በሲዳማ ክልል ከአራት ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የጠጠር መንገድ ተገንብቷል
**********************
(ኢ ፕ ድ)
ሲዳማ እራሱን ችሎ እንደክልል ከተቋቋመ ወዲህ ከአራት ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ ደረጃውን የጠበቀ የጠጠር መንገድ መገንባቱን የክልሉ መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ ገለጸ።
የቢሮው ኃላፊ አቶ ታምሩ ታፌ እንደተናገሩት፤ ሲዳማ እንደ ክልል ከተቋቋመ በኋላ በተፈጠረው ምቹ አስተዳደራዊ መዋቅር የህብረተሰቡን አንገብጋቢ የመንገድ መሠረተ ልማት ጥያቄ ለመመለስ በትጋት ተሠርቷል።
በዚህም ሲዳማ ክልል እንደ ክልል ከተዋቀረ በኋላ በአራት ዓመታት ውስጥ አራት ሺህ 14 ኪሎ ሜትር ደረጃውን የጠበቀ የጠጠር መንገድ በክልሉ መንግሥት ወጪ ተገንብቶ ለህብረተሰቡ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።
የቀድሞው የደቡብ ክልል ሳይከፋፈል ሁለገብ የጠጠር መንገድ ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ፤ በ2004 ዓ.ም የመንገድ መሠረተ ልማት ሥራው ሁሉ አቀፍ ቀበሌ ተደራሽ መንገድ ፕሮግራም የሚል አደረጃጀት ተፈጥሮለት፣ መዋቅር ተዘጋጅቶለት ወደ ሥራ እንደተገባ ተናግረዋል።
ከ2004 እስከ 2012 ዓ.ም ባሉት ዓመታት ውስጥ ዛሬ ላይ ሲዳማ እንደ ክልል በተዋቀረበት አካባቢ የተሠራው 339 ፕሮጀክቶችን ያቀፈ ሁለት ሺህ 86 ኪሎ ሜትር መንገድ ብቻ መሆኑን አብራርተዋል።
ሲዳማ እንደ ክልል ከተቋቋመ በኋላ በዘጠኝ ዓመት ውስጥ የተሠራውን የመንገድ መሠረተ ልማት እጥፍ.......
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=131873

የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ሁለት የገበያ ማዕከላት አገልግሎቶች ለ3ኛ ወገን አስተላለፈ
******************
(ኢ ፕ ድ)
የከተማ አስተዳደሩ በኮልፌና በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የተገነቡት የገበያ ማዕከላት አገልግሎቶችን ለ3ኛ ወገን ማስተላለፉን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኃላፊ አቶ ቢንያም ምክሩ ገልፀዋል።
ለ3ኛ ወገን ተላለፉት አገልግሎቶች የአስተዳደር፣ የጽዳትና የጥበቃ አገልግሎቶች መሆናቸው ተገልጿል። አገልግሎቶቹን ለ3ኛ ወገን ማስተላለፍ የተፈለገው ንግድ ቢሮ የሚያስቀምጠውን የዋጋ ተመን፣ የጽዳና የጥበቃ ሥራዎች ላይ ጠንካራ ቁጥጥር እንዲያደርጉ ነው ተብሏል።
ይህም ሸማቹ ጥራት ያለው ምርት በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያገኝ ያስችላል ያሉት አቶ ቢንያም፤ ሥራው እየተጠናከረ ሲሄድ በከተማዋ የሚታየውን የዋጋ ንረት በእጅጉ ለመቀነስ ያስችላል ብለዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የተመረጡ የመንግስት አገልግሎቶች ለ3ተኛ ወገን ተላልፈው እንዲሰጡ መወስኑ ይታወሳል ያሉት አቶ ቢኒያም፤ በግልፅ ጨረታ ተወዳድረው ላሸነፉ ድርጅቶች በከተማ አስተዳደሩ የተገነቡ የገበያ ማእከላት የአስተዳደር ስራዎችን ለ3ኛ ወገን አስተላልፋል ብለዋል።
የከተማ አስተዳደሩን አገልግሎቶች ለ3ኛ ወገን ያሰተላለፈው ለሀብ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግል ማህበር እና ኢትዮ ጥበቃ አገልግሎት የሶስት ወር የውል ስምምነት የተደረገላቸው መሆኑንም ገልፀዋል።
ከሐምሌ አንድ ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ መጀመራቸው ተገልጿል።
በሳሙኤል ወንደሰን
ሐምሌ 5 ቀን 2016 ዓም

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወደምድረ ቀደምት በኢትዮዽያ አየር መንገድ!
በመዲናዋ 8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ
*****************
(ኢ ፕ ድ)
በአዲስ አበባ ከተማ የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።
በ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 85 ሺህ 219 በመንግስትና በግል ትምህርት ቤቶች በቀንና በማታ ትምህርታቸውን ከተከታተሉ ተማሪዎች መካከል 67 ሺህ 903 የሚሆኑት ማለትም 78.9 በመቶ ያህሉ 50 እና በላይ ማምጣታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዲናኦል ጫላ አስታውቀዋል።
ተማሪዎች https://aa.ministry.et/#/result ማስፈንጠሪያ በመጫን መለያ ቁጥርና ስም በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት እንደሚችሉ ትምህር ቢሮ አስታውቋል።

አፈጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ከተለያዩ ሀገራት ጋር ፓርላሜንታዊ የሁለትዮሽ ግንኙነቶች ላይ ውይይት አካሄዱ
******
(ኢ ፕ ድ)
በሩሲያ ሰይንት ፒተርስ በርግ ለብሪክስ አባል ሀገራት በተዘጋጀው ፓርላሜንታዊ ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን አፈጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ከተለያዩ የብሪክስ አባል ሃገራት ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አካሂዷል።
የሁለትዮሽ ግንኙነት ውይይቶችን ከሩሲያ ፌዴሬሽን፣ ከአዘርባጃንና ከኢራን ፓርላማ ልዑክ ጋር አካሄዷል፡፡
ከሩሲያ ፌዴሬሽን ካውንስል አፈ-ጉባዔ ቫሌንቲኖ ኢቫኖቭና ማትቪዮንኮ ጋር በተደረገ ውይይት የሁለቱ ሀገራት ፓርላሜንታዊ ግንኙነቶችን ለማጠናከር ተቀራርቦ መሥራት ያስፈልጋል ተብሏል፡፡
የሁለቱን ሀገራት ፓርላሜንታዊ ግንኙነቶች ለማጠናከር የልምድ ልውውጦች፣ ሥልጠናና ሌሎች ድጋፎችን ማጠናከር እንደሚገባ ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡
የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር በበኩላቸው ኢትዮጵያ እያካሄደች ያለውን ሁለንተናዊ ለውጥ ገለጻ ያደረጉ ሲሆን ከሩሲያ ፌዴሬሽን ፓርላሜንት ካውንስል ጋር የሚደረገው ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል፡፡
ሐምሌ 05 ቀን 2016 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በበጀት ዓመቱ የሥራ አፈጻጸም ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገቡን አሰታወቀ
👉 በበጀት ዓመቱ ብር 135 ነጥብ 4 ቢሊዮን ገቢ አግኝቷል።
👉 ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር በ13 በመቶ ዕድገት አሳይቷል።
👉 በከታክስ በፊት የተገኘው ብር 25 ነጥብ 6 ቢሊዮን ትርፍም በባንኩ ታሪክ ከፍተኛ ሆኖ ተመዝግቧል
👉 የባንኩ አጠቃላይ የተቀማጭ ገንዘብ መጠንም አንድ ነጥብ 17 ትሪሊዮን ብር በላይ ተሻግሯል፣
👉 የደንበኞቻችን ቁጥር ደግሞ ከ45 ሚሊዮን በላይ ሆኗል
👉 በበጀት ዓመቱ ከብር 218 ቢሊዮን በላይ የብድር አገልግሎት አቅርቧል፣
👉 91 በመቶ ወይም ብር 198 ቢሊዮን የሚበልጠው ለግሉ ዘርፍ የተለቀቀ ብድር ነው፣
👉 የተበላሹ ብድሮች ክምችት ከፍተኛ መሻሻል በማሳየት በዓመቱ ማጠቃለያ 2 ነጥብ 6 በመቶ ደርሷል።
👉 በበጀት ዓመቱ ከብር 31 ነጥብ 6 ትሪሊዮን በላይ የገንዘብ ዝውውር ተፈጽሟል፣
👉 ከዚህ ውስጥ 72 በመቶ የሚሆነው ግብይት በዲጂታል የክፍያ አማራጮች የተከናወነ ነው፣
👉 የ“ፅዱ ኢትዮጵያ” ንቅናቄን በመሪነት በመደገፍ ባንኩ ብር 23 ሚሊዮን አበርክቷል፣
👉 ከሲስተም ማሻሻያ ጋር በተገናኘ መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም በተፈጠረ ችግር ምክንያት ያለአግባብ ተወስዶ ከነበረው ብር 801 ነጥብ 4 ሚሊዮን ገንዘብ ውስጥ 99.34 በመቶ ወይም ብር 796 ነጥብ 6 ሚሊዮን ተመልሷል፣
👉 ቀሪውን ብር 4.76 ሚሊዮን ለማስመለስ ጥረቶች ቀጥለዋል
በንኩ በአዲሱ በጀት ዓመት የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ በበለጠ ተነሳሽነትና ትጋት መስራት እንደሚያሰፈልግና የተሻለ ውጤት በማስመዝገብ የላቀ አገልግሎት ለማቅረብ መትጋት ይጠበቃል ሲል መግለጹን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ርዕሰመስተዳድር‼️
👉 በግብርና ወደ 16 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ከ182 በላይ የተለያዩ ኢንቨስትመንቶችን መሳብ ችለናል፣
👉 ወደ 66 የእርሻ ትራክተሮች ተገዝተው ለአርሶ አደሩና ለወጣቱ ተሰራጭቷል፣
👉 ለውጭ ገበያ የማር ምርት የሚያቀርቡ ባለሀብቶች ማፍራት ተችሏል፣
👉 በሰሊጥ ምርት ሜካናይዜሽንን አለማምደናል፣
👉 በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በአስር ወራት አንድ ነጥብ ሰባት ሚሊዮን የዶሮ ጫጩት ተሰራጭቷል፣
👉 የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል በተጀመረ ሥራ ማህበረሰቡ ከ414 ሚሊዮን ብር በላይ ለግንባታ ሰጥቷል፣
👉 ለመማሪያ መጽሐፍት ማሟያም 65 ሚሊዮን ብር ማህበረሰቡ አዋጥቷል፣
👉 ለ53 ሺ ዜጎች የሥራ ዕድል ፈጥረናል። ከነዚህ ውስጥም 28 ሺ የሚሆኑት በግብርና ዘርፍ የተሰማሩ ናቸው፣
👉 በሌማት ትሩፋት ፕሮግራም የአንድ ቀን ጫጩት ለሚያቀርቡ ተዘዋዋሪ ፈንድ የማመቻቸት ሥራ ተሰርቷል፣
👉 በግንባታ ላይ የሚገኘው ደንቢ ሎጅና ፏፏቴም ደንቢ ሐይቅ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ አካል ነው፣
👉 ባለፈው ዓመት ወደ 289 ሚሊዮን ችግኝ ተተክሏል፣
👉 በዘንድሮ ክረምትና እስከ መስከረም ወር ባለው ጊዜ 404 ሚሊዮን ችግኞች ለመትከል ታቅዷል፣
👉 የወባ ወረርሽኝ ለክልሉ ተግዳሮት ሆኗል። በሽታውን ለመከላከል የተለያዩ ሥራዎች ቢሰሩም ችግሩ እየተባባሰ ነው እንጂ አልቀነሰም። በዚህ ዓመት ተባብሷል። አንድ ሰው በተደጋጋሚ በወባ ይያዛል። የታማሚውም ቁጥር ጨምሯል፣
ርዕሰ መስተዳድሩ ከኢፕድ ጋር ያደረጉትን ቆይታ ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=131828

እስከ ሦስት ዓመታት የሚጠብቁት የልብ ሕክምና ወረፋ
*****
(ኢ ፕ ድ)
ሕጻን ሐዋርያ ንጉሤ የአራት አመት ታዳጊ ሲሆን ከስድስት ወር እድሜው ጀምሮ የኢትዮጵያ የሕጻናት ልብ ሕክምና ማዕከል ተመላላሽ ታካሚ ሆኖ ቆይቷል፡፡
የሕጻን ሐዋርያ ንጉሤ ታላቅ እህት ገነት ንጉሤ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር ባደረገችው ቆይታ እንደተናገረችው ሐዋርያ በተወለደ በስድስት ወሩ ቤተሰቦቹ ልጃቸው የልብ ክፍተት ሕመም እንዳለበት ይነገራቸዋል፡፡ ይህ ቢያስደነግጣቸውም ነገሩን ይበልጥ ከባድ ያደረገባቸው ሕክምናው በሀገር ውስጥ እንደማይሰጥና ልጃቸው ወደ ውጭ ሄዶ መታከም እንዳለበት መስማታቸው ነበር፡፡
ልጃቸውን ወደ ውጭ ወስዶ ለማሳከም አቅማቸው የማይፈቅደው ቤተሰቦችም ይህንን ሕክምና በነፃ ይሰጣል ወደ ተባለው የኢትዮጵያ ልብ ሕሙማን ሕጻናት መርጃ ማዕከል ልጃቸውን ይዘው ያቀናሉ፡፡ በዚህ የሕክምና ማዕከልም ልጃቸው እየተመላለሰ ክትትል ማድረግ ቢጀምርም ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ ለመታከም በርካታ ወረፋ በመኖሩ መጠበቅ ግድ ይላቸዋል፡፡
ወ/ሪት ገነት በማዕከሉ ወደ ውጭ ሄዶ ለመታከም ሕክምናውን የሚጠብቁ በርካታ ሕጻናት በመኖራቸው ሕጻን ሐዋርያ ወደ ውጭ ሄዶ ለመታከም ሦስት ዓመት ወረፋ መጠበቁን ተናግረዋል፡፡
ሐዋርያ ሕክምናውን ባላገኘባቸው ዓመታት ለመጫወት፣ እንዲሁም ምግብ ለመመገብ እጅግ ፈታኝ እንደነበር.....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=131922

የኢትዮጵያ የንግድ ሚዛን መዛባት ኢኮኖሚያዊ ፈተናዎች
*****
(ኢ ፕ ድ)
ኢትዮጵያ ከውጭ የምትቀበላቸው ምርቶች ከምትልካቸው ምርቶች የላቀ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ይህ የሀገሪቷ ቀጣይነት ያለው የንግድ ሚዛን አለመመጣጠን ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮቶችን ሊፈጥር እንደሚችልም ይነሳል፡፡
በኢትዮጵያ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት የምጣኔ ሀብት ከፍተኛ ተመራማሪ የሆኑት ጀማል መሐመድ (ዶ/ር) ስለ ሁኔታው እንደገለጹት፤ አወንታዊ ሚዛን (የንግድ ትርፍ) በመባል የሚታወቀው ሀገር ከምታስገባው
በላይ ወደ ውጭ ስትልክ ሲሆን፤ በተቃራኒው የንግድ ጉድለት በመባል የሚታወቀው አሉታዊ ሚዛን፣ ከውጭ የሚገቡ ምርቶች ወደ ውጭ ከሚላኩ ምርቶች ሲበልጡ ነው፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ የኢትዮጵያ የንግድ ሚዛን ነባራዊ ሁኔታ አሉታዊ ሚዛን ላይ ይገኛል፡፡
እንደ ጀማል (ዶ/ር) ማብራሪያ፤ ባለፈው ዓመት የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ዋጋ ከ4 ቢሊዮን ዶላር በታች ሲሆን፣ ከውጭ የሚገቡት ምርቶች ግን ከ10 ቢሊዮን ዶላር በላይ በመሆናቸው.....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=131923

ፖርቹጋላዊው ሉዊስ ናኒ እና ናይጄሪያዊው ንዋንኩ ካኑ አዲስ አበባ ገቡ
*****
(ኢ ፕ ድ)
ታዋቂዎቹ የእግር ኳስ ተጫዋቾች የፖርቹጋሉ ሉዊስ ናኒ እና ናይጄሪያዊው ንዋንኩ ካኑ ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብተዋል
ሁለቱ ታዋቂ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ወደ ኢትዮጵያ የመጡት የመቻል 80ኛ አመት የምስረታ በዓል ላይ ተካፋይ እንዲሆኑ በተደረገላቸው ግብዣ መሠረት ነው።
ተጫዋቾቹን የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ስለሺ ግርማ ፣የመቻል ስፖርት ክለብ ቦርድ ሰብሳቢ ሰይፈ ጌታሁን (ዶ/ር) እና የመከላከያ ሚዲያ ስራዎች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ብርጋዴር ጄኔራል ኩማ ሚደቅሳ አቀባበል አድርገውላቸዋል ሲል ኤፍቢሲ ዘግቧል።
ሐምሌ 6 ቀን 2016 ዓም