TECHARENA 2026 | Connecting Ethiopia’s EdTech to the Global Stage
At TechArena 2026 in Stockholm, global leaders, founders, and investors gathered under the theme New Era, Next Mindset to explore the technologies, partnerships, and leadership shaping the future. From the keynote by former UK Prime Minister Boris Johnson emphasizing girls’ education to discussions on AI driven business models, one message stood out: innovation must expand opportunity.
In collaboration with the Embassy of Sweden in Addis Abeba, Reach for Change Ethiopia facilitated international market linkages for our Fellows, positioning Ethiopia’s EdTech entrepreneurs within the global ecosystem.
We proudly stood alongside GlobeDock Academy, Fidel Tutorial, AIT Technology, and Kuraztech as they stepped onto the global stage.

❤5
📚ለተማሪዎች (ለተማሪ ወላጆች) ከዚህ በፊት ከሰኞ እስከ እሁድ ከ 12፡00 - 1:00 በኢቲቪ የልጆች አለም ሲተላለፍ የነበረዉን የጥናት ፕሮግራማችን እንደቀጠሉ ናቸው እናንተም በእነዚህ ሰዓት እየገባችሁ መከታተል ትችላላችሁ🔎 ይቀላቀሉን፡ https://news.1rj.ru/str/fideltutorial
❤3
ልጆች በትምህርታቸው ስኬታማ መሆን እየፈልጉ በገንዘብ ማነስ ምክያት የሚያስፈልጋቸውን ድጋፍ ማጣት አለባቸውን? 📚
ፊደል ቱቶርያል ከግለሰቦች እና ከድርጅቶች ጋር በመተባበር ለ 3 ወር የሚቆይ የጥናት መረሃግብርን በጥናት መዕከላችን ለመስጠት ዝግጅታችንን የጨረስን በመሆኑ እርሶም ከአንድ ልጅ ጀምሮ የጥናት ወጪአቸውን በመቻል የበኩሎን ድርሻ ይወጡ።
የልጆችን በሕይወት እኩል የመወዳደር መድረክ በጋራ እንድናመቻች ስንል በተማሪዎች፣ በተማሪ ወላጆች እንዲሁም በድርጅታችን ስም በአክብሮት ጥሪ እናቀርባለን።
☎️ ለበለጠ መረጃ 0979795154/0979795468
🔎 https://news.1rj.ru/str/fideltutorial

👍4
እንኳን ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰዎ! ⚔️🛡
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://news.1rj.ru/str/fideltutorial
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://news.1rj.ru/str/fideltutorial
❤7👍4
ተማሪዎች በራስ መተማመናችሁን እንዴት ልታሳድጉት ትችላላችሁ? ⚡
1. ለራሳችሁ ለማድረግ/ላለማድረግ የገባችሁትን ቃል ተግብሩት ለምሳሌ ጠዋት ተነስቼ ስፖርት ሰራለሁ ካላችሁ ጠዋት ለመነሳት ቢደብራቹም ያላችሁትን አድርጉት። ይህ በጊዜ ሂደት ለራሳችሁ የምትሉት የምትተገብሩ ናችሁ እና በራስ መተማመናችሁን ያሳድጋል
2. ከሰዎች ጋር ባላችሁ ግንኙነት ሁልጊዜ እሺ ብቻ የምትሉ ሳይሆን አይሆንም የምትሏቸው ነገሮችን በግልፅ አስቀምጡ። በሁሉም ግንኙነቶቻችሁ ውስጥ መስመር ማስመር አትዘንጉ
3. ለጊዜያችሁ ከፍተኛ ዋጋ ስጡ። ጊዜያችሁ በእጃቹ ያለ ሀብት ከመሆኑም በላይ ዛሬ የምታደርጉት ነገር ነጋችሁን ስለሚሰራ በጥንቃቄ ጊዜያችሁን ተጠቀሙ
4. ዲስፒሊን ይኑራችሁ አንድ ነገር ስታደርጉ ስሜቱ ደስ አላችሁም አላላችሁም መደረግ ያለበት ከሆነ አድርጉት። ዲስፕሊን አሰልቺ እና ውጤቱ ቶሎ የማይታይ ቢሆንም ከሞቲቬሽን ጋር ሲነፃፀር በራስ የመተማመን ስሜታችሁ ላይ ለውጥ አለው
#Discipline #Plan 📝
#Confidence #Action
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://news.1rj.ru/str/fideltutorial
ከKG - ዩንቨርስቲ ለጥናት አግልግሎት ☎️
0979795154/0979795468 ይደዉሉልን

❤6👍1
📖 ከ6ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያላችሁ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች እንደሚታወቀዉ በአሁኑ ሰዓት ፊደል ቱቶርያል ከኢቲቪ የልጆች አለም ጋር በመተባበር ከሰኞ እስከ እሁድ ከ11 - 12 ሰዓት ትምህርቶችን እያቀረበ ይገኛል።
📺 ብዙ ትምህርቶች አምልጠዉኛል ብላችሁ በፍፁም እንዳትጨነቁ ሙሉዉን ኮርሶች በዩትዩብ ቻናላችን Fidel Tutorial ላይ ስለተጫኑ Subscribe እያደረጋችሁ ምንም ሳያመልጣችሁ መከታተል ትችላላችሁ👇
🌐 : https://youtu.be/Ab8htdmGjpA
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://news.1rj.ru/str/fideltutorial
ከKG - ዩንቨርስቲ ለጥናት አግልግሎት ☎️
0979795154/0979795468 ይደዉሉልን
📺 ብዙ ትምህርቶች አምልጠዉኛል ብላችሁ በፍፁም እንዳትጨነቁ ሙሉዉን ኮርሶች በዩትዩብ ቻናላችን Fidel Tutorial ላይ ስለተጫኑ Subscribe እያደረጋችሁ ምንም ሳያመልጣችሁ መከታተል ትችላላችሁ👇
🌐 : https://youtu.be/Ab8htdmGjpA
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://news.1rj.ru/str/fideltutorial
ከKG - ዩንቨርስቲ ለጥናት አግልግሎት ☎️
0979795154/0979795468 ይደዉሉልን
YouTube
General Science | Grade 7 | Chapter 4
In this video, we have covered the following topics
✅Cell as the basis of life
✅Microscope
✅Definitions and Types of Microscope
✔️Simple Microscope
✔️Compound Microscope
✔️Electron Microscope
✅Parts of a Compound Microscope and their functions
✔️Eyepiece…

👍5
Happy International Women's Day from all of us at Fidel Tutorial! 🌸✨
To the remarkable women who form more than half of our Fidel Tutorial family and the vast majority of our inspiring tutors, thank you for your unwavering passion, incredible strength, deep wisdom, and the profound difference you make every day in lighting up brighter futures for thousands of students throughout Ethiopia.
Here's to celebrating you today and always, may your dreams continue to soar, your voices be heard, and your light keep shining bright!
Happy Women's Day! 💜
#InternationalWomensDay #IWD2026 #WomenInEducation #FidelTutorial #WomenEmpowerment #EthiopianWomen #ProudToBeFidel

❤8
❗️ከሰውነት ክፍሎቻችሁ የትኛው የሁሉም አለቃ ይመስላችኋል?
1. በአዕምራችሁ የሚመጡ ሀሳቦችን ይሄ ጥሩ ሀሳብ ነው ይሄ መጥፎ ሀሳብ ነው ሳትሉ ታዘቡት
2. ትኩረታቹ ዛሬ ላይ አድርጉ። ስላለፈውም ስለሚመጣው ሳትጨነቁ ዛሬ ላይ ትኩረት አድርጉ
3. ትኩረታቹን የሚነፍጉ እንዲሁም የማይጠቅሙ መረጃዎችን አታስገቡ።ስለምትሰሙት ስለምታዩት ተጠንቀቁ
4. ሀይላቹ እና ሀሳባቹ ወደ መፍትሄ ላይ አተኩሩ እንጂ ችግሩ ላይ አታተኩሩ
5. የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለማድረግ ሞክሩ
ሰናይ ሳምንት ተመኘንላችሁ 😊
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://news.1rj.ru/str/fideltutorial
ዛሬ አዕምሮን 🧠 ስለመቆጣጠር ነው የምንነግራችሁ

❤7👍7
በ30 ቀን ብቻ ሒሳብን ትምህርትን ለኢንትራስ እንዴት እንደምትዘጋጁ እንገራቹ
1. ሒሳብ የሚጠናው 70% ጥያቄዎችን በመስራት ፤ 30% ቲዎሪን በመረዳት ነው
2. በየቀኑ ቢያንስ 20 ጥያቄዎችን ለመስራት ሞክሩ
3. ፎርሙላዎችን በየቀኑ ጠዋት ጠዋት ፅፋችሁ መለማመድ እና መሸምደድ ሞክሩ ምክንያቱም አዕምሯችሁ በአዲስ ሀይል ስለሚጀምር
4. ሁሌጊዜ ከቀላል Topics እየጀመራቹ ወደ ከባዱ እለፉ። ለምሳሌ ከSet of ወደ Derivation
ፊደል ቱቶርያል | Fidel Tutorial
https://news.1rj.ru/str/fideltutorial
ለጥናት አግልግሎት 0979795154/0979795468