ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለምክር ቤት በሰጡት ማብራሪያ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች‼️
👉 ባላፉት 11 ወራት 365 ነጥብ 8 ቢሊዮን ገቢ ተገኝቷል፣ ካለፈው ዓመት 26 ነጥብ 1 በመቶ እድገት አለው፣
👉ባንኮች 31 ደርሰዋል፣ የብድር መጠን ለግሉ ዘርፍ 85 በመቶ፣ ለመንግስት 15 በመቶ ተሰጥቷል፣
👉 በቁጠባ የተሰበሰበው ገንዘብ ከአራት ዓመት በፊት ዝቅተኛ ነበር፤ አሁን 2.1 ትሪሊየን ደርሷል፣
👉 የባንኮች ጠቅላላ ሀብት ከአንድ ነጥብ ሁለት ትሪሊየን ወደ 2.9 ትሪሊየን ደርሷል፣
👉 የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት 10.4 በመቶ አድጓል፣
👉 በቴሌ ብር ከሦስት ሚሊየን ብር በላይ ትናንሽ ብድሮች ተሰጥተዋል፣
👉 ከባንክ ውጪ የሚንቀሳቀሰውን ሀብት መቆጣጠር፣
👉 ማዳበሪያ ላይ 21 ቢሊዮኝ ብር ፤ ነዳጅ 77 ቢሊዮኝ ብር ደጉመናል፣
👉 በበጀት ዓመቱ በርካታ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ተግዳሮቶች ቢገጥሙንም፤ ሀገር በቀል ኢኮኖሚውን በማጠናከር ችግሮቹን መሻገር ተችሏል፣
👉 የዋጋ ንረት በከፍተኛ ደረጃ የሚጎዳው ገቢያቸውን በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚኖረወን የማህበረሰብ ክፍልና የመንግስት ሠራተኛውን ጭምር ነው፣
👉 የፓርላማ አባላት ጥያቄ ሊሆነ የሚቸለው ሰንት ማዕድ አካፍያለሁ ነው እንጂ ሰለኑሮ ውድነት ስለጠየቅ አይደለም፣
👉 የዋጋ ንረት በከፍተኛ ደረጃ የሚጎዳው ገቢያቸው አነስተኛ የሆኑትን ነው፣
👉 በዚህ ዓመት ቢያንስ ከሁለት ሚሊዮን በላይ መሬትን በመሰኖና በተለያዩ አካባቢዎች አናረሳለን፣

👉 የኢትዮጵያ ዕዳ ለውጡ ሲመጣ 59 በመቶ ነበር፣ ዛሬ ላይ 38 በመቶ ደርሶዋል፤
👉 ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ከምስራቅ አፍሪካ አንደኛ ናት፤ የነፍስ ወከፍ ገቢ ከ1000 ዶላር በላይ ሆኗል፣
👉 ባለፉት 11 ወራት ለ3 ነጥብ 3 ሚሊዮኝ ዜጎች የስራ ዕድል ተፈጥሯል፣
👉 የስራ ዕድል ፈጠራ ክህሎት በሚኒስቴር ከፍተኛ ለውጥ እያመጡ ካሉ ተቋማት መካከል አንዱ ነው፣
👉 ተቋሙ ሁለት ሚሊዮን ገደማ የሰራተኛ ጥያቄ ቀርቦለታል፣ በአመት 3 ሚሊዮን አዳዲስ ስራ ፈላጊዎች ይኖራሉ፣
👉 የማዳበሪያ ማጓጓዝን በተመለከተ ከአሁን በፊት ከነበረው እጅግ በተሻለ መልኩ እየተሰራ ነው፣
👉 በለውጡ ሰሞን ለማዳበሪያ 450 ሚሊዮን ዶላር ወጭ ተደረጓል፣
👉 በአሁኑ ወቅት 1 ቢሊዮን ዶላር ገንዘብ ወጭ መደረጉ የተሰጠውን ትኩረት ያሳያል ነው ብለዋል፡፡
👉 በበጀት ዓመቱ 12 ነጥብ 9 ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ ከተገዛ በኋላ ለትግራይ ክልል ታሳቢ አድርገን ተጨማሪ 800 ሺሕ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ተገዝቷል፣
👉 በኢትዮጵያ ያለውን ምርታማነት ለመጨመር ለዘርፉ ትኩረት መስጠት አስፈላጊ ነው፣
👉 178 ሚሊዮኝ ሜትር ኩቢክ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ተዘጋጅቷል፣
👉 ማዳበሪያ ከራሺያ አከባቢ ስለሚመጣ በዛ አከባቢ ባለ ሁኔታ ችግር ሆኖዋል፣

👉 በአረንጓዴ ዐሻራ ምግብ ፣ መድኃኒትና ሀገር በቀል ዛፎችን በመትከል ተችሏል፣
👉 ባለፉት ሶስት አራት ዓመታ በሀገር አቀፍ ደረጃ 160 ሺህ ቤቶች ታድሰዋል፣
👉 ዘንድሮ ብቻ 60 ሺህ የአቀመ ደካሞች ቤቶች ይታደሳል፣ በአዲስ አበባ ብቻ 20 ሺህ በላይ ቤት ተሰርቶላቸዋል፣
👉 ባለፉት ሶስት አራት ዓመታ 15 ሺህ መዋለ ህጻናት ተገንብተዋል፣
👉 አዲስ አበባ ከለውጡ በፊት አራት መቶ ሺህ ገደማ ዳቦ ታመርት ነበር፣ አሁን አራት ሚሊዮን ዳቦ ታመርታለች፣
👉 280ሺህ እንጀራ በቀን መጋገር የሚችል ፍብሪካ ተገንብቷል
👉 የመደመር መንገድ መጽሐፍ ተሸጦ 30 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተገንብቷል፣
👉 የመደመር ትውልድ 3 ቢሊዮን ብር በላይ ነው እየተሸጠ ያለው፤ ቅርሶችን እንዲያድሱ ክልሎች መጽሐፉን ሸጠው ይሰራሉ፣
👉 አዲስ አበባ ላይ 700 ሺህ ህፃናት በቀን ሁለት ጊዜ ይመገባል፤
👉 አዲስ አበባ ውስጥ ባሉ 17 የመመገቢያ ማዕከላት 30 ሺህ ሰው ይመገባሉ
👉 እንደ ሀገር እየተሰሩ ባሉ ፕሮጀክቶች ከህዝብ አንድም ሳንትም አልወሰድንም፣ ከህዝብም አንዲት ሳንቲም አንሰርቅም፣
👉 አንድነት ፓርክን ለማልማት ምንም ብር አላወጣንም፤
👉 የወዳጅነት አደባባይን የቻይናው ፕሬዝዳንት ናቸው ያሰሩት፣
👉 ጎርጎራ ኮይሻ ሀላላ ደግሞ በሀገር ውስጥ ተለምኖ ይሰራል፤ ዛሬ የጎርጎራ ፕሮጀክት ብቻ 4 ቢሊዮብ በላይ ያወጣል፣
👉 ጎርጎራን ሰርተን ለአማራ እናስረክባላን ወንጪንም ለኦሮሚያ እናሰረክባለን፣ ከዚህ ፕሮጀክት አንድ ብር አንወስድም፣

👉 ከሠላምን ፀጥታ አንጻር በሰብአዊ መብትና በህግ የበላይናት ሚዛን ጠብቀን መሄድ አለብን፣
👉 ከጦርነት ይልቅ ሰላምን አብዝቶ የሚፈልግ፤ ከግጭት ይልቅ ዕርቅን የሚፈልግ ቡድንና መንግስት ያሰፈልጋል፣
👉 የመተማማን ዘር የይቅርታን ዘር ያልዘራ ሰው የሰላም አዝመራን አያጭድም፣
👉 የስኬታችን አንዱ መሰረት ሰላምን አብዝተን ስንፈልግ ነው፤ ኢትዮጵያ የእፎይታ ጊዜ ትፈልጋለች፤
👉 የትግራይ ህዝብ የኢትዮጵያ አካል ነው ፤ ማንኛውም ዜጋ የሚያስፈልገውን ነገር ማግኘት አለበት፣
👉 ከስምምነቱ ብኋላ ቃል የተገቡ ነገሮችን ለመስራት በከፍተኛ ፍጥነት ነው እየሰራን ያለነው፣
👉የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ነበሩበት መመለስ አለባቸው፣ ይህም የሁሉም ድርሻ ነው፣
👉 305 ሚሊዮን ተፈናቃዮች መልሰው ተቋቁመዋል፣
👉 በጥቅምት ወር ብቻ 370 ሺህ ቶን የምግብ እህል በአፋር በትግራይ አከባቢዎች እርዳታ ሄዷል፣
👉 በተፈናቀሉ ሰዎች የሚነግድ፣ ሰው ማፈናቀል መሬት የሚያሰፋ የሚመሰላቸው ሰዎች አሉ፣
👉 ልዩ ሀይል ከፍተኛ በጀት በመመደብ ልማትን ማረጋገጥ ስለማይቻል የማደራጀቱ ስራ ተሰርቷል፣
👉 በአማራና በኦሮሚያ ብቻ በቢሊዮን ነው የሚወጣው ለልዩ ሀይል፣ በነበራቸው ሀይል በጣም ብዙ ሰርተዋል ፣
👉 እነዚህ ሀይሎች በስምምነት ነው ትጥቅ የፈቱት፣ አሁን ያሉበት ደረጃ ሙሉ በሙሉ ያለቀ ስራ አይደለም፣
👉 በመሬት ምክንያት መባላት አያስፈልግም፤ መነጣጠቅም ጥቅም የለውም ዘላቂ ሰላም ነው የሚያስፈልገን፣
👉 ከጦርነት በኋላ ያሉ ስራዎች አታካች ናቸው፣ ከጦርነት ማግስት እርቅ የሚባል ነገር ጊዜ ይፈልጋል፣
👉 ኢትዮጵያ ውስጥ ተጎዳው የሚል ልማድ እየተሰፋፋ ነው፤ ችግር ሲገጥመን ቶሎ ሰርቶ ከችግሩ መላቀቅ ያስፈልጋል፣

"ሁለት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንን በሕጋዊ የስራ ስምሪት ለመቅጠር ከሀገራት ጥያቄ ቀርቧል"
- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ
***
(ኢ ፕ ድ)
ሁለት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንን በሕጋዊ የስራ ስምሪት ለመቅጠር ከተለያዩ ሀገራት ጥያቄ መቅረቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ።
ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት 28ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል። በስብሰባው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሰጡት ማብራሪያ ሕጋዊ በሆነ የስራ ስምሪት ሁለት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንን ለመቅጠር የተለያዩ ሀገራት ጥያቄያቸውን ለኢትዮጵያ ማቅረባቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥራ አጥነትን በተመለከተ ለተነሳላቸው ጥያቄ በሰጡት ምላሽ እንደተናገሩት፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ሥራ ሠርቷል።
በዘንድሮው ዓመት ብቻ 3 ሚሊዮን ዜጎች የሥራ እድል እንደተፈጠረላቸውም ገልጸዋል።
አሁንም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ወደ 2 ሚሊዮን የሚሆኑ ተጨማሪ ሰራተኞችን ለመቅጠር ከውጪ ሀገራት ጥያቄ ቀርቦለት በህጋዊ መንገድ ለማሰማራት ሥራ እየተሠራ እንደሚገኝ አመላክተዋል።
በሙሳ መሀመድ
ሰኔ 29 ቀን 2015 ዓ.ም

ለ2016 በጀት ዓመት የተዘጋጀው የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት ጸደቀ
*****************
(ኢ ፕ ድ)
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 28ኛ መደበኛ ስብሰባውን ለ2016 በጀት ዓመት የተዘጋጀውን 801 ነጥብ 65 ቢሊዮን ብር የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል።
ምክር ቤቱ ባካሄደው 28ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ተገኝተው ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ይዘት ላላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል።
የምክር ቤቱ የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የ2016 ዓ.ም የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት ዝግጅትን አስመልክቶ ሪፖርትና የውሳኔ ሃሳብ ለምክር ቤቱ አቅርቧል።

የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት 437 ደረጃዎችን አፀደቀ
*******************
(ኢ ፕ ድ)
የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት በ36ኛው የብሔራዊ የደረጃዎች ምክር ቤት ጉባኤ 437 ደረጃዎችን ማፅደቁን አሰታወቀ።
የብሔራዊ የደረጃዎች ምክር ቤት ጉባኤ የፀደቁ ደረጃዎችን በማስመልከት በሰጡት መግለጫ ከፀደቁት ደረጃዎች ውስጥ 252 አዲስ እንዲሁም 185 የተከለሱ በአጠቃለይ 437 ደረጃዎች መርምሮ ማፅደቁን አስታውቀዋል።
በአምስት ዘርፎችና ሀያ አምስት የቴክኒክ ኮሚቴዎች ተዘጋጅተው ከፀቁት ደረጃዎች ውስጥ 29ኙ በአስገዳጅነት የፀደቁ መሆናቸው ተገልጿል።
የፀደቁት ደረጃዎች ከጥራት፣ ከሰውና የእንስሳት ደህንነት፣ ከአካባቢ ጥበቃና ንግድን ከማቀላጠፍ አኳያ ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያበረክቱ መሆናቸውን ተገልጿል።
አምራቶችና አስመጪዎች ደረጃዎች መኖራቸውን አውቀው በመጠቀም የምርት ጥራትን በማሻሸል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጠቁሟል።
በማህሌት ብዙነህ

የአዲስ አበባ ስታዲየም በመጪው ዓመት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ማስተናገድ ይጀምራል
******************
(ኢ ፕ ድ)
የአዲስ አበባ ስታዲየም በመጪው ዓመት መጀመሪያ ወራት ጀምሮ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ማስተናገድ እንደሚጀምር የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ ገለፁ።
የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ እና የተቋሙ ባለሙያዎች ስታዲየሙ ያለበትን የጥገና ደረጃ ጎብኝተዋል።
አቶ ቀጀላ መርዳሳ በዚሁ ወቅት የስታዲየሙ ሁለተኛ ምዕራፍ የእድሳት ስራ ከተጀመረ አራት ወራት አካባቢ መሆኑንና ስራው በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑን ገልጸዋል። አሁን ላይ የተመልካች መቀመጫ ወንበር፣ የኤሌክትሪክና የውሃ መስመር ስራዎችና የመጸዳጃ ቤቶች ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን አስታውቀዋል።
በሚቀጥሉት ጥቂት ወራት አብዛኛውን ስራ በማጠናቀቅ በመጪው ዓመት መጀመሪያ ወራት ጀምሮ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ማስተናገድ ይጀምራል ነው ያሉት።
የአዲስ አበባ ስታዲየም የዕድሳት ስራ ሁለተኛ ምዕራፍ 65 በመቶ መድረሱንም ሚኒስትሩ ተናግረዋል። ስታዲየሙ መጀመሪያ ጥገና ለማድረግ ታስቦ እንደነበር አስታውሰው የተሻለ ለማድረግ ወደ እድሳት ማደጉ ተገልጿል።
እንደ ኢዜአ ዘገባ የስታዲየሙን ትራክ የማንጠፍ ስራ ደግሞ በቀጣይ ተጨማሪ በጀት ተይዞለት የሚከናወን መሆኑም አስታውቀዋል።
ሰኔ 29ቀን 2015 ዓ.ም

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከማልዲቭስና ጋምቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከፍተኛ አመራሮች ጋር ተወያዩ
********************
(ኢ ፕ ድ)
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከማልዲቭስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አህመድ ካሌል እና የጋምቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቋሚ ፀሐፊ ሃቢብ ጃራ ጋር ውይይት አድርገዋል።
ውይይቱን ያደረጉት በአዘርባጃን ባኩ ከተማ እየተካሄደ ባለው የገለልተኛ አገራት ንቅናቄ የሚኒስትሮች ጉባኤ ጎን ለጎን ነው።
ውይይቶቹ የሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊና የባለ ብዙ ወገን ትብብራቸውን ማጠናከር ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል።
አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከዚህ ቀደም ከናም ጉባኤ ጎን ለጎን ከካዛኪስታን፣ ሱዳን፣ ኳታር፣ ቬትናም እና ኔፓል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራሮች ጋር መወያየታቸው ይታወሳል።
አምባሳደር ምስጋኑ በጉባኤው ላይ ባደረጉት ንግግር ዓለም አቀፋዊ አጋርነት እና ትብብርን ለማጠናከር የፖለቲካ ቁርጠኝነት አስፈላጊ መሆኑን አንስተዋል። ኢትዮጵያ የገለልተኛ አገራት ንቅናቄ መስራች አባል እንደ መሆኗ የወደፊት ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ የሚያስችል መርህ ላይ ያተኮረ እና ውጤታማ የባለ ብዙ ወገን ተሳትፎ ለማድረግ ቁርጠኛ አቋም እንዳላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሰታውቋል።