Forwarded from C++
📌📌 C++ variables እንዴት declare እና initiate ማድረግ እንችላለን🤷♂
በመጀመሪያ variable ማለት ተለዋዋጭ ማለት ሲሆን ተለዋዋጭ ያሰኘውም በ ተለዋዋጫችን ውስጥ ያለውን ዋጋ(value) በፈለግን ሰአት መቀያየር ስለምንችል ነው።
💡 Variable declaration
ይህ ማለት ተለዋዋጩን(variable) ማወጅ(declare) ሲሆን ተለዋዋጭን መመስረት እና ማወጅ የምንችለዉም እንደሚከተለው ነው
data type variable name ;
ምሳሌ:-
1
Datatype👉 int variable name👉 age;
2
Int salary;
👆እዚህ ጋር salaryን አወጅነው ወይም declare አደረግነው ማለት ነው።
💡2. Variable initialization
ይህ ማለት ደግሞ ላወጅነው ተለዋዋጭ የዋጋ ተመን(value) መስጠት ማለት ነው።
ምሳሌ:-
int age=24;
int salary=5600;
👆 እዚህ ጋር age ለሚባለው ተለዋዋጫችን 24ን እንደ ዋጋ ወይም value ሰተናል ለ salary ደግሞ 5600ን።
ማጠናከሪያ ምሳሌ👇👇👇
#include<iostream>
#include<string>
using namespace std;
int main()
{
string name="Abebe";
int age=29;
float salary=4900;
cout<<name;
cout<<age;
cout<<salary; // variable accessing
return 0;
}

👍4🔥2
Hordooftootni amantaa Kiristaanaa marti baga Ayyaana du'aa ka'uu Iyyasuus Kiristoosiin isin gahe.
Ayyaana Gaarii!
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
#Jimma #University
#JIT
@examanswer1
Ayyaana Gaarii!
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
#Jimma #University
#JIT
@examanswer1
👍2❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👤 • Andualem Gosa
🎶 • Bilillee
🇪🇹 • 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧 𝐧𝐞𝐰 𝐦𝐮𝐬𝐢𝐜 2024
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
🎶 • Bilillee
🇪🇹 • 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧 𝐧𝐞𝐰 𝐦𝐮𝐬𝐢𝐜 2024
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
❤5👍1