Forwarded from INSA - የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር - INSA
"React2Shell" የተሰኘ አደገኛ የዌብ መተግበሪያ የደህንነት ተጋላጭነት መከሰቱ ተገለጸ
"React2Shell" (CVE-2025-55182) የተሰኘው አደገኛ የዌብ መተግበሪያ የደህንነት ተጋላጭነት በዓለም አቀፍ ደረጃ በስፋት ጥቅም ላይ በሚውሉት React እና Next.js በተሰኙ የዌብ አፕሊኬሽን ወሳኝ መዋቅሮች ላይ እጅግ አደገኛ የሆነ የጥቃት ተጋላጭነት መከሰቱ ተገልጿል፡፡
ይህ ተጋላጭነት የመረጃ ጠላፊዎች የተቋማትን ሰርቨር ከርቀት ሆነው ሙሉ በሙሉ እንዲቆጣጠሩ የሚያስችል (Remote Code Execution - RCE) ክፍተትን የፈጠረ ነው። በዚህም የድርጅቶች ጥብቅ መረጃዎች ላልተገባው አካል ወይም የመረጃ መዝባሪዎች እጅ እንዲወድቅ ያደርገዋል፡፡
አሁን ላይ ይህ የጥቃት ተጋላጭነት ክፍተት እንደ አማዞን የዌብ አገልግሎት ደህንነት እና ሌሎችም የስጋት መከታተያ ተቋማት ይፋ እንዳደረጉት መረጃ፤ ተጋላጭነቱ ከተገኘበት እለት አንስቶ ከፍተኛ ፍተሻ እየተደረገ ይገኛል ተብሏል፡፡
በዚህ ክፍተት የሚከተሉት የሶፍትዌር ስሪቶች (Versions) ለጥቃት ተጋላጭ መሆናቸው ተገልጿል፡-
● React: Versions 19.0.0 እስከ 19.0.1 (Experimental releases ጨምሮ)
● Next.js: Versions 13, 14, እና 15 (App Router የሚጠቀሙ ከሆነ)
● React Server Components (RSC) የሚጠቀም ማንኛውም ዌብ አፕሊኬሽን
ተጋላጭነቱን ለመከላከል መወሰድ ያለባቸው የመፍትሄ እርምጃዎች (Mitigation Strategies)
ተጨማሪውን ለማንበብ፡- https://www.facebook.com/INSA.ETHIOPIA

👍1
The Smart API Client ⚡️
Tired of slow API calls and redundant requests? Here's your secret weapon — a caching, timeout-protected fetch function that cuts response times by 80%.
this line of code gonna fetches data once, catches it, times out slow calls, and makes your app feel lightning fast⚡️.

const cache = new Map();
async function smartFetch(url, timeout = 10000) {
if (cache.has(url)) return cache.get(url);
const controller = new AbortController();
const timer = setTimeout(() => controller.abort(), timeout);
try {
const res = await fetch(url, { signal: controller.signal });
const data = await res.json();
cache.set(url, data);
return data;
} finally {
clearTimeout(timer);
}
}
🚀 NestJS vs Express: The Real Difference
Express (Flexibility):
NestJS (Architecture):
🔑 The Key Difference:
Express = You build the house (total freedom) 🏗
NestJS = You get a blueprint + tools (opinionated structure) 📐
🎯 Perfect for:
Express → Quick prototypes, small teams, full control
NestJS → Enterprise apps, large teams, TypeScript lovers
#NestJS #Express #NodeJS
Express (Flexibility):
//app.js
const express = require('express');
const app = express();
app.get('/users', (req, res) => {
// Some logics here
res.json({ users: [] });
});
NestJS (Architecture):
// user.controller.ts - Built-in structure
import { Controller, Get, UseGuards } from '@nestjs/common';
import { AuthGuard } from './auth.guard';
@Controller('users')
@UseGuards(AuthGuard) // Built-in decorators
export class UsersController {
@Get()
getUsers() {
return { users: [] };
}
}
🔑 The Key Difference:
Express = You build the house (total freedom) 🏗
NestJS = You get a blueprint + tools (opinionated structure) 📐
🎯 Perfect for:
Express → Quick prototypes, small teams, full control
NestJS → Enterprise apps, large teams, TypeScript lovers
#NestJS #Express #NodeJS
NVidia Free Courses
including AI
https://www.nvidia.com/en-us/training/find-training/?Free+Courses=Free

🙏4