11 Tools You Can Use To Start A Business For FREE:
Name
→Namelix
Website
→10web
Email
→MailerLite
Links
→Rebrandly
Editing
→Writewell
Automation
→Zapier
Meetings
→Calendly
Payment
→Gumroad
Content
→Chapple. ai
Design
→DesignScape
Social media
→SocialPilot
Name
→Namelix
Website
→10web
→MailerLite
Links
→Rebrandly
Editing
→Writewell
Automation
→Zapier
Meetings
→Calendly
Payment
→Gumroad
Content
→Chapple. ai
Design
→DesignScape
Social media
→SocialPilot
"Starting a SaaS is expensive"
$0 - Product - Code
$0 - Design - Canva
$0 - Emails - EmailOctopus
$0 - Learn - Youtube
$0 - Website - Webflow
$0 - Launch - ProductHunt
$0 - Payments - Stripe
$0 - Marketing - Social media
$0 - Automation - Zapier
Start small, make money, expand.
$0 - Product - Code
$0 - Design - Canva
$0 - Emails - EmailOctopus
$0 - Learn - Youtube
$0 - Website - Webflow
$0 - Launch - ProductHunt
$0 - Payments - Stripe
$0 - Marketing - Social media
$0 - Automation - Zapier
Start small, make money, expand.
Starting an online business?
You don't need:
- Investors
- Employees
- Office space
- College degree
- 16" MacBook Pro
- 12+ hour workdays
You need:
- Laptop
- Internet
- Patience
- Discipline
- Consistency
Drop the excuses and start today!
@flyoverDigital
You don't need:
- Investors
- Employees
- Office space
- College degree
- 16" MacBook Pro
- 12+ hour workdays
You need:
- Laptop
- Internet
- Patience
- Discipline
- Consistency
Drop the excuses and start today!
@flyoverDigital
Forwarded from Emmersive Learning
ስለምን ብላችሁ ነው Ai የማትጠቀሙት ?
እረ ተው ግዴላችሁም!... ተው ተጠቀሙ ተው!
አጠቃቀሙን ፏ አድርገን በዩቱብ ቻናላችን ላይ ቪድዮ ሰርተናል።
እሺ ምንድን ነው ሰበባችሁ ?
በሉ አሁንም ግቡ ወደነዚህ ዌብሳይቶች እና ተጠቀሙ፡😊
1. https://copilot.microsoft.com/
2. https://bard.google.com/chat
3. https://chat.openai.com/
አይ እገዛ ወይም ሜንቶርሺፕ ያስፈልገናል ካላችሁ ወደ @MuhibAi ሃይ በሉ! ሃይይ!

Forwarded from Muhammed Teshome
ለቢዝነሳችሁ ማንኛውንም ዲጂታል ሶልሺን ስትፈልጉ በ አጭር ጊዜ ሰርተን ለማስረከብ መንገድ ጀምረናል!
1. ለ ቢዝነሳችሁ የ ዌብሳይት እና ዌብ አፕ ብልፀጋ
2. የ ድጂታል ማርኬቲንግ አገልግሎት
3. የ ሞባይል አፕ ደቨሎፕመንት
4. ስለ ዲጅታል የማማከር እና መሰል አገግሎቶችን መስጠት ጀምረናል ..
ስለ አገልግሎትቻችን በበለጠ ለማየት ፡ https://flyover-digital-db4s.vercel.app/
አገግሎት ለምትፈልጉ በዉስጥ ያውሩን!
@flyoverdigital — Your Business Re-Imagined Online

❤1
Forwarded from Muhammed Teshome
በአዲስ አበባ ሊሰሩ የሚችሉ 100 የቢዝነስ ሃሳቦች ፡
ሙሐመድ፣ በአዲስ አበባ ሊሰሩ የሚችሉ 100 የቢዝነስ ሃሳቦች እነሆ (በተለያዩ ዘርፎች የተከፋፈሉ)፡
ምግብና መጠጥ
1. ቡና ቤት/ካፌ
2. ሬስቶራንት (የተለያዩ ምግቦች)
3. ፈጣን ምግብ መሸጫ
4. የፍራፍሬ ጭማቂ መሸጫ
5. የአትክልትና ፍራፍሬ መሸጫ ሱቅ
6. የዳቦና ኬክ መጋገሪያ
7. የምግብ ማቅረቢያ አገልግሎት (catering)
8. የምግብ እቃ ማሸጊያ
9. የቅመማ ቅመም መሸጫ
10. የጤና ምግብ መሸጫ
የችርቻሮ ንግድ
11. የልብስ ሱቅ
12. የጫማ ሱቅ
13. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሱቅ
14. የቤት ዕቃዎች ሱቅ
15. የመዋቢያ ዕቃዎች ሱቅ
16. የመጻሕፍትና የጽሕፈት መሣሪያዎች ሱቅ
17. የስፖርት ዕቃዎች ሱቅ
18. የህጻናት መጫወቻ ሱቅ
19. የሞባይል ስልክ መሸጫና ጥገና
20. የኮምፒውተር መሸጫና ጥገና
አገልግሎት ሰጪ ንግድ
21. የፀጉር ሳሎን (ወንድ/ሴት)
22. የውበት ሳሎን/ስፓ
23. የልብስ ማጠቢያ
24. የፎቶና ቪዲዮ ቀረጻ
25. የሠርግና የልደት ዝግጅት ማቀናበር
26. የጉዞ ወኪል
27. የሪል ስቴት ወኪል
28. የህግ አማካሪ
29. የሂሳብ አያያዝ አገልግሎት
30. የትርጉም አገልግሎት
ትምህርትና ስልጠና
31. የቋንቋ ትምህርት ቤት
32. የኮምፒውተር ስልጠና ማዕከል
33. የሙዚቃ ትምህርት ቤት
34. የኪነ ጥበብ ትምህርት ቤት
35. የትምህርት ማማከር አገልግሎት
36. የኦንላይን ትምህርት መድረክ
37. የልጆች ማቆያ/መዋዕለ ሕፃናት
38. የቤት ለቤት ትምህርት አገልግሎት
39. የሙያ ስልጠና ማዕከል
40. የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ዝግጅት
ግንባታና ተያያዥ
41. የግንባታ እቃዎች መሸጫ
42. የቤት ዲዛይንና ማስዋብ
43. የኤሌክትሪክ ሥራ
44. የቧንቧ ሥራ
45. የአናጢነት ሥራ
46. የብረታ ብረት ሥራ
47. የአትክልትና የአበባ ማምረት
48. የቤት ጽዳት አገልግሎት
49. የአትክልት ቦታ መንከባከብ
50. የቤት ጥገና
ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ
51. የታክሲ አገልግሎት
52. የኪራይ መኪና
53. የጭነት መኪና አገልግሎት
54. የፖስታና እቃ ማድረስ
55. የትራንስፖርት አማካሪ
ቴክኖሎጂና ኢንተርኔት
56. የዌብሳይት ዲዛይንና ልማት
57. የሞባይል አፕሊኬሽን ልማት
58. የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ ስልጠና
59. የዲጂታል ማርኬቲንግ አገልግሎት
60. የግራፊክ ዲዛይን
ሌሎች
61. የኪራይ አልባሳት
62. የፎቶ ፍሬም ስራ
63. የእጅ ስራ ውጤቶች
64. የቤት እንስሳት መሸጫና እንክብካቤ
65. የጋዜጣና መጽሔት መሸጫ
66. የኪራይ እቃዎች (ለምሳሌ፡ ድንኳን፣ ወንበር)
67. የአደጋ ጊዜ እርዳታ አገልግሎት
68. የህክምና ክሊኒክ
69. የፋርማሲ
70. የአረጋውያን መንከባከቢያ
በአነስተኛ ካፒታል የሚጀመሩ
71. የኦንላይን ሽያጭ (ለምሳሌ፡ አልባሳት፣ የእጅ ስራ)
72. የትርጉም አገልግሎት በኦንላይን
73. የጽሁፍና የይዘት ዝግጅት
74. የኦንላይን ትምህርት/ማማከር
75. የቤት ውስጥ ምግብ ዝግጅትና ሽያጭ
76. የሞባይል ጥገና በቤት ለቤት
77. የፎቶግራፍ አገልግሎት በክስተቶች
78. የልብስ ጥገና/ማሻሻያ
79. የህጻናት እንክብካቤ በቤት
80. የአረጋውያን እንክብካቤ በቤት
ልዩ የሆኑ ቢዝነሶች
81. የባህል አልባሳት ኪራይ
82. የባህል ምግብ ማብሰያ ትምህርት
83. የቱሪስት መመሪያ
84. የከተማ ጉብኝት ማዘጋጀት
85. የአካባቢ ጥበቃ ፕሮጀክቶች
86. የኦርጋኒክ እርሻ ምርቶች ሽያጭ
87. የቤት ውስጥ እጽዋት ሽያጭና እንክብካቤ
88. የህፃናት የልደት ድግስ ማቀናበር
89. የሰርግ ፎቶግራፍ
90. የቪዲዮ ኤዲቲንግ
በቴክኖሎጂ የታገዙ
91. የሞባይል አፕልኬሽን ለከተማ መረጃ
92. የኦንላይን ገበያ ለተለያዩ ምርቶች
93. የኦንላይን የትራንስፖርት አገልግሎት
94. የኦንላይን የቤት አቅርቦት አገልግሎት
95. የኦንላይን የንግድ ማስታወቂያ
96. የሶፍትዌር ልማት
97. የውሂብ ትንተና አገልግሎት
98. የሳይበር ደህንነት አገልግሎት
99. የድሮን ፎቶግራፍና ቪዲዮ
100. የ3D ህትመት አገልግሎት
እነዚህ ሃሳቦች በአዲስ አበባ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት የተዘጋጁ ናቸው። አንተም ከነዚህ በመነሳት የራስህን ምርምር በማድረግና የገበያውን ሁኔታ በመገምገም ተስማሚ የሆነውን መምረጥ ትችላለህ። አላህ ይርዳህ!
By : Gemini

Btw...
Everyone in this channel should create content.
Just write about what you do, read, watch.
It's all content.
Everyone in this channel should create content.
Just write about what you do, read, watch.
It's all content.
Forwarded from Muhammed Teshome
Content Creation ጥቅሙ ምንድን ነው ?
ሞክራችሁ እዩት!
ብቻ ግን ስራ ፈልጓችሁ እንጅ ፈልጋችሁት አትሄዱም!
ኮንቴንት ስራን ፤ ኔትወርክን ፤ መረጃን ይስባል!
It's Magnet.
ሞክራችሁ እዩት!
ብቻ ግን ስራ ፈልጓችሁ እንጅ ፈልጋችሁት አትሄዱም!
ኮንቴንት ስራን ፤ ኔትወርክን ፤ መረጃን ይስባል!
It's Magnet.
Forwarded from Muhammed Teshome
ምን አይነት ኮንቴንት ልስራ ?
ሁሉም ጥሩ የሆነበት ነገር አለው።
አንዳንዱ መናገር ፤ ሃሳብን በ ንግገር አሪትኩሌት አርጎ ማብራራት ላይ ጎበዝ ነው። ይህ ሰው የ ቪድዮ ፕላትፎርሞችን ይቀላቀል። Youtube, Tiktok, Reels, ይስራ።
አንዳንዱ ደግሞ ራጃጅም ፅሁፎችን መፃፍ ይመቸዋል። ሃሳቡን በተንተን አድርጎ ፤ አብራርቶ መፃፍ ይፈልጋል። ይህ ሰው Blog Posts ፤ Newsletter, articles ይጀምር።
ሊላው ደጎም አጫጭር ነግሮችን ፤ ጥቅሶችን ፤ ብቻ መናገር ይፈልጋል። ይህ እንዴ X, fb , tg, ላይ ፖስት ያድርግ።
አንዳንዱ ደግሞ የ ዲዛይን ሰው ይሆንና ሃሳቡን በ ግራፊክስ እና Creative በሆነ መልኩ መግለፅ ይፈልጋል። ይህ ሰው ይስራ እንዴ Instagram እና ፒንተረስት አይነት ፕላትፎርሞች ላይ ይልቀቅ።

idea ከየት ላምጣ ?
idea እንጅ ምን ሞላ ግን ?
ሰራተኝ ነህ ?... ስለ ስራህ ፖስት፤ ምክሮች ፤ ቲፓች ፤ መረጃዎች ፤ አዳዲስ ነገሮች .... ማንኛውንም ነገር።
እያነበብክ ነው ?... ከምታነበው ዋና ዋና ሃሳቦችን ፤ ግራ ያጋቡህን ፤ አዲስ የሆነብህን ፤ በደንብ የገባህን ፃፍ።
ቪድዮ እያየህ ነው ?... ምን አዲስ ነገር ሰማህ ? ፃፈው።
ሰዎች ጋር ቆየህ ? ምን አዲስ ነገር ተማርክ ? ምን የተለየ ነገር አላቸው ? ... ፃፈው።
ዜና ሰማህ ?.... ምኑ ገረመህ ?... የ አንተ እይታ ምንድን ነው ? ...ፃፈው።
ብቻ ግን... ነገሮችን እንደወረደ ሳይሆን.... አንተን በሚመስል እና ለ ሰዎች ግልፅ በሆነ መልኩ ፃፈው።
That is it.

ቀልድ ከ ኮንቴንት አይቆጠርም ? ( ከ ኮሜንት )
እንደውም The Best content ይወጣዋል።
እንዴት ?
ቀልድ ያዝናናል። ሰዎችን እያስደሰተ ፤ እያሳቀ እያዝናና እግረ መንገዱን መልዕክቱን ያስተላልፋል።
ቀልድ ሰዎችን ያቀራርባል። አዲስም ሆነ ነባር ጓደኞች ለመፍጠር ቀላሉ መንገድ ነው።
ጥንቃቄ 🚫 ፡ አስነዋሪ ፤ አስፋሪ፤ ከ አውድ የወጣ እና እና የተሳሳተ መረጃን ከማስተላለፍ መቆጠብ ነው።
በተረፈ ምስሉ ላይ ያለው ሁሉንም ተቅልሎ ይነግርሃል። 😁
"Who controls the memes, Controls the world."
—Elon Musk.

ገበሬ ምን አይነት ኮንቴንት ሊሰራ ይችላል ? ( ጥያቄ ከ ኮሜንት )
well, በኔ እምነት እንደውም እዛ ነው ብዙ ኮንቴንት ያለው። 😊
እርሻ እያረሰ ቪድዮ ቢለቅ ... ብዙ ሰው ይማርበታል።
ስለ ሞፈር እና ቀንበር ፤ ስለ እርፍ እና ድግር ፤ ስለ ጥቅርት እና ወገል ፤ ስለ ማነቄ እና ምራር ቢያብራራ ብዙ ከተሜዎችን ያስተምራል። (ስንቶቻችሁ እነዚህን ሁሉንም ታውቃላችሁ ? 😊 )
ስለ ብሼላ ፤ጉልጓሎ ፤ አረም ፤ አጨዳ፤ ነዶ እና ውቂያ ቢፅፍ እና ቪድዮ ቢሰራ ስንቱን ያስተምራል። ስንቱን ገጠር ለቆ ከተማ ይገባን በ ትዝታ ይመልሳል ?
.... እንደውም The best ኮንቴንት ይወጣዋል።
እ ?... ተሳሳትኩ!
በነገራችን ላይ ... I used to be a good farmer back then. 😁

Marketing ማለት እኮ ... ሃሳብን ፤ አገልግሎትን እና ምርትን ማስተዋወቅ እና መሸጥ ማለት ነው። አይዴል ?
ዲጂታል ማርኬቲንግ ማለት ደግሞ ይሄንን ሃሳብ፤ አገልግሎት እና ምርት የ ዲጂታል ቴክኖሎጂን ተጠቅሞ ማስተዋወቅ እና መሸጥ ማለት ነው።
That is what we call Digital Marketing.
ጥያቄው ፡
- ሃሳብ አለህ ?
- ምርት አለህ ?
- አገልግሎት መስጠት ትችላለህ ?
እና ለማን ? የት ? እንዴት ? ነው ምታስተዋውቀው ?
እንዴት ነው የምትሸጠው ?
- ባነር መለጠፍ በቂ ነው ?
- ሬድዮ ወይም ቲቪ ልትለኝ ነው ? አሁን ላይ ምን ያክሉ ነው እነሱን ሚሰማው ? ( ይቅር እያልኩ አደለም)
- ጋዜጣ ልትለኝ ነው ? አለ ሚያነብ ግን ?
NO!....ዘመኑ የ ዲጂታል ነው። ሰው አሁን ላይ ስልኩ እና ኮምፒዩተሩ ላይ ነው። ሰው ሶሻል ሚድያ ላይ ነው። እዛ አስተዋውቅ! ... እዛ ሽጥ!
ለዚህ ነው ትንሺም ቢሆን የ digital Marketing ኖሃው ይኑራችሁ የምላችሁ!
well, በዚህ ጉዳይ ብዙ አወራችኋለሁ! ❤️

.....
እንግዲህ ዲጂታል ማርኬቲንግ ሲባል ሶሻል ሚድያ ማርኬቲንግ ብቻ እንዳልሆነ ልብ በሉ።
ሶሻል ሚድያ ማርኬቲንግ የ ዲጂታል ማርኬቲንግ አንዷ ብራንች ናት! ሌሎች ብዙ አሉ።
ለ መሆኑ ዲጂታል ማርኬቲንግ ሌላ ምን ምን አሉት ካልክ ፡
- ራሱ Social Media Marketing
- SEO
- Content Marketing
- Email Marketing
- Influencer Marketing
- Affiliate Marketing
- Pay Per Click Ads
እና ሌሎችም አሉ።
እነዚህ ራሳቸው ምንድን ናቸው ካላችሁም ... እንመጣባቸዋለን።

ከ ዲጂታል ማርኬቲንግ ዘርፎች ውስጥ አንዱና ዋነኛው የሚባለው የ ሶሻል ሚድይ ማርኬቲንግ ነው።
ሶሻል ሚድያ ማርኬቲንግ ማለት የ ሶሻል ሚድያ ፕላትፎርሞችን ተጠቅሞ ምርትና አገልግሎትን ማስተዋወቅ ፤ መሸጥ እና ብራንድ መገንባት ነው።
ፕላትፎርሞቹ እነማን ናቸው ?
- ፅሁፎች ፡ X, fb, telegram, LinkedIn.
- የ ምስል ፡ Instagram, Pinterest.
- የ ቪድዮ ፡ ዩቱብ ፤ ቲክቶክ ፤ ሪልስ ... እና የመሳሰሉት
ምን ይጠበቅብናል።
- ፕሮፌሽናል ፕሮፋይል ማዘጋጀት
- ኮንቴንት መፍጠር ( ፅሁፍ ፤ ምስል ፤ ቪድዮ )
- ፕላትፎርሞችን በሚገባ ማወቅ
- ከ ኦድያንስ ጋር ኢንጌጅ ማድረግ
- ማስተዋወቅ .... እና መሰል ነገሮች

👍1
Forwarded from Muhammed Teshome
ሶሻል ሚድያ ላይ ፕሮፋይል ፈጥረህ ማስተዋወቅ ስትጀምር ፤ ኮንቴንት መስራት ስትጀመር ብራንድ እየገነባህ ነው ማለት ነው።
ብራንዲንግ ማለት በ ቀላሉ የ ምርትህን ፤ አገልግሎትህን ወይም ካምፓኒህን ልዩ ማንነት በ ደንበኞችህ አዕምሮ መፍጠር እና መገንባት ነው።
ብራንዲንግ ማነው? ፤ ምን ይሰራል ? ፡ በምን ይለያል ? የሚሉትን በመመለስ ከ ሌሎች መሰል ብራንዶች ይለይሃል።
በመሰረታዊንት ኦንላይን ላይ ብራንድ ስትገነበ እነዚህ ሊኖሩህ ይገባል።
- ሎጎ
- ልዩ ስምህ ( የ ድርጅት ስም )
- ስራህ ( ምንድን ነው ?)
- መለያ ቀለም ( visual identity )
እነዚህን ነገሮች በመያዝ ብቻ ኦንላይን ላይ ብራንዲህን መገንባት መጀመር ትችላለህ
ይቀጥላል!....

Branding is the combination of:
Visual Identity: Logo, colors, typography, and design.
Messaging: Tone, voice, and key messages.
Experience: How customers feel when they interact with your brand.
Values: What your brand stands for and believes in.
Your brand is the promise you make to your customers and the emotional connection you build with them.
@FlyoverDigital

Data Analysis ማለት በ አጭሩ ከ ብዙ መረጃዎች ውስጥ ጠቃሚ ግንዛቤን ማግኜት ማለት ነው።
ይህ ፊልድ በተለይ በዚህኛው ዘመን አስፈላጊነቱ ከፍ ያለ ነው። ምክንያቱም በየቀኑ የምናመነጨው የዳታ መጠን ከምንጊዜውም በላይ እየጨመረ ነው። ይህን እጅግ ብዙ መረጃ ለመረዳትና ከዚሁ ሁሉ ውስጥ ጠቃሚ መረጃወቺን ለማውጣት የ ዳታ አናላይሲስ ወሳኝ ነው።
ከ ሌሎች ዲሲፕሊኖች ለየት የሚያደርገው ደግሞ ይህ ነገር በሁሉም መረጃ ባለበት ሁሉ አስፈላጊ መሆኑ ነው። ለምሳሌ ፡ -
- ንግድ ላይ ላለ ሰው የ ደንበኞችን ባህሪ ፤ የ ገበያ አዝማሚያዎችን እና አጠቃላይ የ ንግድ አፈፃፀምን ለመረዳትና የተሻሉ እና ትክክለኛ ውሳኔዎችን ለማድረግ የ ዳታ ትንተና (analysis) ይጠቀማል።
- በተለያዩ የህክምና ምረምሮች ላይ በሺታዎችን ለመረዳት ፤ አዳዲስ ህክምናዎችን ግኜቶችን ለማዘጋጀት እና ውስብስብ ችግሮን ለመፍታት የ ዳታ ትንተና ያስፈልጋቸዋል።
- በ ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ እንደ ድህነት ፤ ወንጀል ፤የ አየር ንብረት እና መሰል ለውጦችን ለመረዳት እና ለመፍታት የ ዳታ ትንተና አስፈልጊ ነው።
እነዚህን እና መሰል ነገሮች ተንትኖ ጠቃሚ እይታና ውሳኔ እንዲኖረን በማድረግ የዳታ ትንተና ( Data Analytics ) ወሳኝ ሚና አለው።
የ ዳታ ትንተና ይሄን ያህል አስፈላጊ ከሆነ መሰረታዊ ነገሮቹ እነዚህ ናቸው።
1. መረጃን መሰብሰብ (Data Collection)
2. መረጃ ማፅዳት ( Data Cleaning )
3. መረጃን ማደራጀት ( Data Organization )
4. መረጃን መተንተን (Data Analyzing )
5. መረጃን መተርጎም ( Data Visualizing )
6. Data Presenting.
....ይቀጥላል...
#Data_Analytics

Data Analytics Process
የዳታ ትንተና (Data Analytics ) መሰረታዊ ሂደተቶች እነዚህ ናቸው፡-
1. መረጃ መሰብሰብ( Data Collection ) : ይህ ትንተና የሚካሄድበትን መረጃ ከተለያዩ ምንጮች መሰብሰብ ሲሆን የመጀመሪይዋ ፕሮሰስ ነው። የዳታ ምንጮች የሚባሉት ለምሳሌ የዳሰሳ ጥናቶች፣ የደንበኞች ግብረመልስ፣ የሽያጭ መረጃዎች፣ ወዘተ... ሊሆኑ ይችላሉ።
2. መረጃ ማጽዳት(Data Cleaning) : መረጃው ከተሰበሰበ በኋላ ለትክክለኛ ትንተና ማጽዳት አስፈላጊ ነው። ይህ ማለት የተሳሳቱ ወይም ያልተሟሉ መረጃዎችን ማስወገድ ወይም መሙላት ማለት ነው አሊያኢም ደግሞ ወጥነት የሌላቸውን ቅርጸቶች ማስተካከል ማለት ነው።
3. መረጃ ማደራጀት (Data Organizing) : መረጃው ከተጸዳ በኋላ, ለመተንተን ቀላል እንዲሆን ማደራጀት አስፈላጊ ነው.። ይህ ማለት መረጃውን ለንባብ እና ለመረዳት ምቹ እንዲሆኑ በሠንጠረዦች ወይም በሌሎች ቅርጸቶች ማዘጋጀት ማለት ነው።
4. መረጃ መተንተን( Data Analyzing ) : ይህ ዋናው ስራ ነው። መረጃው ከተደራጀ በኋላ ወደ ትንተናው ይገባል። ትንተና ስንል ከላይ እንዳልነው ንድፎችን ፤ አዝማሚያዎችን እና ግንኙነቶችን ለመለየት መረጃውን በ ጥልቀት መመርመር ማለት ነው።
5. ውጤቶችን መተርጎም( Data Visualizing and Presenting ) : የትንተናው ውጤቶች ከተገኙ በኋላ, ምን ማለት እንደሆነ መተርጎም አስፈላጊ ነው። ይህ ማለት ውጤቶቹን በመጠቀም ስለ መረጃው ግንዛቤዎችን ማግኘት እና መደምደሚያ ላይ መድረስ ማለት ነው። ከዚያም ለ ሚመለከተው አካል መስጠት ወይም ውሳኔ መወሰንን ያጠቃልላል።