Fua – Telegram
243 subscribers
23 photos
1 link
🧺 Fua Laundry: Your Campus Laundry Hero!
🛵 FREE Delivery (ዶርምህ ድረስ!) 💰 Cheapest Prices for Students. አጥበን፣ አድርቀን እና ተኩሰን እናመጣለን።
👇 Order Now: @fualaundry_bot or 0970713038
Download Telegram
DELIVERY IS FREE
በነጻ እናደርሳለን። (0.00 ETB)

"ማድረሻው በኛ ነው!" 🛵🎁
ካለህበት ሳትንቀሳቀሱ በነጻ እንመጣለን፣ በነጻ እንመልሳለን።
🚫 No hidden fees.
🚫 No delivery charge.


Min. Order 200 ETB. ዛሬውኑ እዘዝ!

ለማዘዝ፡ @fualaundry_bot ወይም 0970713018

#fua #fualaundry #laundry #astu
👍2
Fua Price List

T-shirt — 20
Jeans — 35
Sweater — 30
Bed sheet — 40

for full price checkout the order bot


Delivery 0.00 ETB | Min. Order 200 ETB

"Classical Quality. Student Prices."
ዋጋችንን ግልጽ አድርገናል። ጥራት እና ቅናሽ በአንድ ላይ።

🛵 Delivery በነጻ መሆኑን አይርሱ!

ለማዘዝ፡ @fualaundry_bot ወይም 0970713018

#FuaLaundry #CleanMinimalism
1
እንሶላ እና ትራስ (40 ETB)
Stay Fresh. Sleep Better.


"እንቅልፍህ 'Fua' ይበል!" 💤
ለእንሶላ እና ትራስ ልብስ ማጠቢያ የሚሆን ምርጥ ዋጋ።

ወስደን፣ አጥበን፣ አድርቀን እና ተኩሰን እናመጣለን።

Min. Order 200 ETB. ዛሬውኑ እዘዝ!

#fua #fualaundry #laundry #astu
👍1
The 200 ETB Pack

3 Jeans
3 T-shirts
1 Bed sheet
Total: 205 ETB (FREE Delivery!)

"200 ብር ብቻ!" 💸
የሳምንት ልብስህን ለማጠብ 200 ብር ብቻ ይበቃሃል።

🛵 Delivery-ው 0 ብር ስለሆነ ተጨማሪ ወጪ የለብህም።
Smart Choice for Smart Students. 🎓


Min. Order 200 ETB. ዛሬውኑ እዘዝ!

ለማዘዝ፡ @fualaundry_bot ወይም 0970713018

#fua #fualaundry #laundry #astu
👍1🤡1
በቃ "ፉአ" (Fua) በል!

ልብስህን ተሸክመህ መዞር አበቃ! ቆሻሻ ልብስህን ለኛ ስጠን፤ ንፁህ እና የታጠበ ልብስ እጅህ ድረስ እናመጣለን።

🛵 ማድረሻው 0 ብር (ነጻ ነው!)
📚 ትኩረትህ ትምህርትህ ላይ ይሁን፣ ልብሱን ለኛ ተወው!

ለማዘዝ፡
በTelegram @Fualaundry_bot ብለው ይጥሩን።
ካልሆነ ደግሞ በ 0970713018 ይደውሉልን።

🌟ንጹህ ላውንድሪ, ነጻ ዴሊቨሪ!🌟

👉 @fualaundry 👈

#FuaLaundry #PureLaundryFreeDelivery #CampusLife
#astu
🔥21👍1
Beka Fua Bel! (በቃ ፉአ በል!)
ልብስ ማጠብ አድካሚ ነው? ዶርም ውስጥ ልብስ አልደርቅ ብሎሃል? Don't worry, we’ve got the solution in 4 easy steps:

ትደውላለህ/ሽ (You Call)
እንቀበላለን (We Pickup)
እናጥባለን (We Wash)
እናመጣለን (We Deliver)

🛵 FREE Delivery! (0 Birr Delivery)
💰 Student-Friendly Prices.

How to order?
Click the bot link or give us a call! 👇
🤖 @Fualaundry_bot | 📞 0970713018

join us 👉@fualaundry

#FuaLaundry #CampusLife #AddisAbaba #FreshStyle
🔥5
ልብስ ማጠብ ይብቃ! የፈተና ጊዜ ጥናት እንጂ ድካም አይገባውም! 🚨

ጥናት ላይ መሆን ሲገባህ ገንዳ ላይ ምን ታደርጋለህ? 🤦‍♂️ ቆሻሻ ልብስ የውጤትህ ጠላት እንዲሆን አትፍቀድ!

Fua Laundry መፍትሄውን ይዞልሃል፡
• ሳሙና ፍለጋ አከተመ!
• ውሃ መቅዳት ታሪክ ሆነ!
• ልብስ አጥቦ፣ አድርቆ፣ አጣጥፎ እስከ ደጃፍህ!

"ፏ" ብለህ ውጤትህን አሳምር። ምርጫው ያንተ ነው - ውጤት ወይስ ቆሻሻ ልብስ?

ድካም የለም... ክፍያው ግን ቅናሽ! 📉
ማድረሻ (Delivery) ስላለን ውድ ይመስልሃል?
ተሳስተሃል! ከማንኛውም ቦታ በበለጠ እጅግ ርካሽ ነን።

👉 አሁኑኑ እዚህ እዘዝ: @Fualaundry_bot | 📞 0970713018


ቻናላችን
👉 @fualaundry 👈

#FuaLaundry #PureLaundryFreeDelivery #CampusLife
#astu
👏6😁42👎1🔥1
ፈተና እና የቆሸሸ ልብስ ክምር? ራስ ምታቱን ለ"ፏ" (Fua) ይተውት! 📚


የፈተና ሳምንት መጣ! እንቅልፍ አጥተህ የምታጠናበት፣ ላይብረሪ የምታድርበት እና ለውጤት የምትጨነቅበት ጊዜ። በዚህ መሃል ግን አንድ ትልቅ እንቅፋት አለ... የቆሸሸ ልብስ ክምር! 🤦‍♂️

pptን ገልጠህ ለማጥናት ስትሞክር የልብሱ ሽታና ክምር ትኩረትህን ይበታትነዋል። "መቼ ነው የማጥበው? ሳሙናውስ? ውሃውስ?" የሚለው ጭንቀት ከጥናትህ ላይ ሰዓት ይሰርቅብሃል።

ለምን ጊዜህን በከንቱ ታባክናለህ?
በፈተና ወቅት እያንዳንዱ ደቂቃ ለውጤትህ ወሳኝ ነው። ልብስ በማጠብ ድካም እና ጊዜህን ከምትጨርስ፣ ያቺን ሰዓት ለጥናት ተጠቀምባትና ውጤትህን አሳምር!

ለምን "ፏ" (Fua) ላውንድሪን ይመርጣሉ?
🔹 እጅግ በጣም ርካሽ ዋጋ፡ "ዴሊቨሪ ስላለው ውድ ይሆናል" ብለህ እንዳታስብ! ዋጋችን ለማንኛውም ተማሪ በሚመጥን መልኩ እጅግ ዝቅተኛና አስገራሚ ነው። ርካሽነታችን ያነጋግራል!

🔹 የበር ላይ አገልግሎት (Doorstep Pickup): ያሉበት ድረስ መጥተን እንረከባለን። ከክፍልዎ መውጣት አይጠበቅብዎትም!

🔹 ጥራትና ፍጥነት፡ ልብስዎን በዘመናዊ መንገድ አጥበን፣አድርቀንና አጣጥፈን በጥቂት ጊዜ ውስጥ እናደርሳለን።

🔹 ሙሉ እፎይታ፡ የልብስ ነገር ሲያልቅልዎት ጭንቅላትዎ ለጥናት ክፍት ይሆናል!


👉 አሁኑኑ እዚህ እዘዝ: @Fualaundry_bot | 📞 0970713018
እኛ ልብስዎን "ፏ" እናደርጋለን፣ እርስዎ ደግሞ ፈተናዎን በ"A" ይለፉ!

"ፏ" ላውንድሪ - ንጹህ ላውንደሪ፣ ነጻ ዴሊቨሪ!

ቻናላች
👉 @fualaundry 👈


#ASTU #ExamSeason #FuaLaundry #CleanClothesBetterGrades #StudentLife #Discount
🔥2👍1
የገና በዓል ዝግጅት ላይ ነዎት? ልብስ ማጠብን ይርሱት! 🍗🧺


የገና በዓል ሲመጣ ስራው ይበዛል። ምግብ ማዘጋጀት፣ እንግዳ መቀበል፣ መዝናናት... በዚህ መሃል ልብስ ማጠብ ተጨማሪ ራስ ምታት ይሆንብዎታል።

"ፏ" (Fua) ጊዜዎን እንዲቆጥቡ ይረዳዎታል። እናንተ በዓሉን ተዝናኑ፤ እኛ ልብስዎን እናጥባለን!

• እጅግ በጣም ርካሽ ዋጋ (Amazingly Cheap!)
• ነጻ ማድረሻ (Free Delivery!)
• ጥራት ያለው አጠባ (Pure Laundry!)
"ጊዜዎን ለበዓል ደስታ... ልብስዎን ለፏ!"

👉 ትዕዛዝ ለመስጠት፡@Fualaundry_bot | 📞 0970713018
Pure laundry, free delivery!

ቻናላች
👉 @fualaundry 👈


#ASTU #ExamSeason #FuaLaundry #CleanClothesBetterGrades #StudentLife #Discoun
🔥2
🎄 እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!

የልደት በዓል የብርሃን፣ የሰላም፣ የፍቅር እና የአዲስነት ተምሳሌት ነው። በዚህ ታላቅ ቀን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሲጨዋወቱ፣ ሲዝናኑ እና ሲያከብሩ... የልብስ ማጠብ ድካም እና ራስ ምታት ቦታ ሊኖረው አይገባም!

ፏ (Fua) ላውንድሪ በዓሉን በሙሉ ደስታ እና በንጽህና እንዲያሳልፉ ልዩ ዝግጅቱን አጠናቆ ይጠብቅዎታል። እናንተ በዓሉን "ፏ" ብላችሁ ተዝናኑ፤ እኛ ደግሞ ልብስዎን "ፏ" እናደርጋለን!

ዛሬም እንደተለመደው አገልግሎታችን፡
Pure Laundry: እንደ በረዶ የነጣ፣ እንደ በዓሉ ያሸበረቀ ጽዱ አጠባ! 🧼
Free Delivery: ከቤትዎ ሳይወጡ፣ ያሉበት ድረስ በነጻ መጥተን እንረከባለን! 🚚
Amazingly Cheap: የበዓል ወጪዎን የማይነካ፣ እጅግ ተመጣጣኝ እና ርካሽ ዋጋ! 💸


በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የደስታ ይሁንላችሁ!


#Gena #EthiopianChristmas #FuaLaundry #ASTU #PureLaundry #FreeDelivery #AmazinglyCheap #StudentLife #Ethiopia #ገና #ልደት #ፏ #ላውንድሪ
🔥1
እንኳን ደህና መጣችሁ! ሻንጣችሁ በቆሻሻ ልብስ ተሞልቷል? 😂

እቤት "እማዬ ልብሴ የታለ?" ስትሉ ነበር፤ ግቢ ግን እማዬ የለችም! ገንዳና ሳሙና ከመያዝህ በፊት ቆም በል! የእረፍት መንፈሱ ሳይወጣብህ ጓደኞችህን አግኝ፤ ልብሱን ግን ለ "ፏ" (Fua) ስጠው!

ለምን ፏ (Fua)?
እጅግ ርካሽ፦ ከሳሙናው ዋጋ በማይበልጥ ሳንቲም! 💸
ነጻ ማድረሻ፦ ብሎክህ ድረስ መጥተን እንረከባለን፣ እንመልሳለን! 🚚
ጽዱ አጠባ፦ ልክ እቤት እንደታጠበው ፏ ያለ!

ከእረፍት መልስ ድካም የለም፣ "ፏ" ማለት ብቻ!

📞 ይደውሉልን፦ 0970713018
📲 በቴሌግራም ይዘዙ፦ @Fualaundry_bot
ቻናላች
👉 @fualaundry 👈

Pure laundry, free delivery!

#ASTU #BackToCampus #FuaLaundry #StudentLife #ፏ #Adama #CampusLogistics
የASTU ቆንጆዎች... ንግስት መሆን እንጂ "አጣቢ" መሆን አይመጥናችሁም! 👑

ጥፍራችሁን አበላሽታችሁ፣ እጃችሁን አሳብጣችሁ እና ደክሟችሁ እንድታሳልፉ አንፈልግም። ራስሽን እየተንከባከብሽ "ፏ " በይ💃፤ ልብሱን ግን ለ "ፏ" (Fua) ስጪው!

ለምን ፏ (Fua)?
💅 ጥፍርሽና እጅሽ አይበላሽም (Self-care)
👗 ጽዱና ፏ ያለ አጠባ (Pure Laundry)
🚚 ነጻ ማድረሻ እስከ ደጃፍሽ (Free Delivery)
💰 እጅግ በጣም ርካሽ (Amazingly Cheap)

አንቺ "ፏ" ብለሽ ውጪ፣ ልብስሽን እኛ "ፏ" እናደርገዋለን!
📞 ይደውሉልን፦ 0970713018
📲 በቴሌግራም ይዘዙ፦ @Fualaundry_bot

ቻናላች
👉 @fualaundry 👈

Pure laundry, free delivery!

#ASTU #ASTUGirls #FuaLaundry #SelfCare #ፏ #Adama #CampusLogistics
🤣72💘2😁1
📢 We’re Recruiting: Female Marketing Assistant and Business Partner(Part-Time)

FuaLaundry | ASTU | Adama

FuaLaundry is a growing laundry pickup & delivery startup working in ASTU looking for a creative and driven female Marketing Specialist to join our team.

Requirements:

Experience managing Telegram, Facebook, Instagram & TikTok
Skilled in graphic design
Available 25–35 hours per week
Must be a 2nd–5th year student
Passion for startups & business growth
Provide verifiable proof/portfolio of previous marketing work

If you love building brands and creating engaging content, this is your chance to grow with a dynamic startup 🚀

Deadline: Wednesday Feb 18, 2026

➡️ Click this form to apply: Google Form

Join our channel👉https://news.1rj.ru/str/fualaundry
1
ጂንስ ማሸት ወይስ እጅን መላጥ                                                                                                                                                                                                                                                           የዶርም ህይወት መቼም አይመችም! በዛ ላይ የትምህርት ጫና፣ አሳይመንት፣ የፈተና ጥናት...
ከዛ ደግሞ ቅዳሜ ጠዋት ሲነሱ የሚጠብቅዎት "የቆሻሻ ልብስ ክምር"! 🤦🏽‍♂️
ውሃ መቅዳት
ሳሙና ማፈላለግ
በጉልበት ጂንስ ማሸት
ኧረ ይሄ "Life" አይደለም! ድካሙስ ቢሆን ስንት ቀን እንደሚቆይ ያውቁታል?

🛑 ቆይ! ለምን እራስዎን ያሰቃያሉ?
Fua Laundry እያለ፣ ልብስ ማጠብ ታሪክ ሆኗል!

እርሶ በጥናትዎ እና በእረፍትዎ ላይ ያተኩሩ፤ የልብስዎን ንፅህና ለእኛ ይተውት።

በኪስዎ በሚመች ዋጋ
ከዶርም ተቀብለን፣ አጥበን፣ አጣጥፈን እንመልሳለን!
ህይወትዎን ቀለል ያድርጉ!


አሁኑኑ ይዘዙን። 📞 ይደውሉልን፦ 0970713018
📲 በቴሌግራም ይዘዙ፦ @Fualaundry_bot

ቻናላች
👉 @fualaundry 👈

Pure laundry, free delivery!



#ASTU #ASTUGirls #FuaLaundry #SelfCare #ፏ #Adama #CampusLogistics
😁2👍1
እሁድን ለራስሽ እንጂ ለልብስ ማጠብ አትስጪ! ☕️                                                          

ጓደኞችሽ "ልብስ ላጥብ ነው" ብለው ሲጨነቁ፣ አንቺ ግን ቡናሽን ይዘሽ ዘና? 😉
አዎ! ብልህ ሴት ጊዜዋን በአግባቡ ትጠቀማለች።
ለምን ጉልበትሽን ትጨርሻለሽ? ለምንስ የሳምንቱን እረፍትሽን ታበላሻለሽ?

🌸 Fua Laundry - ለሴቶች ልዩ እንክብካቤ!
ልብስሽን እንደ አዲስ አጥበን፣ አጥፈን እናመጣለን። 🧺

💃 Be Smart, Choose Fua

ህይወትዎን ቀለል ያድርጉ! አሁኑኑ ይዘዙን። 📞 ይደውሉልን፦ 0970713018
📲 በቴሌግራም ይዘዙ፦ @Fualaundry_bot

ቻናላች
👉 @fualaundry 👈
Pure laundry, free delivery!

#ASTU #ASTUGirls #FuaLaundry #SelfCare #ፏ #Adama #CampusLogistics
Step into the weekend like... 😎  

Friday is almost here! Are you ready to shine, or are you stuck with a pile of dirty laundry?
Don't let chores kill your vibe. Look fresh, feel confident, and walk into the weekend with zero stress.

Fua Laundry handles the dirt so you can handle the fun.
Crisp shirts. Clean jeans. 100% Confidence

Get that "Fua" look today! 👇


 0970713018                     @Fualaundry_bot

👉 @fualaundry 👈
Pure laundry, free delivery!
#ASTU #ASTUGirls #FuaLaundry #SelfCare #ፏ #Adama #CampusLogistics
🔥1
Which side are you on today? 🤔

Left or Right?
Stress or Peace?
Hours of scrubbing or more time to relax?

Life is all about choices. Smart students choose the Right side. 👉

Don’t let the pile on the left take over your dorm room. Swap the chaos for calm with Fua Laundry.

We wash. We fold. You relax.

📦 Book your pickup now: @Fualaundry_bot tel:0970713018

👉 @fualaundry 👈
Pure laundry, free delivery!
#ASTU #ASTUGirls #FuaLaundry #SelfCare #ፏ #Adama #CampusLogistics
1🔥1
3 Hours of Scrubbing vs. 3 Hours of Study. You do the math. 🧮📚

As an engineering student, your time is your most valuable asset.
Why spend your Saturday morning fighting with cold water and heavy jeans when you could be mastering that assignment?

Calculus is hard enough. Laundry shouldn't be.

The Smart Calculation:
3 Hours washing clothes = Back pain & wasted time.
3 Hours with Fua Laundry = Acing your project (or finally getting some sleep 😴).

The choice is logical.
Don't let chores drag down your GPA. Hand over the dirt and keep your focus on the degree.
🧠 Be Smart. Drop the bag.

📞 Call us: 0970713018
📲 Order via Telegram: @Fualaundry_bot
Join our channel:
👉 @fualaundry 👈
Pure laundry, free delivery!
#ASTU #ASTUGirls #FuaLaundry #SelfCare #Fresh #Adama #CampusLogistics
1👏1
Engineering is hard enough. Laundry shouldn't be. 🛠


ውስብስብ የሆኑ "Principles" ለመረዳት አእምሮህ እረፍት ይፈልጋል።
ቅዳሜና እሁድን በሳሙና እና በውሃ የምትጨርስ ከሆነ፣ ሰኞ ክላስ የምትገባው በድካም ነው።

ቦርሳውን ለ Fua Laundry ሰጥተህ፣ አእምሮህን ለትምህርትህ ስጥ!
🔹 Focus on your Degree.
🔹 We've got the Dirt.

ዛሬውኑ ይዘዙ፣ ሳምንቱን በንፁህ ልብስ እና በንፁህ አእምሮ ይጀምሩ! ህይወትዎን ቀለል ያድርጉ!

አሁኑኑ ይዘዙን። 📞 ይደውሉልን፦ 0970713018
📲 በቴሌግራም ይዘዙ፦ @Fualaundry_bot

ቻናላች
👉 @fualaundry 👈
Pure laundry, free delivery!


#ASTU #ASTUGirls #FuaLaundry #SelfCare #ፏ #Adama #CampusLogistics
ሚድ (Mid-Exam) ሊጀምር ልክ 15 ቀናት ብቻ ቀሩት! ዝግጁ ናችሁ?


ቀኖቹ እየሄዱ ነው! በዚህ ወሳኝ ሰዓት እያንዳንዱ ደቂቃ ወርቅ ነው፤ ስለዚህ ልብስ በማጠብ፣ በማስጣት እና በማጠፍ የምታባክኑት ጊዜ የላችሁም! 🙅‍♂️
ይህን ድካም እና ጭንቀት ለ Fua Laundry ተዉት። ቆሻሻ ልብሶቻችሁን ከዶርማችሁ መጥተን እንወስዳለን፤ ፅድት አድርገን አጥበን እና አጣጥፈን እንመልስላችኋለን። 🚐

📖 እናንተ 'A+' በማምጣት ላይ ብቻ አተኩሩ፤
🧺 እኛ ደግሞ የልብሳችሁን እድፍ በማስለቀቅ ላይ እናተኩራለን!

የልብስ ማጠቢያ ጊዜያችሁን ወደ ጥናት ጊዜ ቀይሩት! 🧠💪


ህይወትዎን ቀለል ያድርጉ! አሁኑኑ ይዘዙን። 📞 ይደውሉልን፦ 0970713018
📲 በቴሌግራም ይዘዙ፦ @Fualaundry_bot

ቻናላች
👉 @fualaundry 👈

Pure laundry, free delivery!


#ASTU #ASTUGirls #FuaLaundry #SelfCare #ፏ #Adama #CampusLogistics
👍2