Python Pioneers: A Beginner's Guide 🇪🇹 – Telegram
Python Pioneers: A Beginner's Guide 🇪🇹
8.88K subscribers
345 photos
39 videos
24 files
61 links
Welcome to Python Pioneers: Empowering Ethiopian students to embark on their coding journey. 🚀🌐🗺📱🖥💻🖱🛰

DM 📩 : @MntsntZP
Download Telegram
Hey everyone!
Let us suggest you a tellegram channel : @Dagmawi_Babi
This channel is filled with great content and we definitely recommend giving it a watch. Trust us, you won't be disappointed!

#DagmawiBabi
@python_pioneers
3
🌞 Good morning guys! ዛሬ ማታ ከነባለፈው እየተማርን ከነበርናቸው Basic Shell Commands quiz ይኖረናል።

Get ready!

@python_pioneers
👍1
Here, our quiz starts.
Click the link above and take the quiz.

Good luck! 🤞
🔥2👏2
🏆 Top results in the quiz '10 questions about the basic shell commands we have been learning'

🖊 11 questions
15 seconds per question
🤓 6 people took the quiz

1. @Uchic7
  2.  @@@
  3.  @elshaddaishonkoru
  4.  @mulerHailu

አሁንም ጊዜ አላችሁ ሞክሩ👍

@python_pioneers
🏆 Top results in the quiz '10 questions about the basic shell commands we have been learning'

🖊 11 questions
15 seconds per question
🤓 8 people took the quiz


1. @Kal_P_D – 9 (1 min 20 sec)
2. @FARAJJO5 – 7 (1 min 47 sec)

Keep on guys!
@python_pioneers
1. የሰው ሰራሽ አሰተውሎ  (Artificial intelligence)  እና የሰው ልጅ ትምህርት የወደፊት ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ አንደደረሰና ሀገራት  በዚሀ ጉዳይ የምርምር ስራዎች መሰራት እንዳለባቸው የዩኔስኮ የስራ ባለደረባ የሆኑ አጠኚ አሳስበዋል።  ፀሀፊው የዩኔስኮ ባለሥልጣን ሲሆኑ ሰው የሚመስል የሰው ሰራሽ አሰተውሎ ቴክኖሎጂ ለትምህርት እና ለህብረተሰቡ ያለውን አንድምታ በዝርዘር አቅርበዋል። የዲጂታል አብዮቶች እና የቋንቋ ሚና፡ የዲጂታል አብዮቶችን ታሪክ ሂደት እና የቋንቋን አስፈላጊነት ከሰው ልጅ ባህሪ እና የእውቀት እና የጥበብ ምንጭ መሆኑን አጉልቶ አሳየታል። ሰው ሰራሽ አሰተውሎ /AI የሰወ ልጅ መግባቢያ ቋንቃ እና የማሰብ ችሎታ ያለንን ግምቶች እና ደንቦች እንደተፈታተነው ፀሁፉ ያበራራል። 
2. የእውቀት እና የስልጣን አንድምታ፡- በአሁኑ ጊዜ ሰው ሰራሽ አሰተውሎ/ AI የማሽን እውቀት የበላይ የሆነበት እና በሁሉም መስክ ቅድሚያ የሚሰጥበት ዓለም ሊፈጥር እንደሚችል ፅሁፉ ያስጠነቅቃል፣ የሰው ልጅ የእውቀት ስርአቶች እየተገለሉ እና የተዳከሙ አየሄደ መሆኑን ያነሳል። በመካከላቸን ያለውን የእውቀቶቻችን ልዩነቶችን ለመጠበቅ ሰው ሰራሽ አሰተውሎ/ AI የማሽን  እውቀትን ከሰዎች እሴቶች ጋር ለማስማማት ምን መሆን እንዳለበት ይጠይቃል። ፀሐፊው ለወደፊት የትምህርት አንድምታ፡ ለወደፊት የትምህርት መሰረታዊ ጥያቄዎች ለምሳሌ በትምህርት ተቃማት የመምህራን ሚና፣ የተማሪዎች ምዘና ዓላማ ፣ ለተማሪዎች የሚያስፈልጉ ክህሎቶች እና ብቃቶች እና በሰው እና ሰራሽ አሰተውሎ/ AI የማሽን ትምህርት መካከል ያለው የመንግስት ኢነቨስተመንት እጣ ፋንታ ምን መሆን እንዳለበት ያነሳል። ሰው ሰራሽ አሰተውሎ/ AI የማሽን መሳሪያዎችን ለመጠቀም እና በስራዎቻችን እንዴት በተደራቢነት መጠቀም እንዳለብን፣ የፍትሐዊነት፣ የጥራት እና የደህንነት መርሆዎችን ቅድሚያ በሚሰጥ መልኩ በትምህርት ስርአት ስንጠቀም የቅድሚያ ጥንቃቄ መውሰድ እንዳለበት ፅሁፉ ያሳስባል። 
3. የወደፊቱን እጣ ፋንታ ለመወሰን የሚያስችል ፍኖተ ካርታ አስፈላጊነት፡- ፀሀፊው የዩኔስኮ አባል አገሮች በአስተማማኝ እና በአስተማማኝ መልኩ በትምህርት አጠቃቀም ረገድ ስትራቴጂዎችን፣ ዕቅዶችን እና ደንብና መመሪያዎች እንዲያዘጋጁ እና ይህም ወደፊት የትምህርት ሰርዓቱ አንዴት መቀጠል አንዳለበት እንደሚረዳ ያበራራል። የትምህርት ስርአቶች የአዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን አቀባበል እና ውህደት ለመቅረጽ እና ሰዎች ሊኖሩበት ስለሚያሰፈልገው ዓለም በመረጃ ላይ የተመሰረተ ምርጫ እንዲያደርጉ ለመርዳት አስፈላጊ መሆኑን አፅንዖት ሰጥቷል።

Via Shimelis Ayele
🥰2
Here are the yesterday's multiple-choice questions about basic shell commands with their answers:

1. What does the command "ls" do in the shell?
Answer: a) Lists all files and directories in the current directory

2. How do you display the current working directory in the shell?
Answer: b) pwd

3. What command would you use to exit from the shell?
Answer: c) exit

4. How do you list all files in the current directory, including hidden files?
Answer: a) ls -a

5. What is the purpose of the "pwd" command in the shell?
Answer: a) Print the working directory

6. What command would you use to list files in a specific directory?
Answer: c) ls /path/to/directory

7. How do you list files in a directory in long format, including details like file permissions and file size?
Answer: a) ls -l

8. What does the "-F" flag do when added to the "ls" command in the shell?
Answer: c) Appends a symbol to identify the type of each entry

9. When using the "ls -F" command, what symbol is added to directories?
Answer: a) /

10. What symbol does the "-F" flag add to executable files?
Answer: b) *


Keep on working!

#ShellBasics

@python_pioneers
Tonight, we are going to continue our lesson on basic shell commands.

Stay tuned!

@python_pioneers
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Shell Commands Quick Guide

1. cd (Change Directory): This command is used to navigate between different directories in the shell.

ይህ command ከአንድ directory ወደ ሌላው እንድትሄዱ ይረዳችዃል። You can move to a specific directory by typing cd directory_name.

for example ያላችሁበት directory ውስጥ ወዳለ directory ለመግባት ከፈለጋችሁ:
cd directory_name 

2. mkdir (Make Directory): ይህ command ደግሞ አዲስ directory/folder እንድትፈጥሩ ይረዳችዃል። Simply type
mkdir new_directory_name

3. rmdir (Remove Directory): ይህ directory የሚጠቅማችሁ ደግሞ empty/ ባዶ directory remove ለማረግ ነው። ነገር ግን folderኡ empty ካልሆነ it won't work.

non-empty directory delete ለማረግ additional option ማለትም attribute መጠቀም አለባችሁ

ይቀጥላል...

~ Remember: Practice is key to mastering these commands!
Happy coding! 🚀

#ShellCommands
#ShellBasics

@python_pioneers
@python_pioneers
1