⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
#What_makes_a_language_?
እያንዳንዱ ቋንቋ whether it is machine language or natural ፣ የሚከተሉትን ነገሮች ይይዛል።
#1_Alphabets(ፊደላት): የአንድን ቋንቋ ቃላትን represent ለማረግ የሚያገለግሉ ምልክቶች ስብስብ (ለምሳሌ, የላቲን ፊደላት ለእንግሊዝኛ, cryllic ፊደላት ለሩስያ, kanjii ለጃፓን, ወዘተ);
#2_A_lexis: ቋንቋው ለተጠቃሚዎቹ የሚያቀርበው የቃላት ስብስብ (ለምሳሌ፡- “computer” የሚለው ቃል ከእንግሊዝኛ ቋንቋ መዝገበ ቃላት የመጣ ሲሆን “cmoptrue” ግን አይደለም፤ 'chat' የሚለው ቃል በእንግሊዘኛ እና በፈረንሳይኛ መዝገበ-ቃላት ውስጥ ይገኛል ነገር ግን the meanings are different.
#3_A_syntax ፡ a set of rules(formal of informal ) የሆነ የቃላት ስብስብ ትክክለኛ አረፍተ ነገር መፍጠሩን determine ምናረግበት ነው።
(ለምሳሌ “Python is fun.” ትርጉም ይሰጣል፣ ግን “fun Python is.” ትክክለኛ ትርጉም አይሰጥም)።
#4_IL_or_Instruction_list is alphabet of machine language። ይህ ለኮምፒዩተር ትዕዛዞችን ለመስጠት ልንጠቀምባቸው የምንችላቸው የምልክት ስብስብ ነው። or computer's mother tongue ነው። ወይም it's a language which is understandable by computers.
😕Unfortunately, ይህ ቋንቋ ከሰው ልጅ ቋንቋ በጣም የራቀ ነው። ሁለታችንም (ኮምፒውተሮች እና ሰዎች) to communicate efficiently ሌላ ነገር ያስፈልገናል፣ ለሁለቱም እንደ ድልድይ የሚያገለግል ማለት ነው።
ሰዎች ፕሮግራሞቻቸውን የሚጽፉበት ቋንቋ እና ኮምፒውተሮች ፕሮግራሞቹን ለማስፈጸም የሚጠቀሙበት ቋንቋ ያስፈልጋል፤ one that is far more complex than machine language and yet far simpler than natural language.
እንደነዚህ ያሉ ቋንቋዎች High-level programming languages ይባላሉ። ለሰዎች ምልክቶችን፣ ቃላትን እና conventions በመጠቀማቸው ከnatural language ጋር ተመሳሳይነት አላቸው።
These languages enable humans to express commands to computers that are much more complex then those offered by IL (Instruction LIsts).
በhigh-level programming language የተፃፈ program source code ይባላል (in contrast to the machine code executed by computers). በተመሳሳይ source codeኡን የያዘ file source file ይባላል።
...ይቀጥላል👍
Keep learning with us!💪
#PCEB
@python_pioneers
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

❤5👍4
⚡️Qoute of the day
Be the change you wish to see in the world, for it is through our actions that we can truly change the world.
@python_pioneers
Be the change you wish to see in the world, for it is through our actions that we can truly change the world.
@python_pioneers
👍3🥰1
Guido Van Rossum: Creator of Python Programming Language
If you want to read his short Biography, read the article 👇
@python_pioneers
If you want to read his short Biography, read the article 👇
@python_pioneers
Who is the creator of the Python programming language?
Anonymous Quiz
15%
A) Dennis Ritchie
67%
B) Guido van Rossum
12%
C) Linus Torvalds
6%
D) Bjarne Stroustrup
🖥🖥🖥🖥🖥🖥💻💻💻💻💻💻
ቀጣይ ትምህርታችን:
Compilation VS Interpretation
ነው።
Pythonን በአማርኛ እንማር!
Stay tuned!
@python_pioneers
ቀጣይ ትምህርታችን:
Compilation VS Interpretation
ነው።
Pythonን በአማርኛ እንማር!
Stay tuned!
@python_pioneers
👍3🔥2
⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡
ይህ composition ደግሞ ትክክል መሆን አለበት in many senses:
#alphabetically - አንድ program ግልፅ በሆኑ ፊደላት መፃፍ አለበት።
#lexically - እያንዳንዱ programming language የራሱ dictionary አለው; ይህ ደግሞ ከnatural language dictionary በብዙ ቀለል ያለ ነው።
#syntactically - እያንዳንዱ ቋንቋ የራሱ ይሆነ ህግ አለው እናም they must be obeyed for communication to occur
#semantically - the program has to make sense
ነገር ግን program የፃፈው ሰው ሊሳሳት ይችላል የዚያን ጊዜ ደግሞ Each of them can cause the program to become completely useless.
ለምሳሌ አንድ program በትክክል ፅፋችኋል ብለን እናስብ፣ ኮምፒውተራችን ይሄን program execute እንዲያረግልን በምንድ ነው የምናሳነየው?🤔
የፆፍነውን program in to a machine language render ማረግ ይኖርብናል፣ Luckily, the translation can be done by a computer itself, making the whole process fast and efficient.
High Programming Language ወደ machine language የምንቀይርባቸው ሁለት መንገዶች አሉ:
⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡
#1_COMPILATION - source program አንዴ translated ይሆናል (however, ይህን each time source code በተቀያየረ ቁጥር modify እናረጋለን by getting a file (e.g., an .exe file if the code is intended to run under MS Windows) machine code የያዘ ማለት ነው; then create ያረግነውን file distribute ማረግ እንችላለን ; ይሄንን translate የሚያረግልን program compiler ወይም translator ይባላል።
Eg of compiled languages: C, C++, C#
⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡
#2_INTERPRETATION - የአንድ written code ተጠቃሚ ሁሉ source program each time run ማረግ ሲፈልግ translateያረገዋል; ይሄንን የሚያረግልን program ደግሞ interpreter ይባላል፣ አስተርጓሚ እንደማለት ነው። ምክኒያቱ ደግሞ everytime code execute በፈለግን ቁጥር ስለሚተረጉምልን ነው። interprets the code every time it is intended to be executed;
ይህ ማለት ደግሞ source code ልክ እንዳለ distribute ማረግ አንችልም ማለት ነው፣ ምክንያቱም the end user codeኡን execute ለማረግ አስተርጓሚ(interpreter) ያስፈልገዋል።
Eg of Interpreted languages: Python, JavaScript
Any programming language ከእነዚህ ከሁለቱ መካከል ነው የሚመደበው።
There are very few languages that can be both compiled and interpreted. usually, compiled programs run faster than interpreted programs.
👇👇👇👇JOIN US TO LEARN MORE
@python_pioneers
@python_pioneers
@python_pioneers
⚡Compilation vs. interpretation⚡Computer programming የአንድ programming language elements የሚፈለገውን ውጤት እንዲያመጡ በቅደም ተከተል የማቀናበር ተግባር ነው። The effect could be different in every specific case - it's up to the programmer's imagination, knowledge and experience.
ይህ composition ደግሞ ትክክል መሆን አለበት in many senses:
#alphabetically - አንድ program ግልፅ በሆኑ ፊደላት መፃፍ አለበት።
#lexically - እያንዳንዱ programming language የራሱ dictionary አለው; ይህ ደግሞ ከnatural language dictionary በብዙ ቀለል ያለ ነው።
#syntactically - እያንዳንዱ ቋንቋ የራሱ ይሆነ ህግ አለው እናም they must be obeyed for communication to occur
#semantically - the program has to make sense
ነገር ግን program የፃፈው ሰው ሊሳሳት ይችላል የዚያን ጊዜ ደግሞ Each of them can cause the program to become completely useless.
ለምሳሌ አንድ program በትክክል ፅፋችኋል ብለን እናስብ፣ ኮምፒውተራችን ይሄን program execute እንዲያረግልን በምንድ ነው የምናሳነየው?🤔
የፆፍነውን program in to a machine language render ማረግ ይኖርብናል፣ Luckily, the translation can be done by a computer itself, making the whole process fast and efficient.
High Programming Language ወደ machine language የምንቀይርባቸው ሁለት መንገዶች አሉ:
⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡
#1_COMPILATION - source program አንዴ translated ይሆናል (however, ይህን each time source code በተቀያየረ ቁጥር modify እናረጋለን by getting a file (e.g., an .exe file if the code is intended to run under MS Windows) machine code የያዘ ማለት ነው; then create ያረግነውን file distribute ማረግ እንችላለን ; ይሄንን translate የሚያረግልን program compiler ወይም translator ይባላል።
Eg of compiled languages: C, C++, C#
⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡⚡
#2_INTERPRETATION - የአንድ written code ተጠቃሚ ሁሉ source program each time run ማረግ ሲፈልግ translateያረገዋል; ይሄንን የሚያረግልን program ደግሞ interpreter ይባላል፣ አስተርጓሚ እንደማለት ነው። ምክኒያቱ ደግሞ everytime code execute በፈለግን ቁጥር ስለሚተረጉምልን ነው። interprets the code every time it is intended to be executed;
ይህ ማለት ደግሞ source code ልክ እንዳለ distribute ማረግ አንችልም ማለት ነው፣ ምክንያቱም the end user codeኡን execute ለማረግ አስተርጓሚ(interpreter) ያስፈልገዋል።
Eg of Interpreted languages: Python, JavaScript
Any programming language ከእነዚህ ከሁለቱ መካከል ነው የሚመደበው።
There are very few languages that can be both compiled and interpreted. usually, compiled programs run faster than interpreted programs.
👇👇👇👇JOIN US TO LEARN MORE
@python_pioneers
@python_pioneers
@python_pioneers
❤2👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👨💻👨💻👨💻👨💻👨💻👨💻👨💻👨💻👨💻
ስለ Compilation እና Interpretation ይበልጥ ለመረዳት ከላይ ያለውን vedio ተመልከቱ።
@python_pioneers
ስለ Compilation እና Interpretation ይበልጥ ለመረዳት ከላይ ያለውን vedio ተመልከቱ።
@python_pioneers
👍2
⚡️Qoute of the day⚡️
"Believe in yourself and all that you are. Know that there is something inside you that is greater than any obstacle." -
Christian D. Larson
⚡️Have a nice day!

👍3❤1
👨💻👩💻👨💻👩💻👩💻👨💻👩💻
Hello Python Pioneers!
Tonight we will have a short and breif lesson about the Development of the famous Python Logo.
Stay Tuned!
@python_pioneers
Hello Python Pioneers!
Tonight we will have a short and breif lesson about the Development of the famous Python Logo.
Stay Tuned!
@python_pioneers
👍2🔥2
⚡️Used since 1997 untill 2006
ይህ logo በአንጻራዊነት simple ቢሆንም ከኩባንያው ጋር ለ10 ዓመታት ያህል ቆይቷል። ትናንሽ ነጭ ክብ መሳይ ነጥቦችን በመጠቀም በlower case letters የታተመ ስም ነበረው። እነዚህ ጎልቶ እንዲታይ እና የተወሰነ ክብደት እንዲሰጠው ለማድረግ, the designers shadow እና outline ለመፍጠር ጥቁር ክቦችን ጨምረዋል። ነጥቦቹ በትንሽ ነገሮች ታላቅ ውጤት ማግኘት እንደሚቻል ነው የሚያመለክቱት።

👍1🥰1
⚡️Used since 2006 untill now
ይሂኛው የPython logo በቀኝ በኩል የቃላት ምልክት ያለው emblem አለው። Logoው በጥንታዊ Mayan drawings ላይ የተመሠረተ ባለ ሁለት ቀለም የእባብ ምስል ያሳያል። They usually represented a python with a shortened tail and a big head.
በሁሉም lower case letters ውስጥ ያለው የPython የቃላት ምልክት በሚያምር የsan-serif ፊደላት የተፃፈ ሲሆን የ"T" እና "H" የላይኛው ክፍል diagonally የተቆረጠ ነው።
የዚህኛው logo ሰማያዊ እና ቢጫ ቀለም የአርማው combination በግራጫ ቀለም balanced የሆነ ነው። የ Python tricolor የፈጠራ እና የባለሙያነት ማሳያ ነው። በተጨማሪም የconfidence እና የstability sense ይሰጣል።
The Python logo is timeless and memorable. Through time modified የሆነ እንኳን ቢሆን ሁልጊዜም ወቅታዊ እና ትክክለኛ ይመስላል፣ using a bright color palette and traditional yet elegant shapes.

⚡️Can I use the Python logo?
⚡️የPython logo መጠቀም እችላለሁ?
የPythonን logo for different non-commercial ነገሮች እንደ programming ቋንቋው emblem መጠቀም የተፈቀደ ነው። Along with other visual elements, associated with it, are not registered and available for everyone to place on websites and packaging.
ነገር ግን ለcommercial purpose ለመጠቀም ከተፈለገ ከcompanyው official permission ማግኘት ያስፈልጋል ።

👍2🥰1
'ተስፋ የኑሮ ቅመም ነው'
ለነገ ያለን ተስፋ ዛሬን በደስታ እንድንኖር ምክንያት ነው፣ ምንም አይነት ከባድ ነገር ቢገጥመን በተስፋ የምንራመድ ከሆነ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል።
በተስፋ የተሞላ ምሽት ይሁንላችሁ!
@python_pioneers
ለነገ ያለን ተስፋ ዛሬን በደስታ እንድንኖር ምክንያት ነው፣ ምንም አይነት ከባድ ነገር ቢገጥመን በተስፋ የምንራመድ ከሆነ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል።
በተስፋ የተሞላ ምሽት ይሁንላችሁ!
@python_pioneers
👍3❤2🥰2
#Ayidde_Cambalalla
እንኳን ለስዳማ ህዝብ የዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ያለፈ ስህተታችንን በአዲሱ አመት አርመን ነጌ ላይ ያንን ስህተት ላለመድገም ካልቆረጥን በዓሉ ትርጉም አይኖረውም፣ ስለዚህ የተጣላን እንታረቅ ፣ ፍቅርን እንስበክ፣ የሀገራችንን ነጌ ብሩህ ለማድረግ እያንዳንዳችን በሀላፊነት እንስራ።

👍3🤩2