Python Pioneers: A Beginner's Guide 🇪🇹 – Telegram
Python Pioneers: A Beginner's Guide 🇪🇹
8.88K subscribers
345 photos
39 videos
24 files
61 links
Welcome to Python Pioneers: Empowering Ethiopian students to embark on their coding journey. 🚀🌐🗺📱🖥💻🖱🛰

DM 📩 : @MntsntZP
Download Telegram
THE ONLY WAY TO AVOID MISTAKES IS TO GAIN EXPERIENCE; THE ONLY WAY TO GAIN EXPERIENCE IS BY MAKING MISTAKES.


This quote reminds us that mistakes are an integral part of the process of learning and growth.

መልካም ምሽት ይሁንላችሁ!

#Quotes

-> @Gr8r_Abb

💬 Buzz Quotes

@python_pioneers
3🔥1
በቀጣይ =>
LISTS IN PYTHON

በቀጣይ በPython List ምን እንደሆነ፣ ለምን እንደሚያስፈልገንና እንዴት መጠቀም እንዳለብን እንማራለን።

Stay tuned!

@python_pioneers
@python_pioneers
👍3
Forwarded from The Coffee Talk Table
በጎፋ ዞን በናዳ አደጋ ለተፈናቀሉና ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ እናድርግ፣ በህይወት ለተረፉት እንድረስላቸው

በዞኑ የአደጋ ጊዜ ዝግጁነት ማቋቋሚያ :

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር
1000511561276

ላይ ድጋፍ እንዲያደርጉ ተጠይቀዋል።


እስካሁን 230 ሰዎች ህይወት በዚህ አደጋ አልፏል : :
😢2
Introduction to Lists


አንድ ፕሮግራም በምንጽፍበት ጊዜ ብዙ መረጃዎችን store እናረጋለን ከዚያም እነዚያ መረጃዎች manage ለማድረግ የሚያስቸግሩ ይሆናሉ። እነሱን ደግሞ retrieve ማረግ ፣ ማውጣት፣ ማግኘት እና መጠቀም በጣም ከባድ ይሆናል።

ስለዚህ እነዚያን መረጃዎች በቡድን/በመመደብ/ ከዚያም በአንድ variable ውስጥ store ማረግ አለብን። በProgramming ውስጥ, ይህ ሂደት እንደ Data structure ይባላል።

Data Structure is a particular way of organizing data in a computer so that it can be used effectively.


የ List ባህሪያት

1. Lists ተመሳሳይ ወይም የተለያየ (heterogeneous) data types store ማድረግ ይችላሉ

2. Lists dynamic ናቸው ማለትም we don't need to mention the size of the list while declaring.

3. Order is preserved, ወይም insert ያረግነውን data as long as there are no modifications to the list በተመሳሳይ order ነው outputኡንም የምናገኘው።

4. Lists duplicate የሆነ element መያዝ ይችላሉ

5. In lists ዋናውን ሚና የሚጫወተው index ነው፣ Index በመጠቀም ነው የlistኡን elements access የምናረገው (ስለ index በቀጣይ እናያለን)

6. List objects mutable ናቸው ማለትም listኡ ከተፈጠረ በኋላ የlistኡን content modify ማረግ ወይም መቀየር እንችላለን።

...to be contd

#Lists

@python_pioneers
@python_pioneers
👍2
...contd

How to create a List?


List create ለማረግ ብዙ አይነት መንገዶች አሉ፣ እስኪ በምሳሌ እንመልከታቸው:

1. Using square brackets

በpython list square brackets በመጠቀም መፍጠር እንችላለን፣ የlistኡን elements ደግሞ በcomma እንለያያቸዋለን።
Syntax
:
list_name = [elements]

ለምሳሌ:
my_list = [1, 2, 3, 4, 5]


2. Using list() function

ሁለተኛው list መፍጠሪያ መንገድ ደግሞ list() የሚባል built-in function በመጠቀም ነው። ይሄን ደግሞ የምንጠቀመው ከተለያዩ data types like : strings, set, tuple ...etc list መፍጠር ስንፈልግ ነው።

Set, tuple, Dictionary -> በቀጣይ እንማራቸዋለን

ለምሳሌ:

name = "ABEBE"

my_list = list(name)

print(my_list) # Output : ['A', 'B', 'E', 'B', 'E']


3. Using list() and range() function

የrange() function sequence of numbers create ያረጋል፣ starting from 0 by default, and increments by 1 (by default), እና specified ከሆነው ቁጥር በፊት ይቆማል።

...to be contd

#Lists

@python_pioneers
@python_pioneers
👍5🙏1
​​Good evening world! 🌎
2👍1
Test your knowledge about basics of lists in python with these👇 questions
2. How do you create an empty list in Python?
Anonymous Quiz
22%
A) my_list = ()
10%
B) my_list = {}
68%
C) my_list = []
0%
D) my_list = None
Python Pioneers: A Beginner's Guide 🇪🇹
GIF
Good morning everyone! 🌞🌄
2
Beautiful Wallpapers for Programmers

#Wallpapers

@python_pioneers
5