FRESHMAN TIPS – Telegram
FRESHMAN TIPS
1.39K subscribers
636 photos
36 videos
254 files
144 links
For Promotion Dm me @TechnerdGuy

🔴 ውድ የ freshman tips famoch እንኳን ወደ groupachen  በስላም መጣቸሁ  እይልን ።
🔷 ይሄ group create የተደረገው for grade 12 up to university level
በዚ💪 group የሚይገኙት ነገር
🙋Unlimited knowledge
🙋 Educational tips
🙋Info about Campus
Download Telegram
For Jimma Pre-Engineering and computing and other natural science Students information about field
1
Forwarded from Jimma University Students 🇪🇹 (Mĩşbãĥ)
ELECTRICAL AND COMPUTING ENGINEERING



🙌 ይህ department የ Electrical engineering እና computer engineering ቅይጥ ነው። ስለዚህ

ወደዚህ Department መግባት የምትፈልጉ ልጆች ከ እናንተ ምን ይጠበቃል🤔??

🔰 Applied maths ትምህርት ላይ ጎበዝ መሆን ይጠበቅባችሗል። Applied maths I , Applied maths II , Applied maths III ትማራላችሁ። እነዚህን ኮርሶች ስትማሩ Integration, Laplace transformer , Ordinary Differential Equation የመሳሰሉትን ገብቷችሁ ተማሩ ምክንያቱም ከ እናንተ ጋር አብረው የሚቀጥሉ ህጎች ናቸው። በቃ ፈለጣ ላይ ጎበዝ መሆን አለባችሁ። ደግሞ የ Electrical ተማሪ ፈለጣ ላይ አይታማም🙈

🔰 የ Electrical part ቶች ላይ ጎበዝ መሆን ይጠበቅባችሗል። ስለ circuit(electronics) , resistor, diode, gate, capacitor... የ 10 ኛ እና 12 ኛ ክፍል Physics ትምህርት ላይ ተምራችሁታል። ግቢም ላይ እነዚህን ትምህርቶች ሰፋ ብለው ትማሩታላችሁ። የ 12 ኛ ክፍል Physics መፅሀፍ በ pdf ያዙት circuit ትምህርት ላይ ያግዛችሗል። እኔ የምመክራችሁ ውጤት ለመስራት ብላችሁ theory ላይ ብቻ ትኩረት አታድርጉ። ተግባራዊ ትምህርቱን ከ theory ጋር አጣምራችሁ ተረዱት። ተግባሩን ካወቃችሁት ስራ በማጣት አትቸገሩም።

📳 የራሳችሁን ጥገና ቤት፡ ኤሌክትሮኒክስ ቤት መክፈት ትችላላችሁ።

🏦 ለተለያዩ ህንፃዎች Installation መስራት ትችላላችሁ ። በዛ ላይ ጨላው ራሱ😋

✈️ አየር መንገድ መስራት ትችላላችሁ።

⛽️ የ ሀይል ማመንጫ ጣቢያዎች (power station) ላይ መቀጠር ትችላላችሁ።

🛸 መብራት ሀይል እና ቴሌ ተቀጥራችሁ መስራት ትችላላችሁ። ወዘተ

🔰 Programming Language ላይ ጎበዝ ወይም ሞካሪ መሆን ይጠበቅባችሗል።

😘 C++ , Java , Python የመሳሰሉትን የ programming or code ትምህርቶችን ትማራላችሁ። በጣም ልመክራችሁ የምፈልገው ነገር የ programming ትምህርት እጅግ በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ፡ ከ computer ጋ ማውራት ነው። computer ሩን እንዲህ እንዲህ አድርግልኝ ብለህ በአግባቡ ታዘዋለህ/ሽ ፡ እሱም ታዛዥ ነው የ ልብህን/ሽን ያደርግልሀል/ሻል😁። የ programming ትምህርት ከ መምህር ብቻ አትጠብቁ ፡ Google እያደረጋችሁ አንቡብ። በ አማርኛ እያስረዳ የሚያስተምር video አለ ፡ እሱን ከ Google download አድርጋችሁ ወይም ደግሞ ከ senior ተማሪዎች ተቀብላችሁ በደንብ እዩት፡ ያግዛችሗል።

👷‍♂ Programming ላይ ጎበዝ ከሆናችሁ የተለያዩ ድርድቶች ላይ በቀላሉ ትቀጠራላች።NASA መግባት ትችላላችሁ።

👷‍♀ programming ላይ ጎበዝ ከሆናችሁ የራሳችሁን software አበልፅጋችሁ ራሳችሁንም ሀገራችሁንም መጥቀም ትችላላችሁ። 🙏🙏 ደጋግሜ የምነግራችሁ ነገር የ programming language ትምህርት እጅግ በጣም በጣም ደስ የሚል የ ተግባር ትምህርት ስለሆነ ጊዜ ሰጥታችሁ አንብቡት ተረዱት በጣም ትወዱታላችሁ ፡ ለዚች ሀገር የ ቴክኖሎጂ ዕድገትም ተስፋ ትሆናላችሁ።

Electrical and Computer engineering መግባት የምትፈልጉ ልጆች ከ 3 ኛ አመት በሗላ Stream ትመርጣላችሁ። 👇👇

👷‍♀ power
👷‍♀Installation
👷‍♀Communication
👷‍♀ Computer

👆 ከ እነዚህ አንዱን የፈለጋችሁትን stream መርጣችሁ specialize ታደርጋላችሁ። ውጤት ቢኖራችሁ አሪፍ ነው ወደ ምትፈልጉት stream ለመግባት።


📌 School of Mechanical and Chemical Engineering

😁 Mechanical Engineering እና Chemical Engineering የ አንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው። ስለዚህ ወደ እነዚህ ዲፓርትመንት የምትገቡ ልጆች የምትወስዷቸው ኮርሶች በብዛት ተመሳሳይ ስለሆኑ ህብረት ፍጠሩ☺️። እስኪ ለየብቻ እንያቸው🤔

📌Mechanical Engineering

🚸 ወደዚህ ዲፓርትመንት የምትገቡ ልጆች ከእናንተ ምን ይጠበቃል🤔?

Mechanical Engineering በዋናነት ስራው የተለያዩ መሳሪያዎችን Design, Develop, operate and manufacture ማድረግ ነው።

እነዚህ መሳሪያዎች ምንድን ናቸው🤔 ?

🚘🚄 የመኪና ሞተር እና ሌሎች ሞተር
🆒 ፍሪጅ
🚨 የ ተለያዩ turbines
Air conditioner
🚹 ሊፍት እና ሌሎችም።

እነዚህ መሳሪያዎች Design ለማድረግ የተለያዩ parameters ትማራላችሁ። Design ካደረጋችሁ በሗላ develop ታደርጋላችሁ። ይኸን ለማድረግ ደግሞ

👨‍🔧 Mechanics
👩‍🏭 Dynamics
👨‍🔧 Thermodynamics
👩‍🏭 Structural Analysis
👨‍🔧 Material

ትማራላችሁ። ስለዚህ👆👆 እነዚህን ትምህርቶች ላይ deep understanding ሊኖራችሁ ይገባል። ፈለጣ ይበዛባቸዋል ፡ ስለዚህ ፈለጣ ላይም ጎበዝ ሁኑ። እኔ ግን የምመክራችሁ ሳይንሱን እወቁት። ኸረ Google አድርጉ🙈 ብዙ ነገር ታገኛላችሁ።

እሺ design and develop ካደረጋችሁ በሗላ operate ታደርጋላችሁ። ራሳችሁ የሰራችሁትን መሳሪያ ራሳችሁ ታንቀሳቅሱታላችሁ ትጠግኑታላችሁ። ስለዚህ

🛫Airport
🚕Automotive
🛳Shipment
🏘 Building
🚈Railway

ለሌሎችም 👇👇click here👇👇


https://news.1rj.ru/str/jufirstyear
👍1
Forwarded from Jimma University Students 🇪🇹 (Mĩşbãĥ)
አርክቴክቸር ENGINEERING‼️

🕌 አርክቴክቸር ኢንጅነሪንግ በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ባይሆንም ውስን ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።መስኩ የሚያተኩረው በዙሪያችን ባለው ተለዋዋጭ ዓለም እና ህንፃዎቻችንን ፣ ሰፈሮቻችንን እና ከተሞቻችንን ከአዳዲስ ግንዛቤዎች እና ከነዋሪዎች ፍላጎቶች ጋር የማጣጣም ተግዳሮት ላይ ነው ፡፡

አርክቴክቸር ከዲዛይን ጋር ይሠራልየህንፃዎች እና ሌሎች አካላዊ መዋቅሮች እቅድ እና ግንባታ ፡፡ ብዙውን ጊዜ ሕንፃዎች እና አካላዊ መዋቅሮች የስነ-ሕንጻ ሥራ ውጤቶች እንደሆኑ ይነገራል ፡፡
👩‍🏫በዚህ መስክ ውስጥ ለማደግ አንድ ሰው የተወሰኑ ክህሎቶችን እና ጥራቶችን መያዝ አለበት።

# የፈጠራ ቴክኒካዊ እውቀት
#የአስተዳደር ችሎታ
#ፋይናንስ እና ወጪ ግምት ችሎታ
#ስዕል ፣ የእቅድ አወጣጥ ችሎታ
#ተክል ትርጓሜ እና ግንዛቤ
#የድምፅ ጂኦሜትሪ እና የሂሳብ እውቀት አይን ለዝርዝር ፡፡
#የትንታኔ እና ችግር ፈቺ ክህሎቶችጥሩ #የደንበኛ መስተጋብር (ግንኙነት) ችሎታ።


📌 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው

አርክቴክት ለመሆን ዜጎች በአርክቴክቸር እና በከተማነት ድግሪ መውሰድ አለባቸው ።በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ 5 አመት ቆይታ የነበረው ቢሆንም አሁን ላይ ግን Fresh man ን ጨምሮ 6አመት ሆኗል። በዚህ ሁኔታ 10 ሴሚስተሮች አሉ። በመጨረሻዎቹ ሴሚስተሮች ውሰጥ ተማሪው በአንዳንድ ፕሮጀክቶች ውስጥ የመለማመድ ስሜት እንዲኖረው ያስፈልጋል። ምክንያቱም በሰነ-ህንፃው አካባቢ ያተኮሩ የፕሮጀክቶች ልማት ተሞክሮ ምን ያህል እንደሆነ እንዲሁም የኮርስ መደምደሚያ ወረቀትዎን(ቲሲሲ) እንደ ፅሁፉ የተወሰነ እውቀት ስለመኖሩ የተወሰነ ስራ ልምምድ ጫና ግዴታ ስለሆነ ነው።

📚 ምን አይነት ተማሪ ነው አርክቴክት መግባት ያለበት

አርክቴክቸር Engeenering ለመግባት ስዕል ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢገቡበት ይመረጣል። እንዲሁም በስዕልና design የማድረግ ተሰጥኦ, ፍላጎት እንዲሁም ልምድ ያለው መሆን አለበት ትምህርቶች ላይ ጎበዝ ለመሆን ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል።


የአንድ አርክቴክት ዋና ተግባራት የሚከተሉትን ያካትታሉ

ከደንበኞች ጋር መገናኘት ፣
እንደ ሥነ-ሕንጻ የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪ ፣ የከተማነት ፣ እና የህንፃ ሳይንስ TU Delft ላይ ከመጀመሪያዎቹ የጥናትዎ ቀን ጀምሮ በዙሪያዎ ያለውን ዓለም ዲዛይን ማድረግ ይጀምራሉ ፡፡

ተማሪዎች በኢንጂነሪንግ ፣ በንድፈ-ሀሳብ እና በዲዛይን ሁለገብ በሆነ መንገድ ይሳተፋሉ ፡፡



ከማስተርስ ድግሪ ትምህርቶች ውጭ ተመራቂዎችም ለፒጂ ዲፕሎማ ትምህርቶች መሄድ ይችላሉ! ከዚህ በላይ ከተጠቀሱት የፒ.ጂ.

የመሬት አቀማመጥ አርክቴክቸር
የስነ-ህንፃ ጥበቃ
የቤቶች ሥነ ሕንፃ
የከተማ ፕላን
ክልላዊ እቅድ
የትራንስፖርት እቅድ
የህንጻ ሳይንስ
የግንባታ ቁሳቁስ ምህንድስና።

ኤም.ቢ.ኤ. በ B.Arch መካከል ሌላ ተወዳጅ ምርጫ ነው ፡፡ ተመራቂዎች. እንደ ሪል እስቴት ማኔጅመንት ፣ የፕሮጀክት ማኔጅመንት እና ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ያሉ ኤም.ቢ.ኤል ልዩ ሙያተኞች በእውነተኛ አርክቴክቶች ሲቪ ላይ የበለጠ እሴት ይጨምራሉ ፡፡

ኡፍፍፍፍፍፍ ዉሃ ጠጡ (5ደቂቃ)🚰 ደከማቹህ😂😂😂......

📌በ በአርክቴክቸር Engineeering የሙያ ዘርፍ ላይ ብቁ እና ስኬታማ የሆነ ባለሙያ ምን ምን ሙያዊ ተግባራትን ያከናውናል

በአሁኑ ጊዜ አብዛኛዎቹ አርክቴክቶች የራሳቸውን የሕንፃ ቢሮዎች (በዚህ ጉዳይ ላይ ገዝ የሆኑ) ማቋቋም ይመርጣሉ። ስለዚህ የሚወዱትን ይሠራሉ እና የራሳቸው አለቆች ናቸው። በአጠቃላይ ፣ የእነዚህ የሕንፃ ጽሕፈት ቤቶች ዋና ተግባራት - በዕቅድ ላይ የምክር ፣ የውስጥ ሥነ ሕንፃ ፣ የግንባታ ሥራዎች ፣ የተበላሹ ቦታዎችን እንደገና ማደስ እና እንዲሁም የከተሞች መስፋፋት ናቸው።

📚 የግል ሥራ ፈጣሪ አርክቴክት ሲሆኑ ፣ በአገልግሎቱ መጠን ላይ በመመርኮዝ ገቢዎች በእጅጉ ሊለያዩ ይችላሉ። ይህ የሆነበት ምክንያት እንደ የከተማው መጠን እና እነዚህ ቢሮዎች የሚገኙበት ገቢን በቀጥታ የሚነኩ ምክንያቶች ስላሉ ነው


📚 AN ARCHITECT ENGINEER is someone who:

📌• Designs, builds, and also...
በአጭሩ ሥነ-ህንፃ ግድቦችን ፣ ድልድዮችን እና ዋሻዎችን ለመጫን ትሁት ቤቶችን እና ህንፃዎችን ዲዛይን እና ግንባታ ውስጥ ትልቅ ሚና ይጫወታል።

የአርክቴክቸር Engineeering የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው

በአርክቴክቸር Engineeering ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔 አይስጉ የስራ እድሉ በሀገራችን ላይ ስላልተለመደ እንደዚ ነው ለማለት ባንችልም በክልል የስነ ህንፃ እና የከተማ ም/ቤት (CAU) በመመዝገብ እንዲሁም በአርክቴክቸር Engineering የተመረቀ ተማሪ በግልም ሆነ በgroup የተለያዩ ስራዎች መስራት ይችላል።

📌 የአርክቴክቸር Engineeering ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔
📌 አርክቴክቸር Engineering ከባድ ነው ወይም ቀላል የሚለውን ተምረን አላየነውም 🙄🙃😇ባንልም ት/ት ከተባለ ሁሉንም focus እስካላደረግን ድረስ ይከብዱናል ሀ ሲባል የሚከብድ ት/ት የለም 😏እራሳችን ካላከበድነው ድረስ ፖ ሲባል ደግሞ ውጤታማ ለመሆን አስተማሪ የሚያስተምረውን በደንብ ማዳመጥና የሚሰጡትን courses መከታተል, ከሚያውቁ ሠዎች መጠየቅና ራስን ማሳመን ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው።

ገቢውስ ምን ያክል ነው?

አንድ የአርክቴክቸር Engineering ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል።የግል ሥራ ፈጣሪ አርክቴክት ሲሆኑ ፣ በአገልግሎቱ መጠን ላይ በመመርኮዝ ገቢዎች በእጅጉ ሊለያዩ ይችላሉ። ይህ የሆነበት ምክንያት እንደ የከተማው መጠን እና እነዚህ ቢሮዎች የሚገኙበት ገቢን በቀጥታ የሚነኩ ምክንያቶች ስላሉ ነው።


የአርክቴክተሩ ክፍያዎች አብዛኛውን ጊዜ በሰዓት ሥራ የሚከፈሉ ሲሆን በፕሮጀክት/አማካሪ ሰዓት በሚከፈሉት ዋጋዎች እና ሥራውን ለመከታተል የሚከፈሉት ክፍያዎች ልዩነቶች ሊኖሩ ይችላሉ። በተለምዶ የፕሮጀክቱ በሰዓት ዋጋው ከ $ 100.00 በሰዓት ይጀምራል - ሆኖም ግን ፣ እንደ መጓጓዣ ፣ ኪራይ ፣ የሰራተኞች ክፍያ ፣ ወዘተ የመሳሰሉትን የአርክቴክቱን ወጪዎች አያካትትም።

በብዙ ቦታዎች ግን የአርክቴክቱን ትርፍ በመቀነስ የአገልግሎቱን ተወዳዳሪነት ለማረጋገጥ በአርኪቴክቱ በኩል የሚከፈሉት ክፍያዎች ዝቅተኛ ሊሆኑ ይችላሉ።

በተረፈ እንደፍላጎታቹህ



https://news.1rj.ru/str/jufirstyear
👍1
Forwarded from Jimma University Students 🇪🇹 (Mĩşbãĥ)
Career in Biomedical Engineering - Ethiopia

If you have passion for biological sciences and medicine both then biomedical engineering makes a right career choice for you.
🌴# It’s an interdisciplinary field between biology and medicine.

🌴The Biomedical engineer applies the engineering knowledge and skills to medicine and biology in order to improve healthcare diagnosis, monitoring and therapy.

Most of the work in biomedical engineering consists of research and development. Major biomedical engineering applications include the development of bio-compatible prostheses, various diagnostic and therapeutic medical devices common imaging equipment such as MRIs and EEGs, regenerative tissue growth, pharmaceutical drugs and therapeutic biologicals.

🌴🌴Role of a Biomedical Engineer


Biomedical Engineering has huge responsibilities to improve the health facilities available and develop new ones for human use;
hence potential in this study discipline is very high. Though, this is newly emerging field but many institutes across the globe offer courses in biomedical engineering to fulfill the growing social industrial needs of biomedical engineers.

To sum up a biomedical engineer do the  following activities –

#1) Designing machines for medical diagnostics artificial limbs for organ transplants

#2) Technical support for biomedical instruments and biomedical machinery like installation and troubleshoot etc.

#3)Testing of biomedical equipments for safety and efficiency

#4)Training to other clinicians on use of biomedical machinery
Work with researchers

🌿🍀Skills Required to be Biomedical Engineer

Academic Requirement for Biomedical Engineer

Minimum a bachelor’s degree is required to start career as biomedical engineer. One can choose this field after completion of 12years of school education with sciences and mathematics. Generally, the course duration is 4years during which subjects like fluid and solid mechanics, computer programming, circuit design, and bio-materials etc. are taught. At the end of program degree in biomedical engineering BE/B.Tech/BS is awarded. Further candidates can go for higher studies like MS or start working with government / private organizations. To be successful as biomedical engineer one need to possess communication abilities, critical thinking, problem solving skills and analytical skills.

Personal Skills

To study engineering one needs sound knowledge in mathematics and sciences which is ultimate to solve highly technical problems. In the field of biomedical engineering you need to be able to correlate the biological sciences and medicine necessary to solve problems in highly complex environment of biomedical engineering.

Biomedical Engineering is interdisciplinary study field and not a traditional study discipline. You must be able to apply knowledge of mathematics, physics, chemistry, biology, computers, medicine and information sciences together to find solution of a problem during course work as well as in industry.



https://news.1rj.ru/str/jufirstyear
👍1
Forwarded from Jimma University Students 🇪🇹 (Mĩşbãĥ)
Jimma University Students 🇪🇹
Career in Biomedical Engineering - Ethiopia If you have passion for biological sciences and medicine both then biomedical engineering makes a right career choice for you. 🌴# It’s an interdisciplinary field between biology and medicine. 🌴The Biomedical…
ስለ ስራው ባህሪ ከላይ ያለው dinoscription በቂ ይመስለኛል
እስኪ
አጠር ያለች ማብራሪያ ስለትምህርቱ ይዤላቹህ መጣሁ 👇👇


#BIOMEDICAL_ENGINEERING

🛑Aproximatly ወደ ግማሽ አካባቢ calculation አለው እና medicine ምናምን passion ላላቸው እና ላልደረሳቸው አሪፍ ነው።

🛑ጤና ጤና ያጫውተዋል ትምህርቱም
biomedical ውስጥ የሉ ኮርሶች 3 ነገሮችን ይይዛሉ።

1,anatomy Biochemistry(ከ ጤና)
......
2,electrical part አለው circuit ,electronics.....በ parallel ,በ serios ቁረጠው ቀጥለው ፍታው ምናምን ነገር 😂😂😂

3,የራሱ sub fieldoች አሉት ።

⭕️ ኧረ አሁንስ ሁለ ገብ ምህንድስና ብየዋለሁ😂


❗️ቢ ቴክ-ኬር በትንሹ ከበድ ይላል ከ3ተኛ አመት ጀምሮ ቀለል yale ነው ።

ኢንጂነሪንግ+ሜድስን▶️🔜BME-አንድ ላይ መማር የምትፈልጉ ከሆነ ተማሩ

በተጨማሪ Biomedical የተወሰኑ ግቢዎች ላይ ብቻ ነው ያለው።



https://news.1rj.ru/str/jufirstyear
1
Forwarded from Jimma University Students 🇪🇹 (Mĩşbãĥ)
CHEMICAL ENGINEERING

☑️ይህ ትምህርት በብዛት ኬሚስትሪ ፓርት ነው እና ሽምደዳ አለው ምጥጥ ከነ ኮማዋ ወላ ፉልስቶፕ 😂😂

☑️ሲቀጥል ካልኩሌሽን ፓርት አለው ያን ያክል አይመስለኝም እንደኔ አስተሳሰብ

☑️ያው ኬሚስትሪ ተብሎ ላቦራቶሪ የማይቀር ነው ብዙ የ lab ስራ አለ ከዛ ገብተን አሲዱን,ቤዙ, ጨዉን ምናምን በጣም ሃሪፍ ነው ደፓርትመንት ነው ።


☑️ስለ ስራው ባህሪ
አሁን ሰኣት ላይ በኢንዱስትሪው መር በኩል ፈላጊው በዝቷል የስራ እድሉም ሰፊ ነው ማለት ነው ።

☑️ በግል መስራት ይቻላል የሆነች ነገር በኬሚካል ቀይጦ መስራት ።

☑️ከዚህ ፊልድ መግባት ለምትፈልጉ ኬሚስትሪ መጫወቻቹህ የነበራችሁ ብትገቡበት ሃሪፍ ነው ።

ዘ ቤስት ፎር ሚ👏👏
ከ እዚህ ጋ እንገናኝ

Comment Comment አስቀምጡልን ❗️



https://news.1rj.ru/str/jufirstyear
Forwarded from Jimma University Students 🇪🇹 (Mĩşbãĥ)
ለOTHERS

የስራ እድል እና ችሎታወችን የያዘች ፖስት እንደሚከተለው አቀርብላቹሃለሁ።
የትምህርቱን አይነት ፡ጥራት፡ብዛት እና weight መረጃ አላገኘሁም

1) Horticultural Science

☑️Woreda, Zonal and regional ☑️agriculture sectors
☑️Land beautification, greenery
☑️Flower company
☑️Fruit farmers
☑️Vegetable farms
Coffee, tea, spice sector/
☑️industry
☑️Irrigation sectors
☑️Agro-processing sectors

🛑Self job creation (seedling preparation, floriculture, urban horticulture)

❗️Skills required: Good in any natural science subjects


2) Plant Science

☑️Kebele, woreda, Zone,
☑️regional office,
☑️NGOs,
☑️Research centers
☑️Wheat industry sectors
☑️Agro-processing
☑️Biodiversity institute
☑️Agro-processing parks
Universities

❗️Skills required: Good in any natural science subjects


3) Animal Science


☑️Woreda, Zone, regional
☑️Agriculture
☑️Trade and industry
☑️Cooperatives
☑️Research centers, pastoral office
☑️Agro-processing parks
☑️Private feedlots, export industry
☑️Hide and skin industry
☑️Universities
☑️Biodiversity institute
☑️NGOs
☑️Consultant

☑️Self job creation(fattening, poultry, dairy, beekeeping)


☑️Skills required: Good in any natural science subjects, biology


4) Food Science and Postharvest Technology

☑️Woreda, Zone, Regional office
☑️Agroprocessing industry
☑️Food industry
☑️Beverage industry
☑️Industrial parks
☑️NGOS

❗️Skills required: Good in chemistry, physics, Maths


5) Human Nutrition

☑️Woreda, Zone, Regional office
☑️Health centers (Hospitals)
☑️Agroprocessing industry
☑️Food industry
☑️Industrial parks (Yirgalem)
☑️NGOS (community nutrition )
☑️Food security experts
☑️Emergency

❗️Skills required: Good in chemistry, biology


6)Rural Development and Agricultural Extension


☑️Woreda, Zone, Regional office
☑️Cooperative and marketing office
☑️NGOs,
☑️Universities
☑️Research centers
☑️Food security expert

☑️Saving and credit associations
Any development projects
(Social sciences)


7) Agribusiness and Value chain management


☑️Woreda, Zone, Regional office
☑️Agroprocessing industry
☑️Food industry
☑️Industrial parks
☑️NGOS
☑️Banks,

☑️Saving and credit associations
(Good in Economics, statistics, management)


8) Agrieconomics

☑️Woreda, Zone, Regional office
☑️Industrial parks
☑️NGOS
☑️Agricultural inputs
☑️Research centers
☑️Universities
☑️Banks

❗️Saving and credit association
(Good in Economics, Maths, statistics)

https://news.1rj.ru/str/jufirstyear
👍4
Enkewan le buhe beal be selam adersachu

😊😊😊😊😊😊😊😊
🔥3
Forwarded from Self Taught Developers (✞Faith✞)
Which one is Correct 😳😳😳?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
I like the way he pronounced Dr Dre and Drake😁😁😁😁😁
😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Share dis song to ur Ex😂😂
🔥2
Forwarded from Self Taught Developers (✞Faith✞)
Can u read dis?1% people only read dis.

If you are reading it ,you have an incredible mind.
👍4😁1
FRESHMAN TIPS pinned Deleted message
Forwarded from Techኢት (Alpha)
For Addis Ababa University Students
 
Japan International Cooperation Agency and the Ministry of Innovation and Technology are back with the NINJA University Program, and we’re thrilled to partner with Addis Ababa University!
 
Are you a student with a tech-based business idea that can solve real problems and has market potential? If so, we want you to join the NINJA University Program!
 
What’s in store for you?
Orientation: Get to know the program and what it offers!
Training: Learn essential skills to elevate your business idea!
Pitch Competition: Showcase your idea and stand a chance to win prizes!
Mentoring: Receive guidance from industry experts to help you succeed!
 
Don’t miss this incredible opportunity to turn your ideas into reality!
 
Register using the below link
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScCwA-n-8orQKE4rqq5IYUZs06vutb876mSM89WwfkEIdl0gg/viewform
@addisababauniversityofficial
 
#NINJAUniversity #AAU #JICA #MInT #Startup #Innovation

@techinethio
🚨ለSafaricom sim ተጠቃሚዎች በሙሉ free የሰጡ ይመስለኛል ዝም ብሎ ያለ ምንም ብር ወይም package እየሰራ ይገኛል እና እንድትጠቀሙ ጋበዝናችሁ

የሰራለት React👍


Link:@examanswer1
👍7🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
I can't stop laughing 🤣🤣🤣🤣

Hit any reaction
😁4👍1🤡1
Lemme guess her last response 😂
I doesn't care....

But what dou u think ?Should her English deserve an apology?
😁5