Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/ – Telegram
Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/
25.8K subscribers
40K photos
304 videos
7 files
5.76K links
Ethiopian Press Agency, established in 1940 , is a public printing media enterprise operating in Ethiopia.
Download Telegram
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ መልዕክት‼️

ዛሬ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በልጽጎ ሥራ ላይ የዋለ የውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪት መረጃ ሥርዓትን ጎብኝቻለሁ። ሥርዓቱ የዜጎችን የመረጃ አያያዝ ዘመናዊ በማድረግ በዜጎች ላይ ይደርሱ የነበሩ ችግሮችን በማስቀረትና በውጭ ሀገራት ሥራ ሥምሪት ላይ ያሉ ክፍተቶችን በመሙላት ረገድ የሚኖረው ሚና ጉልሕ ነው።
አዲስ ዘመን ጋዜጣ ግንቦት 6ቀን 2015 ዓ.ም
በአገር አቀፍ ደረጃ ከሐምሌ ወር ጀምሮ የመብራት አገልግሎት ክፍያ በዲጂታል ይደረጋል
**************
(ኢ.ፕ.ድ)

👉 የክፍያ ሥርዓቱ በመዲናዋ ከዚህ ወር ጀምሮ የሚፈፀም ይሆናል

ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩ ይጫኑ
https://www.press.et/?p=99439
የግብርና ዘርፉን የሚደግፉ አካላትና አመራሮች የግብርና ሳይንስ ኤግዚቢሽንን ጎበኙ
**************
(ኢ ፕ ድ)

የኢትዮጵያን የግብርና ዘርፍ የሚደግፉ ዓለም አቀፍ ተቋማት የግብርና ሳይንስ ኤግዚቢሽንን ጎበኙ።

በጉብኝቱ የአለም ባንክ፣ የአሜሪካ ተራዕዶ ድርጅት፣ የአውሮፓ ህብረት፣ የጀርመን የልማት ድርጅት እንዲሁም የጃፓን የልማት ድርጅት አመራሮች ተገኝተዋል።

የቀረበው የግብርና ሳይንስ ኤግዚቢሽን ግብርናው አሁን የደረሰበትን ደረጃ ለማወቅ ትልቅ እድል እንደፈጠረላቸው ጎብኚዎቹ ተናግረዋል፡፡

በአማን ረሺድ
የትምህርት ቤት ክፍያ ጭማሪው አቅማቸውን ያገናዘበ አለመሆኑን ወላጆች ገለፁ
************
(ኢ.ፕ.ድ)
👉 ጭማሪው የዋጋ ግሽበቱን ታሳቢ ያደረገ መሆኑን የግል ትምህርት ቤቶች ገልጸዋል

👉 ከወላጅ ጋር ስምምነት ሳይደረስ ክፍያውን መወሰን እንደማይቻል መንግስት አሳውቋል


ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=99409
የ6ኛ ክፍል ተፈታኞች የሥነ ልቦና ዝግጅት ላይ ትኩረት አድርጎ መሥራቱን ቢሮው ገለጸ
*****************
(ኢ ፕ ድ)

የ6ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞቹ ሕፃናት ከመሆናቸው አንጻር በዋናው ፈተና ጊዜ ፍርሃት እንዳይሰማቸው የሥነ ልቦና ዝግጅት ላይ ትኩረት አድርጎ መሥራቱን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡


ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=99479
መልካም ዕድል ለሥራ ፈላጊዎች🙏