የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የራሳቸው ያልሆነን ገንዘብ የወሰዱ ወይም ወደተለያየ ሂሳቦች ያስተላለፉ ግለሰቦች የወሰዱትን ገንዘብ በፍቃዳቸው እንዲመልሱ ያስመቀጠው የመጨረሻ ቀን ዛሬ ቅዳሜ መጋቢት 14 ያበቃል።
በሌላ በኩል ደግሞ ባንኩ ላይ ያጋጠመዉ ችግር የሲስተም ጃር ፋይል ሶርስ ኮድ ላይ የፕሮግራሚንግ ቅደም ተከተሉ የተዛባ ሆኖ በመገኘቱ ነዉ ሲል የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታውቋል።
😌እና በስህተትም ሆነ ሰይጣን አሳስቷችሁ የእናንተ ያልሆነን ገንዘብ የወሰዳችሁ ብሩን ብትመልሱ የሚመሰገን ነው ፣ የሚለው የዛሬው የ @python_pioneers መልዕክታችን ነው።
#TIKVAH
#DaguJournal
@python_pioneers

👍2😁2👎1👨💻1
❗❗ Attention ❗❗
ሰላም የ @python_pioneers channel ቤተሰቦች ዛሬ ማታ የ 25 ብር የአየር ሰዓት የሚያሸልም ጥያቄ ይኖረናል። እንዳያመልጣችሁ!
Join our Telegram channel for a chance to win a 25 birr card! Answer the question and claim your prize. Don't miss out!
#Quiz

🔥3
Here is the question 👆
⚡Answer the question and claim your prize.⚡
አሸናፊ የሚሆነው ትክክለኛ መልስና ለመልሱ brief denoscription የሚሰጥ ነው።
GOOD LUCK!🤞
መልካም እድል!💪
#Questions

🥰1
⚡Here is the answer for the question⚡
Using π ~ 22/7
ሜዳው ምን ያህል ወደ ላይ እንደጨመረ ለማወቅ፣ ተቆፍሮ የወጣው የመሬት አካል ምን ያህል volume እንዳለው calculate እናረግና ሳይቆፈር ለቀረው የመሬት ክፍል area እናካፍላለን።
መጀመሪያ ተቆፍሮ የወጣውን የመሬት አካል volume እንፈልግ፡
Volume of earth part dug out = (22/7) * (radius of opening)^2 * depth of the opening
= (22/7) * (7 m)^2 * 20 m
= (22/7) * 49 m^2 * 20 m
= 3080 m^3
በቀጣይ ደግሞ ሳይቆፈር የቀረውን የመሬት area እንፈልጋለን፡
Area of remaining part = Total area of field - Area of opening
= (100 m * 42 m) - ((22/7) * (7 m)^2)
= 4200 m^2 - 154 m^2
≈ 4046 m^2
በመጨረሻ ደግሞ ምን ያህል height ወደላይ ከፍ እንዳለ calculate እናረጋለን፡
Increase in level = Volume of earth / Area of remaining part
= 3080 m^3 / 4046 m^2
≈ 0.76 m
ስለዚህ the increase in the level of the field is approximately 0.76 meters ወይም 76 cm ነው።
#Answers

👍1
👍5🔥1
The winners have received their prize🏆
We thank you all for being part of us.
GOOD NIGHT!
@python_pioneers
We thank you all for being part of us.
GOOD NIGHT!
@python_pioneers
👍3🥰1
Guys ከነባለፈው በትንሹም ቢሆን ስለ shell Scripting እየተማርን ቆይተናል፣ እናም as a beginner basic knowledge ቀስማችዃል ብለን እናስባለን።
እናም ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ስለ python እንማራለን።
If you are a beginner or an expert in Python, this place is for you. Join our channel!
⚡️እንዳያመልጣችሁ⚡️
ሀሳባችሁን comment አርጉልን👍

👍6👏1
ዛሬ Guys አንድ channel ላስተዋውቃችህ
Interactive የሆኑ ቦቶች በpython እንዴት እንደሚሰሩ የሚያስተምር channel ነው:
@ethio_python_bots
join አርጋችሁ ተማሩ!

👍4👏1
Forwarded from Tech Nerd (Tech Nerd)
These are some of the channels I have been following for a while, and wanted to be mentioned here on this channel. I believe you can benefit from them most. Make sure to check them out.
######################
@Robi_makes_stuff
@KeO_coder
@dotnetWarrior
@debuggingepohul
@TechInEthio
@python_pioneers
@nebadesignn
#######################
@selfmadecoder
######################
@Robi_makes_stuff
@KeO_coder
@dotnetWarrior
@debuggingepohul
@TechInEthio
@python_pioneers
@nebadesignn
#######################
@selfmadecoder
👍4🔥1
Forwarded from ASTU Tech Seminars (Dabala ♟️)
Notcoin Review: Should You Play the Telegram Game Ahead of the Airdrop? - Decrypt
https://decrypt.co/221344/notcoin-review-should-you-play-telegram-game-airdrop#amp_tf=From%20%251%24s&aoh=17114924949623&referrer=https%3A%2F%2Fwww.google.com&share=https%3A%2F%2Fdecrypt.co%2F221344%2Fnotcoin-review-should-you-play-telegram-game-airdrop

Decrypt
Notcoin Review: Should You Play the Telegram Game Ahead of the Airdrop? - Decrypt
Buzzy Telegram game Notcoin has racked up 27 million players ahead of the NOT token drop. Here's why it has us in its grasp.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Great progress!
Thank you for joining us on this learning journey. Get ready for an exciting start to our Python lessons next week - we're going to start from the basics! Stay tuned!
See the progress we have made so far from the short vedio above.
#PythonPioneers
#LearningTogether

🔥5👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Guys look at this! 🥸
ሰዎች መንገድ አቋርጠው ሲሻገሩ እንዲጠነቀቁ የሚያሳስብ installation ነው።
source: @realtseg
@python_pioneers
ሰዎች መንገድ አቋርጠው ሲሻገሩ እንዲጠነቀቁ የሚያሳስብ installation ነው።
source: @realtseg
@python_pioneers
🔥8😁2👍1
Python Programming Language ላይ የትኛው ደረጃ ላይ ናችሁ?
What level are you in Python?
What level are you in Python?
Anonymous Poll
60%
Beginner | ጀማሪ
35%
Intermediate | መሀከለኛ
4%
Advanced | አድቫንስድ
👍1
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
#What_is_Python_?
#Python:
>ብዙ ተጠቃም ያለውና በስፋት ጥቅም ላይ እየዋለ ያለ
>interpreted(የተተረጎመ/translated)
>object-oriented እና
>dynamic semantics ያለው general-purpose high-level programming language ነው።
እና Python የሚባል ትልቅ የእባብ ዝሪያ እንዳለ ታውቁ ይሆናል፣ የPython programming language ስም የመጣው "Monty Python's Flying Circus" ተብሎ ከሚጠራው የቆየ የቢቢሲ ቴሌቪዥን አስቂኝ ድራማ ነው።
In honour of the TV show የPython programming language ፈጣር በዚህ ስም ሰየመው።
#Who_created_Python_?
ከPython features አንድ የሚገርም ነገር ቢኖር የአንድ ሰው ብቻ personal work መሆኑ ነው። ብዙውን ጊዜ አዳዲስ programming languages የሚፈጠሩት እና publish የሚደረጉት ብዙ professionals በሚቀጥሩ ትልልቅ companies ውስጥ ነው።
እናም ብዙ ሰዎች ስለሚሳተፋ በprojectኡ ላይ የተሳተፉ ሰዎችን ሁሉ መዘርዘር ይከብዳል። ግን python እዚህ ጋር exception ነው።
Their authors የሚታወቁ programming languages ብዙም የሉም። Python የተፈጠረው በ1956 በHaarlem በተወለደ Guido van Rossum በተባለ ኔዘርላንዳዊ ነው።. Of course, Guido van Rossum did not develop and evolve all the Python components himself.
Python በዓለም ዙሪያ በፍጥነት የተስፋፋው በሺዎች የሚቆጠሩ (በጣም ብዙም የማይታወቁ) programmers ፣ testers ፣ users እና enthusiasts ቀጣይነት ያለው ሥራ ውጤት ነው ፣ but it must be said that the very first idea (the seed from which Python sprouted) came to one head - Guido's.
..ይቀጥላል
@python_pioneers
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

❤5