“ሕገወጦች በድንጋይ ከሰል አመላላሽ አሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት እያደረሱ ነው” -የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች
👉 ችግሩም የሲሚንቶ ምርት አቅርቦት ላይ ስጋት ደቅኗል፣
****
(ኢ ፕ ድ)
ሕገወጦች በድንጋይ ከሰል አመላላሽ አሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት እያደረሱ በመሆኑ በሲሚንቶ ምርት አቅርቦት ላይ ስጋት መደቀኑን በቤኒሻንጉል ጉሙዝና ኦሮሚያ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች አስታወቁ።
አስቸኳይ መፍትሔ ካልተሰጣቸው ምርቱን ለሲሚንቶ ፋብሪካዎች ማቅረብ እንቸገራለን ሲሉ አሽከርካሪዎች ገልጸዋል።
ከድንጋይ ከሰል ምርት ወደሲሚንቶ ፋብሪካዎች የሚያመላልሱ አሽከርካሪዎች በህገወጦች ምክንያት ዘረፋና የግድያ ሙከራ እየተፈጸመባቸው መሆኑን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ተናግረዋል።
በተለይ በቤኒሻንጉል ጉሙዝና ኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ላይ ችግሩ የከፋ መሆኑን የጠቆሙት አሽከርካሪዎች፤ በየቦታው ገንዘብ የሚጠይቁ ወጣቶች ተበራክተዋል ሲሉ በምሬት ገልጸዋል።
የኬላ ክፍያ በሚል ስም ገንዘብ ካልከፈላችሁ አታልፉም የሚሉ ወጣቶች በመበራከታቸው ለአንድ ተሳቢ ተሽከርካሪ በድምሩ እስከ 20 ሺህ ብር እየከፈሉ እንደሚያልፉ.....
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
https://www.press.et/?p=71848
ኢትዮጵያን እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ‼
ሀገርን በዘላቂነት እናልማ‼
የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ‼
ለማንኛውም ፈተና እንዘጋጅ‼

የአዳማ የወባ ምርምርና ስልጠና ማዕከል ተመርቆ ስራ ጀመረ
******
(ኢ ፕ ድ)
ጤና ሚኒስቴር ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ያስገነባው የአዳማ የወባ ምርምርና ስልጠና ማዕከል ተመርቆ ስራ ጀመረ።
ማዕከሉ ስራ በጀመረበት ወቅት የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ ዶክተር ደረጀ ድጉማ በኢትዮጵያ የወባ በሽታ ዜጎች ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ በሀገር አቀፍ ደረጃ የወባ በሽታን የመከላከል መርሐ ግብር ስኬታማ ተግባራት መከናወናቸውን ተናግረዋል።
የአርመወራ ሀንሰን ምርምር ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ በበኩላቸው ማዕከሉ የወባ በሽታ ምርመራ፣ ጥናትና ምርምር እንዲሁም የስልጠና አገልግሎት የሚሰጥ ነው ብለዋል።
በመርሀ ግብሩ ኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ ዶክተር መንግሥቱ በቀለ ባሰሙት የመክፈቻ ንግግር ያለምርምርና ስልጠና የወባ በሽታን ማጥፋት ባለመቻሉ የሁሉም እርብርብ እንደሚጠይቅ ተናግረዋል።
የስልጠና ማዕከሉ ይህን የወባ በሽታ ለማጥፋት ለሚያደረገው ርብርብ የበኩሉን ሚና ይወጣል ተብለዋል ።
በፍቃዱ ዴሬሳ (አዳማ)

በአዲስ አበባ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሃ ግብር እየተካሄ ነው
****
(ኢ ፕ ድ)
የአዲስ አበባን አውራ ጎዳና መንገዶችን ተከትሎ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሃ ግብር እየተካሄ ነው።
በአዲስ አበባ ዛሬ በሚካሄደው ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሃ ግብር በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ዝግጅት እያደረጉ ሲሆን በኢፍጣር መርሃ ግብሩ ላይ በርካታ ሰዎች ይሳተፋሉ።

ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በምዋይ ኪባኪ አስከሬን ሽኝት መርሀ ግብር ላይ ተገኙ
******
(ኢ ፕ ድ)
በናይሮቢ ኒያዮ ብሔራዊ ስታድዮም በተካሄደው መርሀ ግብር ለመሳተፍ ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴን ጨምሮ የደቡብ አፍሪካው ሲሪል ራማፎሳ እና የደቡብ ሱዳኑ ሳልቫ ኪር ማያርዲት እንዲሁም ሌሎች የተለያዩ አገራት መሪዎችና የቀድሞ ፕሬዝዳንቶች ተገኝተዋል።
ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ በመርሀ ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፥ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ምዋይ ኪባኪ በስልጣን ዘመናቸው ቀጠናዊ ትስስር ላይ በርካታ ስራዎችን ስለመስራታቸው እና በእርሳቸው ዘመን በኢትዮጵያ እና በኬንያ መካከል ትብብርን የሚያጠናክሩ በርካታ ስምምነቶች ስለመፈረማቸው ገልፀዋል።
ምዋይ ኪባኪ የመጀመሪያውን ተፎካካሪ ፓርቲ በመምራት ሁለት ጊዜ በምርጫ ተመርጠው እ.ኤ.አ ከ2002-2013 በፕሬዝዳንትነት አገልግለዋል።
ከፍተኛ ትምህርታቸውን በምጣኔ ሃብት ዘርፍ በዩጋንዳና በእንግሊዝ ተከታትለው በመጀመሪያ በአስተማሪነት፣ ቀጥለውም በሀገራቸው ፋይናንስ ሚኒስትርነት ለ13 ዓመታት እንዲሁም በምክትል ፕሬዝዳንትነት ለ10 ዓመት አገልግለዋል።
እንደ ኢቢሲ ዘገባ በመሪነት ጊዜያቸውም ኬንያ ዘላቂ የሆነ ምጣኔ ሃብት እንድታዳብር በማድረጋቸው እና ሙስናን መታገል ላይ ባላቸው ጠንካራ አቋም በሕዝባቸው ይመሰገናሉ።
በተጨማሪም 1 ሚሊዮን ታዳጊ ህፃናት ትምህርት እንዲማሩ መዋቅሩን በማስተካከል ትልቅ አሻራ ትተው ያለፉ ስለመሆናቸውም ይነገራል።
የኬንያ ሪፐብሊክ 3ኛው ፕሬዝዳንት የነበሩት ምዋይ ኪባኪ በ90 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ይታወሳል።