ETV መዝናኛ – Telegram
ETV መዝናኛ
4.87K subscribers
688 photos
79 videos
321 links
ይህ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ትክክለኛው "የኢቲቪ መዝናኛ" የቴሌግራም ቻናል ነው!!
@etvafaanoromoo1
@ETVkidschannel
@EBCWORLD1
Download Telegram
የኢሬቻ ፓርክ
እንግዶቹን ለመቀበል ዝግጁ የሆነው የኢሬቻ ፓርክ

#EBC #ebcdotstream #Ethiopia #ኢሬቻ #Irreecha
😁41👎1🥰1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዙቢሜንዲ ምርጥ ግብ
************
ማርቲን ዙቢሜንዲ ኖቲንግሀም ፎረስት ላይ ያስቆጠራት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመስከረም ወር ምጥር ግብ ሆና ተመርጣለች፡፡
ስፔናዊው አማካይ አርሰናል ኖቲንግሀም ፎረስትን 3 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ ሁለት ግቦችን ማስቆጠሩም ይታወሳል፡፡
9👎3
Forwarded from EBC SPORT
ክርስቲያኖ ሮናልዶ 950ኛ ግቡን አስቆጠረ
*****

ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ 20 ዓመታትን በተሻገረው የተጫዋችነት ዘመኑ በአጠቃላይ ያስቆጠራቸውን የግብ ብዛቶች 950 አድርሷል።

የአምስት ጊዜ የባሎን ዶር አሸናፊው ሮናልዶ በሳዑዲ ፕሮ ሊግ አል ናስር አል ሃዛምን 2 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ አንድ ግብ አስቆጥሯል።

ክርስቲያኖ ሮናልዶ 1000 ግቦች ላይ ለመድረስ 50 ግቦች ብቻ የሚቀሩት ይሆናል።
10👍5👎1
5 ቀናት ብቻ ቀሩ!!! 📢
ዝግጁ ናችሁ!?

በአንድነት ድምቅ የምንልበት ቀን 25 ቀናት ብቻ ይቀሩታል

ሀገር በ10ኪ.ሜ.

2018 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለም አቀፍ 10ኪ.ሜ

#GreatEthiopianrun #25thEdition #10k #25DaysToGo
25 ቀናት ብቻ ቀሩ!!! 📢

ዝግጁ ናችሁ!?

በአንድነት ድምቅ የምንልበት ቀን 25 ቀናት ብቻ ይቀሩታል
ሀገር በ10ኪ.ሜ.

2018 ሶፊ ማልት ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አለም አቀፍ 10ኪ.ሜ

#GreatEthiopianrun #25thEdition #10k #25DaysToGo
5🥰2😁1
ኢትዮጵያ ደቡብ ሱዳንን 4 ለ 1 አሸነፈች
*****************

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የሴካፋ ውድድር ኢትዮጵያ ደቡብ ሱዳንን በማሸነፍ 2ኛ ተከታታይ ድሏን አስመዝግባለች።

ምድብ አንድ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ምድቡን በ6 ነጥብ እየመራም ይገኛል።

ቀን 7 ሰዓት ላይ በአበበ ቢቂላ ስቴዲየም በተደረገው ጨዋታ ዳዊት ካሳው ሦስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ ሰርቷል።

እንየው ስለሺ ደግሞ 4ኛዋን ግብ ከመረብ አሳርፏል።

ፓኖም ጁሎ የደቡብ ሱዳንን ብቸኛ ግብ በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል።

በአንተነህ ሲሳይ
7👍1
"የዘመን እንቆቅልሽ" - በአረጋኸኝ ወራሽ

ዜማ - አማኑኤል ይልማ

ግጥም - መሰለ ጌታሁን

ቅንብር - አማኑኤል ይልማ

በቅርብ ቀን!

#EBC #ebcdotstream #music #entertainment
5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከሚሊዮኖች ጋር ትውውቅ የሚፈጥሩበትን ልዩ አጋጣሚ ይጠቀሙ
************

በኢቢሲ አዝናኝ የገና በዓል ዝግጅቶቻችን ላይ ምርትና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ።

ለበለጠ መረጃ ወደ

📲 0968979797
📲 0947959595

ይደውሉ