን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ እያከበረ ይገኛል።
የኢትዮጵያ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ኤርጐጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) መርሃግብሩን አስመልክተው ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ የሰላም ቁርጠኛ መሆኗንን ለአለም አሳይታ የሰላም አየር ለመተንፈስ በተዘጋጀንበት ወቅት ይህ የአፍሪካ ወጣቶች ቀን መከብሩ ልዩ ያደርገዋል።
በዓሉ በዋነኝነት የአገሪቱ ወጣቶች እርስ በእርስ ተቀራርበው በሀገራቸው ብሎም በአህጉራቸው ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ና ፖለቲካዊ እንዲሁም የሰላምና የልማት ጉዳይ በባለቤትነት የሚወያዩበት፣ የተሻለች አህጉርና አገር ለመፍጠርና ለማጽናት ቃላቸውን የሚያድሱበት ነውም ሲሉ ገልፀዋል ።
ከዚህ አንጻር የትምህርት ተቋማት ሚናቸው እጅግ የላቀ በመሆኑ በአሉን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ማክበር እንዳስፈለገም ተናግረዋል።
በመርሃ ግብሩ ላይም የተባበሩት መንግስታት ተወካይ ሚስስ ሱዛን መንዶክ ጨምሮ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር ) ፣ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ዶክተር ዳምጠው ዳርዛ ፣ የጋሞ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ብርሃኑ ዘውዴ ፣የጋሞ አባቶችና የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች በመድረኩ ተገኝተዋል።
የአፍሪካ ወጣቶች ወርን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው ይህ መርሃግብር በተለያዩ ከተሞቸና በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮቸ እየተከበረ ለአንድ ወር ይቆያል።
በእያሱ መሰለ

ሀሰተኛ ሰነድን በመጠቀም ሊያጭበረብሩ የሞከሩ ግለሠቦች በፖሊስ በቁጥጥር ስር ዋሉ
******
(ኢ ፕ ድ)
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግንባታና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ቢሮ ውስጥ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማስጨረስ በሚል ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የማያውቃቸው ሀሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም አገልግሎቱን ለማግኘት በቀረቡበት ወቅት የያዙት ሰነድ ሀሰተኛ ወይም ትክክለኛ የተቋሙ ሰነድ አለመሆኑን በማረጋገጥ ወዲያውኑ በፖሊስ እጅ ከፍንጅ እንዲያዙ ተደርገዋል።
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በአሁኑ ሰዓት በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ በርካታ የሪፎርም ፣ የአደረጃጀትና አዳዲስ አሰራሮችን ተግባራዊ ያደረገ ሲሆን አሰራሮች በኦንላይን ከሰው ንክኪ ነፃ እንዲሁም የዜጎችን ምልልስና እንግልት በእጅጉ ቀለል በሚያደርግ መልኩ ተግባራዊ አድርጓቸዋል።
ለተለያዩ የማጭበርበር ስራዎች የማይመች ሲሆን ከተገኘም በቀላሉ መለየትና መያዝ የሚያስችልም መሆኑ ተጠቅሷል።
የከተማው ነዋሪ ከእንዲህ አይነት ተግባር ውስጥ ካሉ አጭበርባሪዎች ተቆጥቦ በህጉ መሠረት ብቻ መብቱን በቀላሉና በፈለገ ሰዓት ያለምንም ምልልስና እንግልት አገልግሎት እንዲያገኝ እንዲህ አይነት ሁኔታዎች በሚያጋጥሙበት ጊዜ ለሚመለከተው አካል በማሳወቅ ከተማችንን ከህገወጦች እንዲጠብቅ የከተማ አስተዳደሩ ማሳሰቡን ከከንቲባ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትን የትዊተር ገጽ ይከተሉ
https://twitter.com/PressEthio

አርሶ አደሮች ምርታማነትን የሚያሳድግ አዳዲስ የቴክኖሎጅ አማራጮችን እንዲጠቀሙ ማድረግ ይገባል
****
(ኢ ፕ ድ)
በክልሉ በሁሉም አካባቢ የታየው የሰብል ልማት ቁመና እንደሀገር ያለውን የምግብ ክፍተት ለመሙላት ትልቅ አቅም አለው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሰተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ተናገሩ።
የግብርናው ዘርፍ ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆን የምናደርገውን ድጋፍ አጠናክረን እንቀጥላለንም ብለዋል።
በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ በአርሶ አደሮች እየለማ ያለ የሩዝ ሰብልን በዛሬው እለት ተመልክተዋል።
ርዕሰ መሰተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፣ አካባቢው የሕዝባችንን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የሚያስችል የመልማት አቅም ያለው ነው። የፎገራ ሩዝ ሰብል ቁመናም በምግብ ራሳችን ለመቻል አበረታች ውጤት የታየበት ነው ብለዋል።
አርሶ አደሮች ምርታማነትን የሚያሳድግ አዳዲስ የቴክኖሎጅ አማራጮችን እንዲጠቀሙ ማድረግ ይኖርብናል። የፎገራ ወረዳን ጨምሮ በኩታ ገጠም እርሻ ለተሰማሩ አርሶ አደሮች የምርት መሰብሰቢያ ማሽን ለማቅረብ ጥረት እናደርጋለን።

"ወደ ትግራይ ከሌላው ጊዜ በተለየ መልኩ እርዳታ በብዛት እየገባ ነው"
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን
*******************
(ኢ ፕ ድ)
በመከላከያ ሰራዊት ቁጥጥር ስር ወዳሉ የትግራይ አካባቢዎች ከሌላው ጊዜ በተለየ መልኩ እርዳታ በብዛት እየገባ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ እና የሰላም አማራጭ ዐቢይ ኮሚቴ አባል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ።
70 በመቶ የሚሆነው የትግራይ ክልል በመከላከያ ስር እንደሆነና ወደእነዚህ አካባቢዎች እርዳታ በብዛት እየገባ መሆኑን አምባሳደር ሬድዋን አስታውቀዋል።
በ35 ተሽከርካሪዎች የተጫነ ምግብ እና 3 ተሽከርካሪዎች መድኃኒት ተጭኖ ሽሬ ገብቷል ብለዋል።
ወደ ክልሉ በረራ ተፈቅዷል፤ የተቋረጡ አገልገሎቶች እየተመለሱ ነው ለዚህ ደግሞ የሰላም ስምመነቱ አስተዋጾ አድርጓል ነው ያሉት።
ዕርዳታን በተመለከተ ምንም ዓይነት መሰናክል አይፈጠርም ያሉት አምባሳደር ሬድዋን፤ አንዳንድ አካላት የአፍሪካውያን ጥበብ በፕሪቶሪያ ያመጣውን ስኬት ለማወክ ሲጥሩ ይታያሉ ሲሉም ገልጸዋል።

በወረቀት ዋጋ መናር እና በተደራራቢ ታክስ ምክንያት የኅትመት ዘርፉ ህልውና አደጋ ላይ ወድቋል
****************
(ኢ ፕ ድ)
ከወረቀት ዋጋ መናርና በተደራራቢ ታክሶች ምክንያት የኅትመት ዘርፉ ህልውና አደጋ ላይ መውደቁን የኢትዮጵያ አሳታሚዎችና አታሚዎች ማህበር አስታወቀ። በዘርፉ የሚስተዋሉ ማነቆዎችን ለመቅረፍ መንግስት ትኩረት እንዲሰጥም ማህበሩ ጠይቋል።
የኢትዮጵያ አሳታሚዎችና አታሚዎች ማህበር ሰብሳቢ አቶ ዘነበ ደነቀ የማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ ትናንት ሲካሄድ እንደገለጹት፤ የወረቀት ዋጋ በየጊዜው እየናረ መሄድና ተደራራቢ ታክሶች የዘርፉ ህልውና አደጋ ላይ ወድቋል።
በወረቀት ዋጋ መናርና በሌሎችም የሕትመት ጥሬ እቃዎች ላይ የተጣለው ተደራራቢ ግብር ዘርፉን በእጅጉ እየፈተነው ነው ያሉት አቶ ዘነበ፤ በአንጻሩ ከውጭ ታትመው በሚገቡ መጽሐፍት ላይ የሚከፈለው ግብር አነስተኛ መሆን ችግሩን ‹‹በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ›› ይሉት አይነት አድርጎታል ብለዋል።
በመጻሕፍት ዝግጅት አታሚዎችንና አሳታሚዎችን እንደ ባለድርሻ ቆጥሮ አለማወያየት፣ የሕትመት ግብዓቶች እጥረት፣ የሰለጠነ የሰው ሀብት እጥረት፣
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=85498

በመዲናዋ ከ10 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መሥመር እድሳት ተከናውኗል
****************
(ኢ ፕ ድ)
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ10 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ አንድ ሺህ ኪሎ ሜትር ያህል የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መሥመር ማደስ መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶክተር ገበየሁ ሊካሳ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በመዲናዋ ወደ ሁለት ሺህ ኪሎ ሜትር የመካከለኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መሥመር አለ።
በአጠቃላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መሥመሮችን ለማደስ በአራት ምዕራፍ ተከፋፍሎ እየተሠራ ሲሆን ባለፉት የሥራው ሁለት ምዕራፎች ከ10 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ አንድ ሺህ ኪሎ ሜትር የሚሆነው ታድሷል።
ይህም የሚያሳየው የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መሥመር መልሶ ግንባታ አኳያ ሲሰላ 50 በመቶ የመካከለኛ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መሥመር መልሶ ግንባታ ተጠናቋል የሚለውን ነው ብለዋል።
የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መሥመር ጥገናው ለመዲናዋ ነዋሪዎች የማይቆራረጥና አስተማማኝ የሆነ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለማቅረብ
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=85485

የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶችን ለማጓጓዝ ተዘጋጅቷል
***************
(ኢ ፕ ድ)
የኢትዮ-ጅቡቲ የምድር ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት አትክልትና ፍራፍሬን ጨምሮ ረዥም ጊዜ የማይቆዩና ማቀዝቀዣ የሚፈልጉ ምርቶችን ለማጓጓዝ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ።
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር አብዲ ዘነበ እንደገለጹት፤የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት የአገሪቷን ገቢ በመጨመር በኩል አወንታዊ ሚና እያበረከተ ነው። በተለይም ወሳኝ የሆኑ ምርቶች በማጓጓዝ በኩል ውጤታማ ስራ አከናውኗል።
ለአብነትም ባለፈው በጀት ዓመት የአገሪቷ ዋነኛ የወጪ ምርት የሆነው ቡና ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የተጓጓዘው በኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር በኩል መሆኑን ጠቅሰዋል።
በተጨማሪም 55 ሚሊዮን ሊትር ዘይት ወደ አገር ውስጥ ማጓጓዝ መቻሉን ጠቅሰው፤ የአፈር ማዳበሪያን ሎጂስቲክስ በማሳለጥ ረገድም የተሻለ ስራ ተከናውኗል ነው ያሉት። በዚህም ለሎጅስቲክስ ይወጣ የነበረን 1 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ማዳን መቻሉን
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=85496