Python Pioneers: A Beginner's Guide 🇪🇹 – Telegram
Python Pioneers: A Beginner's Guide 🇪🇹
8.88K subscribers
345 photos
39 videos
24 files
61 links
Welcome to Python Pioneers: Empowering Ethiopian students to embark on their coding journey. 🚀🌐🗺📱🖥💻🖱🛰

DM 📩 : @MntsntZP
Download Telegram
I hope your day has been full of joy, productivity, and meaningful moments.

የዛሬ ቀን እንዴት ነበር ያለፈው - መልሳችሁን በreaction ግለፁልን:

😁 - Happy
😭 - Sad
🥰 - Love
😠 - Angry
🤔 - I don't know

@python_pioneers
😁8🥰3👨‍💻2🤷2🔥1
Lines & Indentation
👍3

ዛሬ ማታ የ25 ብር የዓየር ሰዓት የሚያሸልም ከPython quiz ይኖረናል።

እንዳያመልጣችሁ!

: 8 : 00 PM EAT

@python_pioneers
Forwarded from Tabir Crypto
🤔 ይህን ታውቃላችሁ ?

📌 በኮምፒዩተር ፕሮግራም ውስጥ ያለውን ችግር ለመግለጥ " bug '' የሚለው ቃል በ1947 የ computer scientist Grace Hopper በ Mark II ኮምፒዩተር ላይ ችግር የሚፈጥር የእሳት ራት ስታገኝ በ logbook ላይ ፣ " debugging " ብላ ነበር 🤗

በዚህም bug እና debug ታዋቂ ቃላት ሆነዋል

አስገራሚ የ programming አጫጭር እውነታዎችን እንዲሁም quiz ለማግኘት

🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴

@Birranaye
@Birranaye

🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዝግጁ
መሆናችሁን
👍
ግለፁልን
👍10
1 Min to go!

አሸናፊ የሚሆነው ሰው አብዛኛውን ጥያቄ በአጭር ጊዜ የመለሰ ነው።

መልካም እድል!
🎲 Quiz 'Python Quiz 1'
This quiz is created by Python Pioneers from Sololearn
🖊 10 questions · 30 sec
Dear Python Pioneers, there are 🕙 ten minutes left for the quiz to end.

Your participation is wonderful 💯
Thank you to everyone who participated in the quiz!

ፈተናው አልቋል እናም ውጤቱን within minutes እናሳውቃችኋለን !

Stay tuned for the results!

@python_pioneers
🏆 Top results in the quiz 'Python Quiz 1'

🖊 10 questions
30 seconds per question
🤓 33 people took the quiz

🥇 @Yohaboy – 10 (22.5 sec)
🥈 @JoeyFamily -- 10 (23.5 sec)
🥉 @FearLess_0101 – 10 (53.8 sec)
4 @IbnuAfdel – 10 (2 min 51 sec)

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

@python_pioneers
👍2
All the winners have received their prize 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
👏2👍1
እስኪ አሁን ደግሞ በዚህች አጭር ታሪክ እንሰነባበት

Learning from Mistakes

Thomas Edison tried two thousand different materials in search of a filament for the light bulb. When none worked satisfactorily, his assistant complained, "All our work is in vain. We have learned nothing."

Edison replied very confidently, "Oh, we have come a long way and we have learned a lot. We know that there are two thousand elements which we cannot use to make a good light bulb."

Moral: We can also learn from our mistakes.

በተስፋ የተሞላ መልካም ምሽት ይሁንላችሁ!

#EnglishStories

@python_pioneers
2👍1
😁😁😁😁😁😁😁😁😁

#Fun

@python_pioneers
😁121
👨‍🎓👨‍🎓👨‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👨‍🎓👨‍🎓👨‍🎓👩‍🎓👨‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓
በነገራችን ላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ቻነላችን ውስጥ አላችሁ?
👍3😭1
#ማስታወቂያ
ለኤ.አይ ሰመር ካምፕ 2024 የክረምት ስልጠና ፈላጊ ታዳጊዎች በሙሉ


የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ2 ወራት የሚቆይ የኤ.አይ ሰመር ካምፕ 2024 የስልጠና መርሓ ግብር በአዲስ አበባ አዘጋጅቷል፡፡

ስልጠናዉ በ
🎯AI basics
🎯Robotics
🎯Programming
🎯Machine learning
🎯Internet of Things (IoT) ላይ ትኩረቱን ያደርጋል፡፡

የመመዝገቢያ መስፈርቶች
👉🏼የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪ የሆነ/ የሆነች
👉🏼ስልጠናውን በሳምንት 4ቀን መከታተል የሚችል/ የምትችል

የምዝገባ ቀናት
👉🏼ከሚያዝያ 17 - ግንቦት 07፣ 2016 ዓ.ም ባሉት ቀናት

አመልካቾች ከታች የተቀመጡትን ሊንኮች በመጠቀም መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

👉🏼 https://forms.gle/9B79pzGLdo84W2LY8

👉🏼 https://www.aii.et/summer-camp-registration-form-for.../

በተጨማሪም እውቀት እና ክህሎታቸውን ለተማሪዎች በማካፈል በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ትውልዱን ለመገንባት ዕድሉን የሚፈልጉ አሰልጣኞች ተከታዮቹን ሊንኮች በመጠቀም መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን፡፡

👉🏼 https://www.aii.et/ethiopian-ai-summer-camp-2024.../

👉🏼 https://forms.gle/P2vAoZuWT7JgYQtT6

ለበለጠ መረጃ contact@aii.et ይጠቀሙ፣ ድረ ገጻችንን www.aii.et ይጎብኙ ወይም ተከታዮቹን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ ፡- +251 948 756 017/ +251 948 327 999/ +251 943 545 950

አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በሁሉም!
👍4