FRESHMAN TIPS – Telegram
FRESHMAN TIPS
1.4K subscribers
636 photos
36 videos
254 files
143 links
For Promotion Dm me @TechnerdGuy

🔴 ውድ የ freshman tips famoch እንኳን ወደ groupachen  በስላም መጣቸሁ  እይልን ።
🔷 ይሄ group create የተደረገው for grade 12 up to university level
በዚ💪 group የሚይገኙት ነገር
🙋Unlimited knowledge
🙋 Educational tips
🙋Info about Campus
Download Telegram
🔷Motivation

አንድ አባት ከሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ልጁን እንዲህ ሲል ተናገረው "ይህ የእጅ ሰዓት አባቴ የሰጠኝ ነው፤ 200 ዓመታት ሆኖታል። ነገር ግን ላንተ ከመስጠቴ በፊት ሂድ እና ሰዓት ቤቶች ስንት ሊገዙህ እንደሚችሉ ጠይቀህ ና።" አለው።
ልጁም ጠይቆ መጣ እና "አሮጌ ስለሆነ 5 ብር እንገዛሃለን" እንዳሉት ነገረው።

አባቱም ድጋሚ ሸቀጣሸቀጥ መሸጫ ሱቆች ጋር ሄዶ እንዲጠይቅ ይነግረዋል።ልጁም ጠይቆ ይመጣ እና አሁንም ከ5 ብር በላይ እንደማይገዙት ይነግረዋል።"ሙዚየም ሄደህ ጠይቅ" ይለዋል አባቱ። ልጁም ጠይቆ ከመጣ በኋላ "አንድ ሚሊዮን ብር እንደሚገዙኝ ነገሩኝ" አለ።

አባቱም "እንድታውቅ የፈለኩት የአንተንም ትክክለኛ ዋጋ (ቦታ) የሚሰጥህ ትክክለኛ ቦታ ላይ እንድትገኝ እንጂ የተሳሳተ ቦታ ላይ ሄደህ ሳይሳካልህ ሲቀር እንዳትናደድ ነው።ምንጊዜም ያንተን ዋጋ የሚያውቁ ብቻ ናቸው ክብርም አድናቆትም የሚሰጡህ ስለዚህ የተሳሳተ ቦታ ላይ አትገኝ!!ውድ  እቃ ያለ ቦታው ርካሽ ነው::

@examanswer1
👍3
የ70 ዓመቱ አዛውንት የመጀመሪያ ዓመት ተማሪ

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎቹ አቀባበል በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ከአዲስ ገቢ ተማሪዎቹ መካከል የ70 ዓመት ዕድሜ አዛውንት የሆኑት አቶ ዮሐንስ አዲሴ አንዱ ናቸው።

አቶ ዮሐንስ አዲሴ በ2015 ዓ.ም በማኅበራዊ ሳይንስ መስክ ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት በማምጣት ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተመድበዋል።

የአስር ልጆች አባት የሆኑት አቶ ዮሐንስ ባጋጠማቸው የአካል ጉዳት ምክንያት ለብዙ ዓመታት ከትምህርት ገበታ ርቀው የቆዩ ቢሆንም ለትምህርት ካላቸው ፍላጎት የተነሳ ያቋረጡትን ትምህርት እንደቀጠሉ ይናገራሉ።

በሀዲያ ዞን ዱና ወረዳ ለጠቦ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት አዛውንቱ ፤ የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን በአግባቡ ለመከታተል በቂ ዝግጅት እንዳደረጉ ለዩኒቨርሲቲው የህዝብ ግንኙነትና ዓለም ዓቀፍ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ተናግረዋል።

@tikvahuniversity
👏3
For Jimma University 1st year 2nd semester final exam contents


1) Mathematics: chapter 4 Derivative and  application of Derivatives

2) Civics: chapter 4 and 5

3) English: reported speech, Modal verbs, and relative clauses

4) Emerging Tech: chapter 3historyofAI, Chapter 4, and 5, and few part of chapter 6

5) Entrepreneurship: chapter 4, 5, 6 and 7
6. Anthropology: Merriage up to.  chapter 7
7. C++ chapter three(control statement) up to chapter 7. (Pointer) also included.


Credit:Section 11 Rep.

@examanswer1
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
C++ PROGRAMMING LANGUAGE


የ simple ATM Machine አሰራር በ C++ programming language

Next time i will try to explain for you how  this code work briefly


if u have any question u can ask
👨‍💻👨‍💻👨‍💻👨‍💻👨‍💻👨‍💻👨‍💻👨‍💻

@examanswer1
🔥3👏2👍1
For Freshman students

physics Tip
Archimedes principle
Archimedes principle state that''when as body is completely or partially immersed in a fluid exerts  upward force on the body equal to the weghit of the fluid displaced by the body.''
🙍Archimedes principle ማለት ፦የሆን object fluid ወስጥ ስንከተወ resist የሚይደርገወ force አለ የ force bouyancy force ይባላል አሱ ደሞ ከweight of the fluid displaced by the body ጋር እኩል ነው ::
👉Force of bouyancy equal weight displaced by the body
👉Fb=Wf         Fb=force of bouyancy        
      Wf=weight displaced by the body  
👉𝐹𝑏𝑜𝑢𝑦𝑎𝑛𝑡=𝑊𝑓𝑙𝑢𝑖𝑑=𝜌𝑓𝑙𝑢𝑖𝑑𝑉𝑑𝑖𝑠𝑝𝑙𝑎𝑐𝑒𝑑𝑔𝑓𝑙𝑢𝑖𝑑



Continue.........
👍1🔥1👏1
PHYSICS TIP🙍
🙍Streamline & trubulent flow
streamline(laminar flow)
👉Is a fluid flow where the fluid particles move smoothly in regular layer
___
___
በቀላሉ " laminar flow"
👉Is one in which the particles of the fluid do not cross one another but move along well defined paths.
👦flow ሲያደርጉ cross አይደራረጉም
👉Do have constant velocity and pressure at every point in the fluid
  Turbulent flow
👉Is as fluid where there is as disruption to the layers of the fluid.
~~~
~~~
በቀላሉ''turbulent''flow
👉Is that flow in which fluid particles moves in a zig zag way.
👉do have as continuously changing velocity both in magnitude and direction
    viscosity and non viscosity
👉viscosity:there is a internal friction between layers
Example:honey
👉non-viscosity :there is no internal friction between fluid layers.
Example:water



share_it_for_ur_friends

@examanswer1
👍3
በጥናት ላይ በተደረገ የሳይኮሎጂ research ማታ ከማጥናት ይልቅ ጠዋት ላይ ማጥናት የተሻለ ነው የይህም የሆነው አእምሮአቸን ቀን በስራ ወይም በትምህርት ነክ ነገሮች ስለሚወጠር ማታ ላይ ቀጥታ እረፍት ነዉ ሚፈልገው.

ጠዋት ደግሞ አእምሮአች ከበቂ የእንቅልፍ እረፍት ቦኋሏ ስለሚነሳ ነገሮች ለመያዝ ለመረዳት ለመስራት ፈጣን ይሆናል

Pyschology Fact
👍31
#Derivative


find derivative of this functions ??

F(x)=2tan^2(x^7)
Find derivatives of the following functions ?

cos^6(x^2)
ln(cose^x)
ln(sin^2(e^(x^2)))
ln(sin(e^2x))
sqrt(sin4x + e^x)
👍1