#Update
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ሲሰጥ የነበረ አንድ ፈታኝ እንዲሁም ሁለት ፖሊሶች መገደላቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መጠናቀቅን አስመልክተው ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት የትምህርት ሚኒስትሩ፤ ትላንትና በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሦስት ካምፓሶች የተከሰተውን አብራርተዋል፡፡
በዕለቱ “በአካባቢው ያሉ የታጠቁ ኢ-መደበኛ ኃይሎች በመከላከያ ሰራዊት ላይ ተኩስ መክፈታቸውን” ተከትሎ፤ በተካሄደ የተኩስ ልውውጥ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ፈተና ሲሰጥ የነበረ አንድ ግለሰብ እና ሁለት የፌደራል ፖሊስ አባሎች መገደላቸውን ሚኒስትሩ ተናግረዋል። አንድ የፌደራል ፖሊስ አባልም መቁሰሉን ገልጸዋል።
በዚህ ክስተት ምክንያትም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ “ማራኪ”፣ “ቴዎድሮስ” እና “ፋሲል” ካምፓሶች የ12ኛ ክፍል ፈተና ሲፈተኑ የነበሩ 16 ሺህ ገደማ ተማሪዎች፤ ትላንት ከሰዓት እና ዛሬ ጠዋት የተሰጡትን ፈተናዎች አለመውሰዳቸውን ጠቅሰዋል። ፈተናውን ላልወሰዱ ተማሪዎች "ሌላ አማራጭ" እንደሚዘጋጅም ጠቁመዋል።
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሦስት ካምፓሶች ላይ ካጋጠመው ችግር ውጪ በአማራ ክልል በሚገኙ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች የተሰጠው ፈተና “በሰላም መጠናቀቁን” ሚኒስትሩ ተናግረዋል። ተማሪዎቹን የማጓጓዝ ሥራ መጀመሩንም ገልጸዋል።
ይሁን እንጂ የአውሮፕላን በረራ በተቋረጠባቸው አካባቢዎች የሚገኙ የፈተና አስፈጻሚዎች፤ “ሁኔታው እስከሚረጋጋ ድረስ ትንሽ ቀን” መጠበቃቸው ግድ እንደሆነ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል።
ምንጭ፦ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
Credit: tikvahuniversity
💐💐💐💐
@examanswer1

👍3
Forwarded from Daily English Quiz™
Forwarded from Daily English Quiz™
Forwarded from Daily English Quiz™
Forwarded from Daily English Quiz™
❤2
😀hey bro
Yep☺
😀how was your English exam??
It was so easy.but one question was so difficult?😆
🙄which one?
It asked what was the past form of think? I was thought and thought and finaly end up with thinked. ☺
😅😅😅😅😅😅hahahaha
Just for fun
💐💐💐💐
we r stemeducation

❤6
FRESHMAN TIPS pinned «😀hey bro Yep☺ 😀how was your English exam?? It was so easy.but one question was so difficult?😆 🙄which one? It asked what was the past form of think? I was thought and thought and finaly end…»
Forwarded from Daily English Quiz™
Forwarded from Daily English Quiz™
Forwarded from Daily English Quiz™
Forwarded from Daily English Quiz™
Synonym of " Interlocutors "
Anonymous Quiz
25%
Dialogist
35%
Anomalous
29%
Prolonged
12%
Malevolent
Forwarded from Daily English Quiz™
Forwarded from Daily English Quiz™
Forwarded from Daily English Quiz™
Forwarded from Daily English Quiz™
Forwarded from Daily English Quiz™
Forwarded from Daily English Quiz™
Forwarded from Daily English Quiz™
Forwarded from Daily English Quiz™