JiT Students Union – Telegram
JiT Students Union
6.88K subscribers
711 photos
16 videos
70 files
167 links
Jit SU is the voice of jit students, serving as link between student and the Institute.
Download Telegram
LOST ID CARD
  
    Student ID   Ru1678/15
    Name: Oliyad Abayneh 

An ID card belonging to Oliyad Abayneh has been reported lost. If you come across an ID with the number RU1678/15, please help us reunite it with its rightful owner! 
👉 Kindly contact the Student Union Office or reply to this message. Your honesty makes a difference!
ይወዳደሩ! ያሸንፉ! ይሸለሙ!
የ CTF ውድድር ጥሪ
***
የኢን
ፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር #INSA  “የሳይበር ደህንነት - የዲጂታል ኢትዮጵያ መሰረት” በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀውን 6ኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር በማስመልከት የ CTF- Capture the Flag ውድድር በጅማ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ካምፓስ ቫርኔሮ ህንፃ ዊንግ-8 ላይ አዘጋጅቷል።

ውድድሩ ቅዳሜ ጥቅምት 8/ 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ የሚካሄድ ሲሆን ፤ በዚህ ውድድር ላይ በመሳተፍ የሳይበር ደህንነት ክህሎትዎን እንዲፈትሹ እንዲሁም ከሌሎች የዘርፉ ባለሙያዎች ጋር በመወዳደር እንዲያሸንፉ ተጋብዘዋል።

በውድድሩ አሸናፊ ለሚሆኑ ልዩ ሽልማት ተዘጋጅቶላቸዋል።
በውድድሩ ለመሳተፍ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
https://forms.gle/jhDhphJvTgJCMVos5

***

Comp
ete! Win! Be rewarded!

The Information Network Security Administration (INSA) has organized a CTF - Capture the Flag competition at Jimma University, Jimma Institute of Technology Campus, Varnero Building, Wing-8, to mark the 6th National Cybersecurity Month which it is hosting under the theme “Cybersecurity - The Foundation of Digital Ethiopia.”
​The competition will take place on Saturday, October 18, 2025 9:00A.M. morning
​You are invited to participate in this competition to test your cybersecurity skills and compete to win against other professionals in the field.
​Special prizes have been prepared for the winners of the competition.

Cybersecurity Month CTF Jimma

📅 Date : Oct 18, 2025

🕒Time : 9:00 Morning

📍 Location: Jimma Institute of Technology Varnero building wing-8

💡 Why Participate?
Hands-on hacking experience
Compete with peers
Boost your cybersecurity resume
Fun, fast-paced, and FREE!

P.S. The information you provide will be used only for registration and communication related to this event.

Please use the following link to register for the Competition

CTF Competition Registration Form
https://forms.gle/jhDhphJvTgJCMVos5
7
NOTICE :FOR ALL NON CAFE STUDENTS

students who has been non cafe will not be allowed to use the cafteria begining from tomorrow morning (tuesday ,10,october)

non-cafe የሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከነገ ሀሙስ (6,2,2018)ጠዋትን ጨምሮ ካፌ መጠቀም የማትችሉ መሆኑን ልናሳዉቃቹ እኖዳለን::
😢15🎉1
NOTICE TO ALL JIMMA UNIVERSITY STUDENTS 

The Student Union is pleased to announce that registrations are now open for the Charity Club, one of the core student clubs at Jimma University. 
Students wishing to join are requested to register from October 18 to October 20, 2025, starting at 12:00 local time. Registration is first-come, first-served and will only be open for three days, so early registration is encouraged. 
Membership offers the chance to engage in meaningful community service and includes an official membership certificate
📍 Registration Location: Charity Club Office, first floor of the JIT Student Clinic 
📞 Contact: 0979 401 541 
JOIN US AND BECOME THE SOLUTION YOU WANT – JIT CHARITY CLUB

ማስታወቂያ ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች 
የተማሪዎች ህብረት አንዱ  ክለብ የሆነው የቻሪቲ ክለብ ምዝገባ እንደተከፈተ በደስታ እንገልፃለን። 

መቀላቀል ምትፈልጉ ተማሪዎች ከጥቅምት 08 እስከ 10  201712:00LT ጀምሮ መመዝገብ ይቻላል።

🏃‍♂‍➡️ምዝገባዉን በቀዳሚነት ያከናወነ ቅድሚያ ይሰጠዋል።🏃‍♂

አባልነት በማህበረሰብ አገልግሎት ላይ በትልቅ ድርሻ ማካተትን እና የአባልነት ማረጋገጫ ያካትታል። 
📍 የምዝገባ ቦታ፡ ቻሪቲ ክለብ ቢሮ፣ በJIT ተማሪ ክሊኒክ መጀመሪያ ወለል
📞 ስልክ፡ 0979 401 54

JIT ቻሪቲ ክለብ


BEKSISAA – BARATTOOTA YUNIVARSITII JIMMAA HUNDAAF 
Waldaan Barattootaa gammachuun beeksisa akka Charity Club – tokkoo keessaa kan gumii barattootaa Yunivarsitii Jimmaa – ammaaf galmee banameera
Barattoonni miseensa ta’u barbaadan guyyaa Onkoloolessa 08hanga 10, 2017 irraa kaasee sa’aa 12:00 irraa eegalee akka galmooftan kabajaan isin gaafanna. 
Galmeen kan duraan dhufe duraan galmaayee ta’a, guyyaa sadii qofatu kennamee jira. 
Miseensummaan carraa hojii hawaasummaa bu’aa qabeessa irratti hirmaachuufis ni kennama, akkasumas ragaa miseensummaa sirrii ni argattu. 

📍 Iddoo galmee: Biiroo Charity Club, lafa jalqabaa Kilinika Barattootaa JIT 
📞 Bilbila: 0979 401 541 
NU WALIIN HIRMAADHU – FURMAATA ATI BARBAADDU TA’I – JIT CHARITY CLUB
16
🚀 Hack the Future with AI!

Join Jimma University Hackathon and turn your ideas into impact using AI & emerging tech in e-commerce, logistics, and value chains! 💡🤖

📍 Jimma University
🗓️ October 30
👥 Teams of 4–5 students (~100 participants)

Don’t miss out - innovate, collaborate, and lead the change! 🌍

Apply now : https://docs.google.com/forms/d/1vXi_6Rn_fWHBKvLhxI5MTfVravMtZ-LK3UIAl5Dnvss/edit

#AIHackathon #JimmaHackathon #TechForGood #Innovation #EthiopiaTech #VentureMeda
6🔥2😁1
Academic calendar for 2025/26 for freshman regular students
3
ዶ/ር ጀማል አባፊጣ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ያስተላለፋት መልዕክት
ጥቅምት 11 2018 ፣ ጅማ ዩኒቨርሲቲ
*****
ውድ ተማሪዎቻችን
የምዕራቧ ፈርጥ በሆነችው በታሪካዊቷ ፣ በለምለሚቷና በውቢቷ ጅማ ከተማ የሚገኘው ወደ ጅማ ዩኒቨሪሲቲ እንኳን በሰላም መጣችሁ። አንጋፋውና በማኅበረሰብ ተኮር የትምህርት ፍልስፍናው በሃገራችን ፈር ቀዳጅ የሆነውን ዩኒቨርሲቲያችንን -ጅማ ዩኒቨርሲቲ- መርጣችሁ በመምጣታችሁ ደስ ብሎናል፣ እንኳን ደስ አላችሁ !

በሐገር አቀፍ ደረጃ የተሰጠውን የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት በማስመዝገብ ምርጫችሁን ጅማ ዩኒቨርሲቲ በማድረጋችሁ የተሰማኝን ደስታም በራሴና በመላው የዩኒቨርሲቲያችን ማኅበረሰብ ስም ለመግለፅ እወዳለሁ!

ውድ ተማሪዎቻችን!
በጅማ ዩኒቨርሲቲ በሚኖራችሁ ቆይታ ከልጅነታችሁ ጀምሮ የሰነቃችሁት ራዕይ ተሳክቶ ፣ ውጤታማ እንድትሆኑ ለማስቻል መላው የጅማ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ የሚጠበቅብንን ሁሉ ለማድረግ አስፈላጊውን ሁሉ ዝግጅት አድርገን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን።

በቆይታችሁ በዩኒቨርሲቲያችን ብቸኛውና ልዩ በሆነው በማኅበረሰብ ተኮር የትምህርት ፕሮግራማችን በመሳተፍ በክፍል ውስጥ የምትማሩትን የንድፈ ሃሳብ ትምህርት ወደ ተግባር በመቀየር ተግባራዊ ልምድ የመቅሰም እድል ይኖራችኋል።

በዘንድሮው አመት በተለይ ልዩ የወላጅ ተማሪ ቃልኪዳን ፕሮግራም ያዘጋጀን ሲሆን ፣ በዚህ ፕሮግራምም በእንግዳ አክባሪነቱ በሰላሙና በፍቅሩ የሚታወቀውን የጅማ አባጅፋርን ህዝብ በቅርበት የማወቅ ብሎም እንደ ወላጅ አስፈላጊውን የስነልቦናና ማህበራዊ ድጋፍ የምታገኙበት እድል ይኖራችኋል። በዚህም ከትምህርት ባሻገር ለዘመናት የሚታወስ ትዝታን ትሸምታላችሁ !

ውድ ተማሪዎቻችን
እናንተ ሁሌም ውዶቻችን ናችሁ ! ለዚህም የመምህራኖቻችን ፣ የሰራተኞቻችን የስራ ሃላፊዎቻችን ሁሉ ዋነኛ ትኩረት እናንተ ተማሪዎቻችንና የእናንተ ትምህርት ነው ፣ በመሆኑም የእናንተን ደህንነት፣ የእናንተን ምቾት፣ የእናንተን ውጤታማነት ለማረጋገጥ የምንቆጥበው ጉልበት፣የምንሳሳለት ሃብት አይኖርም ! ስኬታችሁ ስኬታችን ነው ከዚያ ሌላ የስኬት መለኪያ የለንም !

ውድ አዲስ ገቢ ተማሪዎቻችን
በድጋሚ ጅማ ዩኒቨርሲቲ በመመደባችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ እያልኩ ፣ ቆይታችሁ ያማረ ይሆን ዘንድ ጥልቅ ምኞቴን ልገልፅላችሁ እወዳለሁ።

ጀማል አባፊጣ (ፒ ኤች ዲ)
ፕሬዚዳንት
😁115🔥4🤯1
Dear second-year female students,

We would like to inform you that we have received your questions regarding the dorm problem you faced and we are discussing the matter with the relevant body. We kindly ask you to wait some time for a solution.

ውድ የሁለተኛ አመት የሴት ተማሪዎች በዶርም ዙሪያ ባጋጠማችው ችግር ምክንያት ጥያቄዎቻችሁን ለተማሪዎች ህብረት ባቀረባችሁት መሰረት ጥያቄዎቻችሁን ተቀብለን ከሚመለከተው አካል ጋራ እያወራን በመሆኑ ለመፍትሄ ሃሳቡ የተወሰነ ጊዜ እንድትጠብቁልን ስንል እናሳውቃለን::
👍112💩2
Dear Estimated freshman coordinators  Team, 
This is a kind reminder  for students registered to welcome freshman students . for students whose names  are listed on the paper,we would like to inform that we will have an orientation session tomorrow at 3:00 LT around Rama Hall. 
Please note that attendance is mandatory—students who miss this orientation will not be eligible to receive a badge to welcome the incoming freshmen. 
We appreciate your cooperation

ውድ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ለመቀበል የተመዘገባችሁ  አባላቶቻችን:
ሰላም! እንደምን አላችሁ?

የስም ዝርዝር ዉስጥ ስማችሁ ያለ ተማሪዎች በሙሉ ለአዲሶቹ ተማሪዎች አቀባበልን አስመልክቶ ነገ ከጠዋቱ በ3፡00 በ ራማ አዳራሽ የአቅጣጫ ማስጨበጫ ስልጠና እንደሚኖር ለማሳወቅ እንወደዋለን ።

ስልጠናው ላይ መገኘት ግዴታ መሆኑን እባክዎ ልብ ይበሉ። በስልጠናው ላይ የማይገኙ ተማሪዎች አዲሶቹን ተማሪዎች ለመቀበል የሚያስችላቸውን መለያ (Badge) እንደማያገኙ እናሳውቃለን።

ለትብብርዎ  እናመሰግናለን!
11😁10👍2💩1
Forwarded from Jimma Institute of Technology (JiT)-Official (Alebe Tenna)
To All JiT Campus Freshman Natural Science Students of 2018 A.Y
**********************************
Dear our esteemed 2018 (2025/26) Natural science freshman students who have been assigned to JiT campus,

You are welcome to Jimma University, Jimma Institute of Technology.

This is to notify you that Sunday (16/02/2018 E.C or October 26, 2025 G.C) you will have general orientation program at JiT campus hall-01 near by registrar office. Be aware of and avail youself in the morning @ 2:30 L.T ( 8:30A.M).
******************************
To get Official information
, Please join JiT Telegram channel using the following link
https://news.1rj.ru/str/JiTRegistrar
********************************
7👍1
Student Daniel your ID is with us you can take it from Student union
1
ለውድ አዲስ ገቢ ተማሪዎቻችንን ከመግቢያ ኬላ ጀምሮ እስከ ዶርም ድረስ ሞቅ ያለ አቀባበል ላደረጉላችሁ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች በሙሉ ምስጋናችን ከልብ ነዉ። የእናንተ ደግነትና እንክብካቤ ለአዲሶቹ ተማሪዎቻችን ትልቅ ትርጉም አለዉ።ላደረጋችሁት ወደር የለሽ ትብብር እና ላሳያችሁን ቅንነት እጅግ አድርገን እናመሠግናለን::

በመቀጠል፣ ውድ አዲስ ገቢ ተማሪዎቻችን፣ ወደ ግቢያችንን  በድጋሚ እንኳን ደህና መጣችሁ! ይህ አዲስ ምዕራፍ ለእናንተ የተሳካ እንዲሆን መልካሙን ሁሉ እንመኛለን።

በትምህርታችሁ ጎብዝ ሁኑ፣ መልካም ጓደኞችንም አፍሩ! ስንል ከወዲሁ መልካም ምኖታችንን እንገልፃለን::
በተጨማሪም ነገ የሚሰጠውን ኦረንቴሽን ሁላችሁም አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንድትከታተሉ ስንል ለማስታወስ እኖዳለን፡🙏

#stu_union
13🔥3😢1