Forwarded from Self Taught Developers (✞Faith✞)
JavaScript is hard
Coding is hard
Web3 is hard
CSS is hard
Yes, everything will be hard at first, but it will become easy once you start learning it and put your time and effort into it!
Google, Microsoft, Apple was not built in a day, not even a month, and not even a year.
#SelfTaughtDev
#FullStackDev
#coding
Link:@SelfTaughtDev1

👍3🔥1
https://news.1rj.ru/str/datingapp/app?startapp=ref_UysuNUdDBCEVoJ5
DATING WEB APP nw Join belut ena gera gonachun felgu.....

Telegram
Dating App
app
Forwarded from Self Taught Developers (✞Faith✞)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍2🔥2👏1
Forwarded from Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
በዛሬው ፈጣን አለም ባላሰለሰ ትምህርት እና የክሂሎት እድገት ውስጥ መሳተፍ ከመቼውም ጊዜ ይበልጥ እጅግ አስፈላጊ ሆኗል።
በረፍት ላይ ላላችሁ ተማሪዎች፣ ለወጣት ባለሞያዎች፣ ራሳቸሁን በእውቀት በመገንባት በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ በጎ ተፅዕኖ ለመፍጠር ለምትጓጉ ሁሉ የአምስት ሚሊዮን ኮደርስ ፕሮጀክት ቀዳሚ ሊያደርጋችሁ ተሰናድቶላችኋል። የትምህርት እና የእውቀት መነሻችሁ እና ያላችሁበት ደረጃ ምንም ይሁን ያላችሁን ክሂሎት ለማሳደግም ሆነ አዲስ ነገር ለማወቅ ለምትሹ ሁሉ ሰፊ የእድል በር ተከፍቶላችኋል።
በመላው ኢትዮጵያ ያላችሁ የክሂሎት አበልፃጊዎች፣ አሣዳጊዎች፣ ዩኒቨርሲቲዎች ይኽንን ፕሮጀክት እና እንቅስቃሴዎቹን እንዲደግፉ ጥሪ አቀርባለሁ።
ውድ ባለተሰጥዖዎች ፣ የኢትዮጵያችን ጥንካሬ በእናንተ እድገት ላይ የተመሠረተ ነው።
ለመመዝገብ: http://www.ethiocoders.et
In today's fast-paced world, continuous learning and skills development are more important than ever.
To all students on break, young professionals, and those eager for personal growth and making a positive impact locally and beyond: the 5 Million Coders initiative has been launched to help you stay ahead, regardless of your career stage or goals. Whether you're looking to enhance your current skills, learn something new, or prepare for future opportunities, this initiative is designed for you.
I also strongly encourage everyone involved in skill-building in Ethiopia—incubators, accelerators, universities, and others—to fully embrace this initiative. Our nation's strength lies in your growth!"
Register through: http://www.ethiocoders.et

🔥1
Forwarded from Jimma University Students 🇪🇹 (AB MAJEED 🇪🇹)
Academic Calendar of 2017 E.C.pdf
1.2 MB
Share share
ለተጨማሪ መረጃ
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😱1
Join us for the latest tech news, tips, and memes - because the future is here, and it's 🚀
https://news.1rj.ru/str/dagmAi_6
https://news.1rj.ru/str/dagmAi_6
Telegram
dagmAi
I'm here to share my thoughts, insights and experiences on my way. Whether you're looking for inspiration, or just a fresh perspective, you'll find something valuable here. Let's learn and grow on this journey.🙌
For any suggestion @dagiz_6
For any suggestion @dagiz_6
Forwarded from Self Taught Developers (✞Faith✞)
To-Do Website
My project is a To-Do list.It's designed to store the tasks u need to complete for the day.It has an Add feature that allows u to add items to the list,and another feature that shows ur current list.If u want to delete an item u simple press Delete.
@SelfTaughtDev1
🔥2
Forwarded from dagmAi
YouTube
Next class will start on Sept 7th, 2024 - (Full Stack Application Development - MERN Stack)
Next class will start on Sept 7, 2024 - (Full Stack Application Development - MERN Stack)
------------------------------
የኢቫንጋዲ የፉል ስታክ (Full-stack) አፕልኬሽን ደቨሎፕመንት ኮርስ ምን ምን ያካትታል?
https://www.youtube.com/watch?v=JsGumVTyzDo
Class orientation session:
…

👍2
Hey, I was thinking about starting a live podcast about my coding journey to help build a tech community. What do you think? I would love to hear your thoughts?
Anonymous Poll
94%
Yes that's good idea
6%
Nah we don't need community like that
Forwarded from Jimma University Official (Addisalem Taye)
Notice
August 17, 2024
Jimma University
********
Jimma University internet is currently down due to road construction in Jimma City. We apologize for any inconvenience this may cause.
We are working with Ethiotelecome to resume services promptly. We will notify the University community as soon as the service resumes.
JIMMA UNIVERSITY

🤔3
This is insane 😳👏👏😲😮😲
🚑 Scientists from USA have developed an inexpensive electric bandage that speeds up wound healing by 30%.
To activate the bandage, you just need to moisten it, and it starts delivering a weak current that stimulates cells and suppresses bacterial growth.
It's a single-use product, but it’s expected to cost just $1. However, there’s no production timeline yet as clinical trials are still ahead.
#Technology
#Tech
#News

⚡1👍1
For Jimma Pre-Engineering and computing and other natural science Students information about field
❤1
Forwarded from Jimma University Students 🇪🇹 (Mĩşbãĥ)
ELECTRICAL AND COMPUTING ENGINEERING
🙌 ይህ department የ Electrical engineering እና computer engineering ቅይጥ ነው። ስለዚህ
ወደዚህ Department መግባት የምትፈልጉ ልጆች ከ እናንተ ምን ይጠበቃል🤔??
🔰 Applied maths ትምህርት ላይ ጎበዝ መሆን ይጠበቅባችሗል። Applied maths I , Applied maths II , Applied maths III ትማራላችሁ። እነዚህን ኮርሶች ስትማሩ Integration, Laplace transformer , Ordinary Differential Equation የመሳሰሉትን ገብቷችሁ ተማሩ ምክንያቱም ከ እናንተ ጋር አብረው የሚቀጥሉ ህጎች ናቸው። በቃ ፈለጣ ላይ ጎበዝ መሆን አለባችሁ። ደግሞ የ Electrical ተማሪ ፈለጣ ላይ አይታማም🙈።
🔰 የ Electrical part ቶች ላይ ጎበዝ መሆን ይጠበቅባችሗል። ስለ circuit(electronics) , resistor, diode, gate, capacitor... የ 10 ኛ እና 12 ኛ ክፍል Physics ትምህርት ላይ ተምራችሁታል። ግቢም ላይ እነዚህን ትምህርቶች ሰፋ ብለው ትማሩታላችሁ። የ 12 ኛ ክፍል Physics መፅሀፍ በ pdf ያዙት circuit ትምህርት ላይ ያግዛችሗል። እኔ የምመክራችሁ ውጤት ለመስራት ብላችሁ theory ላይ ብቻ ትኩረት አታድርጉ። ተግባራዊ ትምህርቱን ከ theory ጋር አጣምራችሁ ተረዱት። ተግባሩን ካወቃችሁት ስራ በማጣት አትቸገሩም።
📳 የራሳችሁን ጥገና ቤት፡ ኤሌክትሮኒክስ ቤት መክፈት ትችላላችሁ።
🏦 ለተለያዩ ህንፃዎች Installation መስራት ትችላላችሁ ። በዛ ላይ ጨላው ራሱ😋።
✈️ አየር መንገድ መስራት ትችላላችሁ።
⛽️ የ ሀይል ማመንጫ ጣቢያዎች (power station) ላይ መቀጠር ትችላላችሁ።
🛸 መብራት ሀይል እና ቴሌ ተቀጥራችሁ መስራት ትችላላችሁ። ወዘተ
🔰 Programming Language ላይ ጎበዝ ወይም ሞካሪ መሆን ይጠበቅባችሗል።
😘 C++ , Java , Python የመሳሰሉትን የ programming or code ትምህርቶችን ትማራላችሁ። በጣም ልመክራችሁ የምፈልገው ነገር የ programming ትምህርት እጅግ በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ፡ ከ computer ጋ ማውራት ነው። computer ሩን እንዲህ እንዲህ አድርግልኝ ብለህ በአግባቡ ታዘዋለህ/ሽ ፡ እሱም ታዛዥ ነው የ ልብህን/ሽን ያደርግልሀል/ሻል😁። የ programming ትምህርት ከ መምህር ብቻ አትጠብቁ ፡ Google እያደረጋችሁ አንቡብ። በ አማርኛ እያስረዳ የሚያስተምር video አለ ፡ እሱን ከ Google download አድርጋችሁ ወይም ደግሞ ከ senior ተማሪዎች ተቀብላችሁ በደንብ እዩት፡ ያግዛችሗል።
👷♂ Programming ላይ ጎበዝ ከሆናችሁ የተለያዩ ድርድቶች ላይ በቀላሉ ትቀጠራላች።NASA መግባት ትችላላችሁ።
👷♀ programming ላይ ጎበዝ ከሆናችሁ የራሳችሁን software አበልፅጋችሁ ራሳችሁንም ሀገራችሁንም መጥቀም ትችላላችሁ። 🙏🙏 ደጋግሜ የምነግራችሁ ነገር የ programming language ትምህርት እጅግ በጣም በጣም ደስ የሚል የ ተግባር ትምህርት ስለሆነ ጊዜ ሰጥታችሁ አንብቡት ተረዱት በጣም ትወዱታላችሁ ፡ ለዚች ሀገር የ ቴክኖሎጂ ዕድገትም ተስፋ ትሆናላችሁ።
✅ Electrical and Computer engineering መግባት የምትፈልጉ ልጆች ከ 3 ኛ አመት በሗላ Stream ትመርጣላችሁ። 👇👇
👷♀ power
👷♀Installation
👷♀Communication
👷♀ Computer
👆 ከ እነዚህ አንዱን የፈለጋችሁትን stream መርጣችሁ specialize ታደርጋላችሁ። ውጤት ቢኖራችሁ አሪፍ ነው ወደ ምትፈልጉት stream ለመግባት።
📌 School of Mechanical and Chemical Engineering
😁 Mechanical Engineering እና Chemical Engineering የ አንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው። ስለዚህ ወደ እነዚህ ዲፓርትመንት የምትገቡ ልጆች የምትወስዷቸው ኮርሶች በብዛት ተመሳሳይ ስለሆኑ ህብረት ፍጠሩ☺️። እስኪ ለየብቻ እንያቸው🤔።
📌Mechanical Engineering
🚸 ወደዚህ ዲፓርትመንት የምትገቡ ልጆች ከእናንተ ምን ይጠበቃል🤔?
Mechanical Engineering በዋናነት ስራው የተለያዩ መሳሪያዎችን Design, Develop, operate and manufacture ማድረግ ነው።
እነዚህ መሳሪያዎች ምንድን ናቸው🤔 ?
🚘🚄 የመኪና ሞተር እና ሌሎች ሞተር
🆒 ፍሪጅ
🚨 የ ተለያዩ turbines
☢ Air conditioner
🚹 ሊፍት እና ሌሎችም።
እነዚህ መሳሪያዎች Design ለማድረግ የተለያዩ parameters ትማራላችሁ። Design ካደረጋችሁ በሗላ develop ታደርጋላችሁ። ይኸን ለማድረግ ደግሞ
👨🔧 Mechanics
👩🏭 Dynamics
👨🔧 Thermodynamics
👩🏭 Structural Analysis
👨🔧 Material
ትማራላችሁ። ስለዚህ👆👆 እነዚህን ትምህርቶች ላይ deep understanding ሊኖራችሁ ይገባል። ፈለጣ ይበዛባቸዋል ፡ ስለዚህ ፈለጣ ላይም ጎበዝ ሁኑ። እኔ ግን የምመክራችሁ ሳይንሱን እወቁት። ኸረ Google አድርጉ🙈 ብዙ ነገር ታገኛላችሁ።
እሺ design and develop ካደረጋችሁ በሗላ operate ታደርጋላችሁ። ራሳችሁ የሰራችሁትን መሳሪያ ራሳችሁ ታንቀሳቅሱታላችሁ ትጠግኑታላችሁ። ስለዚህ
🛫Airport
🚕Automotive
🛳Shipment
🏘 Building
🚈Railway
ለሌሎችም 👇👇click here👇👇
https://news.1rj.ru/str/jufirstyear

Jimma University Students 🇪🇹
#JIMMA ETHIOPIA
Welcome to our Telegram channel all about Jimma University! Here, you'll find simple explanations, quick notes, and the latest news from Jimma University.
For Advertisement contact me @Mejido
WE ARE WITH YOU !

👍1
Forwarded from Jimma University Students 🇪🇹 (Mĩşbãĥ)
አርክቴክቸር ENGINEERING‼️
🕌 አርክቴክቸር ኢንጅነሪንግ በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ባይሆንም ውስን ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።መስኩ የሚያተኩረው በዙሪያችን ባለው ተለዋዋጭ ዓለም እና ህንፃዎቻችንን ፣ ሰፈሮቻችንን እና ከተሞቻችንን ከአዳዲስ ግንዛቤዎች እና ከነዋሪዎች ፍላጎቶች ጋር የማጣጣም ተግዳሮት ላይ ነው ፡፡
አርክቴክቸር ከዲዛይን ጋር ይሠራልየህንፃዎች እና ሌሎች አካላዊ መዋቅሮች እቅድ እና ግንባታ ፡፡ ብዙውን ጊዜ ሕንፃዎች እና አካላዊ መዋቅሮች የስነ-ሕንጻ ሥራ ውጤቶች እንደሆኑ ይነገራል ፡፡
👩🏫በዚህ መስክ ውስጥ ለማደግ አንድ ሰው የተወሰኑ ክህሎቶችን እና ጥራቶችን መያዝ አለበት።
# የፈጠራ ቴክኒካዊ እውቀት
#የአስተዳደር ችሎታ
#ፋይናንስ እና ወጪ ግምት ችሎታ
#ስዕል ፣ የእቅድ አወጣጥ ችሎታ
#ተክል ትርጓሜ እና ግንዛቤ
#የድምፅ ጂኦሜትሪ እና የሂሳብ እውቀት አይን ለዝርዝር ፡፡
#የትንታኔ እና ችግር ፈቺ ክህሎቶችጥሩ #የደንበኛ መስተጋብር (ግንኙነት) ችሎታ።
📌 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❓
☘አርክቴክት ለመሆን ዜጎች በአርክቴክቸር እና በከተማነት ድግሪ መውሰድ አለባቸው ።በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ 5 አመት ቆይታ የነበረው ቢሆንም አሁን ላይ ግን Fresh man ን ጨምሮ 6አመት ሆኗል። በዚህ ሁኔታ 10 ሴሚስተሮች አሉ። በመጨረሻዎቹ ሴሚስተሮች ውሰጥ ተማሪው በአንዳንድ ፕሮጀክቶች ውስጥ የመለማመድ ስሜት እንዲኖረው ያስፈልጋል። ምክንያቱም በሰነ-ህንፃው አካባቢ ያተኮሩ የፕሮጀክቶች ልማት ተሞክሮ ምን ያህል እንደሆነ እንዲሁም የኮርስ መደምደሚያ ወረቀትዎን(ቲሲሲ) እንደ ፅሁፉ የተወሰነ እውቀት ስለመኖሩ የተወሰነ ስራ ልምምድ ጫና ግዴታ ስለሆነ ነው።
📚 ምን አይነት ተማሪ ነው አርክቴክት መግባት ያለበት❓
☘አርክቴክቸር Engeenering ለመግባት ስዕል ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢገቡበት ይመረጣል። እንዲሁም በስዕልና design የማድረግ ተሰጥኦ, ፍላጎት እንዲሁም ልምድ ያለው መሆን አለበት ትምህርቶች ላይ ጎበዝ ለመሆን ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል።
የአንድ አርክቴክት ዋና ተግባራት የሚከተሉትን ያካትታሉ
↘ከደንበኞች ጋር መገናኘት ፣
እንደ ሥነ-ሕንጻ የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪ ፣ የከተማነት ፣ እና የህንፃ ሳይንስ TU Delft ላይ ከመጀመሪያዎቹ የጥናትዎ ቀን ጀምሮ በዙሪያዎ ያለውን ዓለም ዲዛይን ማድረግ ይጀምራሉ ፡፡
ተማሪዎች በኢንጂነሪንግ ፣ በንድፈ-ሀሳብ እና በዲዛይን ሁለገብ በሆነ መንገድ ይሳተፋሉ ፡፡
☘ ከማስተርስ ድግሪ ትምህርቶች ውጭ ተመራቂዎችም ለፒጂ ዲፕሎማ ትምህርቶች መሄድ ይችላሉ! ከዚህ በላይ ከተጠቀሱት የፒ.ጂ.
✅የመሬት አቀማመጥ አርክቴክቸር
✅የስነ-ህንፃ ጥበቃ
✅የቤቶች ሥነ ሕንፃ
✅የከተማ ፕላን
✅ክልላዊ እቅድ
✅የትራንስፖርት እቅድ
✅የህንጻ ሳይንስ
✅የግንባታ ቁሳቁስ ምህንድስና።
ኤም.ቢ.ኤ. በ B.Arch መካከል ሌላ ተወዳጅ ምርጫ ነው ፡፡ ተመራቂዎች. እንደ ሪል እስቴት ማኔጅመንት ፣ የፕሮጀክት ማኔጅመንት እና ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ያሉ ኤም.ቢ.ኤል ልዩ ሙያተኞች በእውነተኛ አርክቴክቶች ሲቪ ላይ የበለጠ እሴት ይጨምራሉ ፡፡
ኡፍፍፍፍፍፍ ዉሃ ጠጡ (5ደቂቃ)🚰 ደከማቹህ😂😂😂......
📌በ በአርክቴክቸር Engineeering የሙያ ዘርፍ ላይ ብቁ እና ስኬታማ የሆነ ባለሙያ ምን ምን ሙያዊ ተግባራትን ያከናውናል❓
☘ በአሁኑ ጊዜ አብዛኛዎቹ አርክቴክቶች የራሳቸውን የሕንፃ ቢሮዎች (በዚህ ጉዳይ ላይ ገዝ የሆኑ) ማቋቋም ይመርጣሉ። ስለዚህ የሚወዱትን ይሠራሉ እና የራሳቸው አለቆች ናቸው። በአጠቃላይ ፣ የእነዚህ የሕንፃ ጽሕፈት ቤቶች ዋና ተግባራት - በዕቅድ ላይ የምክር ፣ የውስጥ ሥነ ሕንፃ ፣ የግንባታ ሥራዎች ፣ የተበላሹ ቦታዎችን እንደገና ማደስ እና እንዲሁም የከተሞች መስፋፋት ናቸው።
📚 የግል ሥራ ፈጣሪ አርክቴክት ሲሆኑ ፣ በአገልግሎቱ መጠን ላይ በመመርኮዝ ገቢዎች በእጅጉ ሊለያዩ ይችላሉ። ይህ የሆነበት ምክንያት እንደ የከተማው መጠን እና እነዚህ ቢሮዎች የሚገኙበት ገቢን በቀጥታ የሚነኩ ምክንያቶች ስላሉ ነው
📚 AN ARCHITECT ENGINEER is someone who:
📌• Designs, builds, and also...
በአጭሩ ሥነ-ህንፃ ግድቦችን ፣ ድልድዮችን እና ዋሻዎችን ለመጫን ትሁት ቤቶችን እና ህንፃዎችን ዲዛይን እና ግንባታ ውስጥ ትልቅ ሚና ይጫወታል።
✅ የአርክቴክቸር Engineeering የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው❓
✅በአርክቴክቸር Engineeering ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔❓ አይስጉ የስራ እድሉ በሀገራችን ላይ ስላልተለመደ እንደዚ ነው ለማለት ባንችልም በክልል የስነ ህንፃ እና የከተማ ም/ቤት (CAU) በመመዝገብ እንዲሁም በአርክቴክቸር Engineering የተመረቀ ተማሪ በግልም ሆነ በgroup የተለያዩ ስራዎች መስራት ይችላል።
📌 የአርክቴክቸር Engineeering ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔❓
📌 አርክቴክቸር Engineering ከባድ ነው ወይም ቀላል የሚለውን ተምረን አላየነውም 🙄🙃😇ባንልም ት/ት ከተባለ ሁሉንም focus እስካላደረግን ድረስ ይከብዱናል ሀ ሲባል የሚከብድ ት/ት የለም 😏እራሳችን ካላከበድነው ድረስ ፖ ሲባል ደግሞ ውጤታማ ለመሆን አስተማሪ የሚያስተምረውን በደንብ ማዳመጥና የሚሰጡትን courses መከታተል, ከሚያውቁ ሠዎች መጠየቅና ራስን ማሳመን ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው።
✅ ገቢውስ ምን ያክል ነው?
☘ አንድ የአርክቴክቸር Engineering ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል።የግል ሥራ ፈጣሪ አርክቴክት ሲሆኑ ፣ በአገልግሎቱ መጠን ላይ በመመርኮዝ ገቢዎች በእጅጉ ሊለያዩ ይችላሉ። ይህ የሆነበት ምክንያት እንደ የከተማው መጠን እና እነዚህ ቢሮዎች የሚገኙበት ገቢን በቀጥታ የሚነኩ ምክንያቶች ስላሉ ነው።
የአርክቴክተሩ ክፍያዎች አብዛኛውን ጊዜ በሰዓት ሥራ የሚከፈሉ ሲሆን በፕሮጀክት/አማካሪ ሰዓት በሚከፈሉት ዋጋዎች እና ሥራውን ለመከታተል የሚከፈሉት ክፍያዎች ልዩነቶች ሊኖሩ ይችላሉ። በተለምዶ የፕሮጀክቱ በሰዓት ዋጋው ከ $ 100.00 በሰዓት ይጀምራል - ሆኖም ግን ፣ እንደ መጓጓዣ ፣ ኪራይ ፣ የሰራተኞች ክፍያ ፣ ወዘተ የመሳሰሉትን የአርክቴክቱን ወጪዎች አያካትትም።
በብዙ ቦታዎች ግን የአርክቴክቱን ትርፍ በመቀነስ የአገልግሎቱን ተወዳዳሪነት ለማረጋገጥ በአርኪቴክቱ በኩል የሚከፈሉት ክፍያዎች ዝቅተኛ ሊሆኑ ይችላሉ።
በተረፈ እንደፍላጎታቹህ

Career in Biomedical Engineering - Ethiopia
If you have passion for biological sciences and medicine both then biomedical engineering makes a right career choice for you.
🌴# It’s an interdisciplinary field between biology and medicine.
🌴The Biomedical engineer applies the engineering knowledge and skills to medicine and biology in order to improve healthcare diagnosis, monitoring and therapy.
Most of the work in biomedical engineering consists of research and development. Major biomedical engineering applications include the development of bio-compatible prostheses, various diagnostic and therapeutic medical devices common imaging equipment such as MRIs and EEGs, regenerative tissue growth, pharmaceutical drugs and therapeutic biologicals.
🌴🌴Role of a Biomedical Engineer
Biomedical Engineering has huge responsibilities to improve the health facilities available and develop new ones for human use;
hence potential in this study discipline is very high. Though, this is newly emerging field but many institutes across the globe offer courses in biomedical engineering to fulfill the growing social industrial needs of biomedical engineers.
To sum up a biomedical engineer do the following activities –
#1) Designing machines for medical diagnostics artificial limbs for organ transplants
#2) Technical support for biomedical instruments and biomedical machinery like installation and troubleshoot etc.
#3)Testing of biomedical equipments for safety and efficiency
#4)Training to other clinicians on use of biomedical machinery
Work with researchers
🌿☘🍀Skills Required to be Biomedical Engineer
Academic Requirement for Biomedical Engineer
Minimum a bachelor’s degree is required to start career as biomedical engineer. One can choose this field after completion of 12years of school education with sciences and mathematics. Generally, the course duration is 4years during which subjects like fluid and solid mechanics, computer programming, circuit design, and bio-materials etc. are taught. At the end of program degree in biomedical engineering BE/B.Tech/BS is awarded. Further candidates can go for higher studies like MS or start working with government / private organizations. To be successful as biomedical engineer one need to possess communication abilities, critical thinking, problem solving skills and analytical skills.
Personal Skills
To study engineering one needs sound knowledge in mathematics and sciences which is ultimate to solve highly technical problems. In the field of biomedical engineering you need to be able to correlate the biological sciences and medicine necessary to solve problems in highly complex environment of biomedical engineering.
Biomedical Engineering is interdisciplinary study field and not a traditional study discipline. You must be able to apply knowledge of mathematics, physics, chemistry, biology, computers, medicine and information sciences together to find solution of a problem during course work as well as in industry.

Career in Biomedical Engineering - Ethiopia If you have passion for biological sciences and medicine both then biomedical engineering makes a right career choice for you. 🌴# It’s an interdisciplinary field between biology and medicine. 🌴The Biomedical…
ስለ ስራው ባህሪ ከላይ ያለው dinoscription በቂ ይመስለኛል
እስኪ
አጠር ያለች ማብራሪያ ስለትምህርቱ ይዤላቹህ መጣሁ 👇👇
#BIOMEDICAL_ENGINEERING
🛑Aproximatly ወደ ግማሽ አካባቢ calculation አለው እና medicine ምናምን passion ላላቸው እና ላልደረሳቸው አሪፍ ነው።
🛑ጤና ጤና ያጫውተዋል ትምህርቱም
biomedical ውስጥ የሉ ኮርሶች 3 ነገሮችን ይይዛሉ።
1,anatomy Biochemistry(ከ ጤና)
......
2,electrical part አለው circuit ,electronics.....በ parallel ,በ serios ቁረጠው ቀጥለው ፍታው ምናምን ነገር 😂😂😂
3,የራሱ sub fieldoች አሉት ።
⭕️ ኧረ አሁንስ ሁለ ገብ ምህንድስና ብየዋለሁ😂
❗️ቢ ቴክ-ኬር በትንሹ ከበድ ይላል ከ3ተኛ አመት ጀምሮ ቀለል yale ነው ።
ኢንጂነሪንግ+ሜድስን▶️🔜BME-አንድ ላይ መማር የምትፈልጉ ከሆነ ተማሩ✍።
በተጨማሪ Biomedical የተወሰኑ ግቢዎች ላይ ብቻ ነው ያለው።