የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅጥር ግቢና የስራ ክፍሎችን ጎብኝቷል፡፡ አየር መንገዱ በዛሬው ዕለት የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማትን ተቀብሎ በክብር ማስተናገዱን ገልጿል፡፡ የኮሚሽኑ ሊቀ መንበር ከነበራቸው ጉብኝት ጎን ለጎን ከአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ እና…
https://www.fanabc.com/archives/253420

👍17👏13❤8😁3🤔2
በትራምፕ የፌስቡክና ኢንስታግራም ገጽ ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ ተነሳ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት እና የአሁኑ እጩ ተወዳዳሪ ዶናልድ ትራምፕ የፌስቡክና ኢንስታግራም ገጽ ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ መነሳቱ ተነገረ። ሜታ ኩባንያ በትራምፕ የፌስቡክ እና የኢንስታግራም ገጾች ላይ ጥሎት የነበረውን ገደብ ያነሳው ትራምፕ በመጪው ህዳር ወር የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው ለመመረጥ እየተፎካከሩ በመሆናቸው እንደሆነ ተገልጿል። ትራምፕ በማህበራዊ ትስስር…
https://www.fanabc.com/archives/253427

👍30❤5😁5🎉1
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ'ገበታ ለሀገር' ውጥን የሆነው የጎርጎራ ኤኮ ሪዞርት ከአየር ላይ የተወሰዱ ምስሎች:-
❤115👍45😁13👏9