JiT Students Union – Telegram
JiT Students Union
6.88K subscribers
711 photos
16 videos
70 files
167 links
Jit SU is the voice of jit students, serving as link between student and the Institute.
Download Telegram
🔹በ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ፌስቲቫል በእግር ኳስ ማጣሪያውን ያለፉ ተማሪዎች ስም ዝርዝር👆👆👆
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍61
Exciting Announcement 💥💥💥
Digital Literacy Training የተመዘገባችሁ እንዲሁም መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች አሰልጣኞች መጥተዉ እየጠበቋችሁ ስለሆነ ከላይ በተገፀዉ ቦታ ቶሎ እንድትገኙ እናሳስባለን።
😁4
Forwarded from He
Forwarded from He
New Doc 2024-12-27
👍2
Forwarded from He
New Doc 2024-12-30 (1)
👍1🔥1
Forwarded from Abdurezak Ishak
#1,#2,#3........... ብለን #5ተኛ ዙር ላይ ደርሰናል!

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደባል ቴክኖሎጂ ዞን #5ተኛ ዙር የቴክኖሎጂ ትምህርቶች ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል!

ጥራት ያለው ትምህርትን ብቃት ባላቸው መምህራን መስጠታችን ያስመሰግነናል!

ባለፉት 4 ተከታታይ ዙር ስልጠናዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን አስተምረን ከብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ጋር አጭብጭበን አስመርቀን ስራም አስጅምረናል!
አሁን ደሞ በ5ተኛው ዙር አዳዲስ የቴክኖሎጂ ናፋቂ ቤተሰቦቻችንን ለመቀበል ዝግጅታችንን ጨርሰን ምዝገባ ጀምረናል!

🌐 Basic Computer Skill
🌐 Graphics Design
🌐 Video Editing
🌐 Digital Marketing
🌐 Website Development
🌐 Python Programming

እንዲሁም በሌሎች ልዪ ልዪ አጫጭር ስልጠናዎች ተሳታፊ ሆነው የሙያም የስራም ባለቤት ይሁኑ!
ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ!

ለመመዝገብ፡ https://forms.gle/YcT4UTaQgma6niNW7
አድራሻ፡ ጅማ ፈረንጅ አራዳ፤ ከሲኒው ህንጻ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
📞 ለበለጠ መረጃ፡ 0935444997 | 0941667729
ለበለጠ መረጃ፡ የቴሌግራም ግሩፕ https://news.1rj.ru/str/debbaltech or ቻናል https://news.1rj.ru/str/debbaltechz
👍6🔥2
bishaan amma irra jalqabee haga sa'atii 2:30 tti naannoo doormii waan dhufuuf waraabbachuu dandeessu

ውሃ ከአሁን ሰኣት ጀምሮ እስከ 2፡30 ዶርም አከባቢ ስለሚኖር መጠቀም ትችላላችሁ።
💩14🤔3👍1
bishaan sa'atii 1:00 irra jalqabee haga sa'atii 2:00 tti naannoo doormii waan dhufuuf waraabbachuu dandeessu

ውሃ 1:00 ሰኣት ጀምሮ እስከ 2፡00 ዶርም አከባቢ ስለሚኖር መጠቀም ትችላላችሁ።
😁223💩3👍2
Forwarded from Lensa Dereja
What's up Jimma University?! Get ready for Dereja's CareerCompass!!

🧭 Dereja's CareerCompass 🧭 is here to help you unlock your potential! This program is specifically designed for first-year college students, and it offers self-awareness, career exploration, decision-making, and career planning services.

Why choose Dereja? Our tailored program empowers you and guides you toward your desired career path.

Register now! Limited space is available!

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSe6RVteAe1bAwNMfE-zVllQZuvJ_L0NL25pasj3WhRDSevHKQ/viewform?usp=sf_link
👍2😁2
JiT Students Union
What's up Jimma University?! Get ready for Dereja's CareerCompass!! 🧭 Dereja's CareerCompass 🧭 is here to help you unlock your potential! This program is specifically designed for first-year college students, and it offers self-awareness, career exploration…
Dear all,

This programm is essential for u and there is 30 minute orentation on starday 26/4/17 morning @ 3:00.
Share for ur classmates and avail yourself on time.

@ big hall infront of regiateral.
💩3👍1
አስደሳች ዜና ለፍረሽ ተማሪዎች በሙሉ💥💥💥💥

"Career Compass" 🧭 የተሰኘ ድንቅ ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል!!

☀️ በዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁ ስኬታማ የምትሆኑበትን መንገድ ማሳየት፣

🌟 ዉጤታማ ዉሳነ የመወሰን ክህሎታችሁን ማዳበር፣

🔥 ዉጤታማ የጥናት ስልትን ማዳበር፣

ከግቢ ቆይታችሁ በኋላ የምጠብቃችሁን በስራ ዓለም ያሉ እድሎችን እና የሚያስፈልጋችሁን ቅድመ ሁኔታ ማስቃኘት ከስልጠና ዋና ዋና አላማዎች የተወሰኑቱ ናቸወ!!

ቀን 📆  ነገ ቅዳሜ 26/04/2017 ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት

ቦታ 📍በJIT ዋናዉ አደራሽ

ዉድ ተማሪዎች ይህ እድል ፈፅሞ እንዳያመልጣችሁ!!!


🌤 ስልጠናዉን ላጠናቀቁ የ Certificate ሽልማት እንደምኖረዉ እናሳዉቃለን።

ስለስልጠናዉ ሙሉ መረጃ ለማግኘት የነገዉን Orientation ይሳተፉ!!!

#የጅማ-ዩኒቨርሲቲ-የተማሪዎች-ህብረት
@የጅማ-ዩኒቨርሲቲ-የተማሪዎች-ክህሎት-ማበልፀጊያ-ክበብ
👍5🔥1
🔹ተማሪ ኡመር ሞሀመድ የመታወቂያ ካርድህ እኛ ጋር ስላለ የተማሪዎች ህብረት ቢሮ መትህ መውሰድ የምትችል መሆኑን እናሳውቃለን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍52
bishaan sa'atii 7:30Lt irra jalqabee haga sa'atii 9:30Lt tti naannoo doormii waan dhufuuf waraabbachuu dandeessu

ውሃ 7:30LT ሰኣት ጀምሮ እስከ 9፡30LT ዶርም አከባቢ ስለሚኖር መጠቀም ትችላላችሁ።
💩8👏2😢21
#Meal Menu

ሼር የሚል የተፃፈባቸው ጊዜያት ላይ አንድ ዳቦ እና ግማሽ እንጀራ ነው ሚሰጠው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁36💩25😢51
bishaan sa'atii 8:00Lt irra jalqabee haga sa'atii 9:30Lt tti naannoo doormii waan dhufuuf waraabbachuu dandeessu

ውሃ 8:00LT ሰኣት ጀምሮ እስከ 9፡30LT ዶርም አከባቢ ስለሚኖር መጠቀም ትችላላችሁ።
😁21💩8👍1🤯1
ከላይ ያለው ጥላ የጠፋበት ሰው የተማሪዎች ህብረት ቢሮ በመምጣት ካገኘው ሰው ላይ መውሰድ የምትችል መሆኑን እንገልፃለን።
💩5😱3🙏1
bishaan sa'atii 12:00Lt  irra jalqabee haga sa'atii 2:00Lt  tti naannoo doormii waan dhufuuf waraabbachuu dandeessu

ውሃ ዛሬ ከምሽቱ 12:00LT ሰአት ጀምሮ እስከ 2፡00LT ዶርም አከባቢ ስለሚኖር መጠቀም ትችላላችሁ።
💩6😁4
For all jimma institute of technology students,
Student union has many clubs, and one of the clubs is #charity club

So, Students who want to register for charity can call the phone number below. 👇👇

➽tajudin (GC civil) phone 0901336753

🌐 Selhadin (GC civil) phone 0965137967
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💩9👍5
#ጥንቃቄ

ሁላችሁም የJIT ተማሪዎች ሰሞኑን ዶርም አካባቢ ስርቆት እየተበራከተ ስለመጣ በተለይ ዞን 3 አካባቢ የምትገኙ ልጆች በምተኙበት ጊዜ የሁለቱንም በር በመዝጋት የጥንቃቄ እርምጃ እንድትወስዱ ስንል በትህትና እናሳውቃለን።

barattoota JIT hundaaf  nannoo dormii hanni waan baay'ateef  keessattuu nannoo zoonii 3ffaa  Waarii jirtan yammuu raftaan balbala lamanuu cuufuun ofeeggannoo akka taasistan isin hubachiifna
👍30🔥3😁1