JiT Students Union – Telegram
JiT Students Union
6.89K subscribers
711 photos
16 videos
70 files
167 links
Jit SU is the voice of jit students, serving as link between student and the Institute.
Download Telegram
ለ ጂማ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ነባር ተማሪዎች በሙሉ፡፡

ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መደበኛ ነባር ተማሪዎች በሙሉ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግብያ ቀን መስከረም 20 እና 21, 2017 ዓ.ም ስለሆነ በተጠቀሰዉ ቀናት ብቻ በዩኒቨርሲቲዉ ኮሌጅ ወይም ኢንስትቱይት ሬጅስትራር ጽ/ቤቶች በአካል በመገኘት እንድትመዝገቡ ጥሪ እያደረገን ከተገለፀዉ ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይተዉ የሚመጡ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሣስባለን
😁10💩7👍2🤔2
👍9💩5😢1
🔥21💩10👍3🤯3
የ2017 ትህምርት ዘመን ምዝገባ ጥቅምት 14 እና 15 የሚካሄድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
😢10😁6👍4
🔴Beeksisa
👍16😢6
Dear Undergraduate (Regular) students
*******
Welcome to JiT after two months of break time. This is to inform you that your online registration is active for two consecutive days (Oct 24 and 25/2024 G.C). Thus, you are requested to register ahead of the deadline. Any student who may fail to register according to the deadline, he/she take the risk i.e restricted from every service of the institute. For any help please contact physically JiT registrar office.
NB: The registration of Freshman and Internship students will be done after program selection and Internship defense or presentation respectively.

Source JIT Registrar
👍3😁32
Forwarded from Jimma Institute of Technology (JiT)-Official (Alebe Tenna)
Dear Class Representatives of 3rd, 4th and 5th year JiT Students,
***
T
here will be general discussion tomorrow Saturday October 26, 2024 (Tikimt 16, 2017) at 9:00 A.M. (3:00 local time) in the morning at Varnero Building Wing-5. Therefore, please avail yourself on time at specified time and venue.
👍4
👍1
👍3
👍1
👍1😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ2017 ዓ.ም ተመራቂ ነዉት???!!!💥💥

Dereja Campaign ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ እየመጣ እንደሆነ ያዉቃሉ??!! 💥💥

የ2017 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች: ምን አይነት ዕድል እንዳመቻቸላችሁስ ያዉቃሉ??

ለነዚህ እና መሰል ጥያቄዎቻችሁ መልስ ያገኙበታል!!!💥💥💥

🌼🌼 ማች ነዉ ካሉን!
ጥቅምት 20 ፣ 21 እና 22

☀️በዋናዉ ግቢ ሀጫሉ ሁንዴሳ አደራሽ

☀️ በ JIT ትልቁ አደራሽ

☀️ በግብና ግቢ ዋናዉ አደራሽ ይካሄዳል!!!

እንዳያመልጦ!!!!!
👍51😁1
#Academic calander for all undergraduate regular students.
👍2
Forwarded from Abdulfettah B.
☀️ በ ጅማ ዩኒቨርሲቲ የJIT Campus ተመራቂ ተማሪ ነዉት?!💥

☀️ ለወደፊት በአድስ ተመራቂነታችሁ ጊዜ ልገጥማችሁ የምችል የስራ አጥነት ችግር አሳስቧችኋል?!

☀️ ምንም አይጨነቁ! Dereja.com  አድስ ተመራቂዎች የምገጥማቸዉን የስራ አጥነት ችግር ለመፍታት እየሰራ ነዉ!!

💥💥 እንዴት የምል ጥያቄ አልተፈጠረባችሁም?
ኑ እየተጫወትን ፣ እየተሸለምን Dereja.com ለተመራቂ ተማሪዎች ይዞዋቸዉ የመጣዉን ዕልፍ እድል እንወቅ!!💥💥💥

🌻 አርብ ከቀኑ 7:30 በ JIT Big-Hall ይጠብቁን

👉 ከስር ባለዉ ማስፈንጠርያ ምዝገባ ይፈፅሙ!!

https://ee.kobotoolbox.org/x/g7ylqNzW
👍3😁21
የሁሉም ዲፓርትመንት የክላስ ተወካዮች ነገ ከቀኑ 10 ሰአት ላይ ስለምትፈለጉ ቫርኒሮ አካባቢ እንድትገኙልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን።
💩13👍3
Forwarded from Jimma University Career Development Club Official (Abdulfettah B.)
We're excited to announce that the Dereja Academy Accelerator Program (DAAP) is now live for Graduating Class Students of 2017 E.C! 🚀

This is your chance to join an exclusive program designed to boost your career with practical skills, insights, and networking opportunities.

Register now and don’t miss out!

Register here : https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfx2p-iQDWsS_Uc8fBX4jLf2HJII7_7X8-96xzUQlirmixvuQ/viewform