Don’t sit around waiting for miracles or luck to drop in your lap.
You gotta hustle for your own happiness. If you keep banking on someone else to save you or hoping for some magic fix, chances are you’ll just waste your life waiting.
#NoFreeRide

👍6🥴1
በምትሞትበት ጊዜ በመጀመሪያ ስምህ ይቀየራል ስምህም ሬሳ ይባላል እከሌ/እከሊት ሳይሆን ሬሳዉ አልወጣም ወይ ትባላለህ።
የቅርብ ሰዉ እንኳን ቢሆን ከጎንህ ሊሆን ይፈራል" ወደ መቃብር ስፍራ ወስደዉ አጣድፈዉ ከቀበሩህ በሗላ ብቻህን ጥለዉህ ለመሔድ ይቸኩላሉ።
ላይጠቅምህ አብሬህ ካልሔድኩ እያለ የሚያለቅሱልህ እንኳን ቢኖር ቀብሮህ ቶሎ ይሸሻል። ቀብረዉህ እደተመለሱ ንብረት ካለህ ለመከፋፈል ይጣደፋሉ። ከሳምንት በሗላ ጭራሹኑ ከምድር ያልኖርክ እስኪመስል ድረስ በአብዛኞቹ ትረሳለህ።
የቅርብ ወዳጆችህ እንኳን ቢሆኑ ሀዘኑ በልባቸዉ ጥቂት ወራት ያክል ቢቆይ ነዉ በቃ ምድር ላይ የነበረህ ቆይታ በዚህ መልኩ ይጠናቀቃል። ፍራሽህ አፈር ትራስህ ደሞ ድንጋይ ይሆናል😌 ይሔዉ ነዉ።
ያኔ ማንም ምንም አይጠቅምህም መልካም ስራህ ብቻ🙌
በዚች አለም ላይ እድለኛ ሠዉ ማለት በህይወት እያለ ወደ ፈጣሪዉ የተመለሠ ሰዉ ነዉ 🙌"👏
#ቁምነገር

👍6
Forwarded from Birhan Nega
ያላችሁ ሙያ አላዛልቅ ብሎአችኋል ወይ ? ።
ምን ትጠብቃላችሁ ታድያ ተሸብለሉ እንጂ !! አንድ ቦታማ ችክ አይባልም ። ቦታው ካልተመቸ ፖስቴ መምታት ነው ።
#መቀየር ።
ለውጥ ልትፈጥሩበት አልቻላችሁም ማለት productive አትሆኑበትም ማለት ነው ።አንዳንዴ cultivate ለማድረግ ከተቸገራችሁ ምቹ ሁኔታ እስኪፈጠር ብሎ መጠበቅ ምን ጥቅም አለው? ። መቅለጥ ነው የሚመጣው ።
ማን ነበር Our Iceberg Is Melting ያለው ? John Kotter መሰለኝ ። ነቄ በል አለ ሰውየው።
#ዚነት_ከማል አንስተን እንማርባት እስቲ ።
ማን መሰለቻችሁ ? በ አዲስ አበባ ውስጥ የተወለደችና ኢትዮጵያ ውስጥ በሕግ የተመረቀች ኢትዮጵያዊት ናት ። ታድያ ይህች ወጣት ወዲህ ወዲያ ብትለው ስኬትን ለማግኘት ያሰበችውን ያህል አልሆነላትም ።
እና ወደ land of opportunity አገር ቆሰቆሰችው ። Associate’s degree በ Computer Programming, ከዚያም አስከትላ BSc ዲግሪ በ Computer Science እንደገናም MS ዲግሪ በ Cybersecurity ከ Georgia Tech ዩኒቨርሲቲ በ2021 አጠናቃቀች ።
ይህቺ ቀሽት ልጅ ዲግሪ ምን ያደርጋል ብላ ትምህርትን ያጣጣለችው አልመስለኝም ።
በትምህርቷ በአሜሪካ ውስጥ ሥመጥር የሳይበር ሳይኩሪቲ ባለሙያ ሆነች ። በአሜሪካ መንግስታዊ መሥሪያ ቤት አገልግላለች ።
አሁንም በዚያው በአሜሪካ ውስጥ Best Buy, a Fortune 500 ኩባንያ ውስጥ በ Senior Cloud Security Engineer ነት እየሰራች ነው ።
በተለያየ ቦታዎችም ተጋባዥ እንግዳ ሆና ቶፕ ተጠያቂና ተናጋሪ ባለሙያ ናት ።
ማን ይሞታል ? አስባችሁታል የሚሰራ ሰው ታታሪን በ ፍሪጅ አድርጋ የምታስቀምጥ ሀገር ውስጥ ብትሆን ? የት ትገኝ እንደነበረ ?
ዋናው inner capacity ን unlock ማድረግ መቻል ነው ።
ትኩረታችንን ችግር ላይ ብቻ ሳይሆን ችግኝ ላይም እናድረገው።
ግን ችግኝን ለማብቀል ምን ምን ነበር የሚያስፈልገው ?
በዚያው #Hello_Monday !!! ለማለት ነው ፍሬንዶች ።
ማስታወሻ ።
LinkedIn ላይ zinet kemal ብላችሁ ፈልጓት ።
Kefe Hailu እንደጻፈው

👍3❤1
Forwarded from Natyiu
Unshaken Faith
Daniel 6:19–22 : At the first light of dawn, the king got up and hurried to the lions’ den. When he came near the den, he called Daniel in an anguished voice, ‘Daniel, servant of the living God, has your God, whom you serve continually, been able to rescue you from the lions?’ Daniel answered, ‘May the king live forever! My God sent his angel, and he shut the mouths of the lions. They have not hurt me, because I was found innocent in his sight.
#Churchሂዱ
@natyiu0

❤5
POV: You realize that it's either you say how you feel and mess things up or you say nothing and let it mess you up instead
👍4
Forwarded from Tech Nerd (Tech Nerd)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
It’s far from perfect, but this is what I’ve managed to build so far. From here on, I’ll be working on this project seriously not just as a side project, but as a real product.
It might not work out, but it’s worth the shot. Plus, having something big to chase feels amazing.
Hope you all like it. 😊
@selfmadecoder

🔥4
Forwarded from Birhan Nega
እግር ኳስና Product Development
ብዙ የአርሴናል ደጋፊዎች ማንቸስተር ዩናይትድን የምንጠላበት ምክንያት በአምስት ኳስ ቅብብል ጎል የሚያስቆጥሩበትን ምክንያት ነበር። በአንጻሩ አርሴናል ኳሷን አሽሞንሙኖ ከ20 በላይ ቅብብሎች አድርጎ የሚያምር ጨዋታ አሳይቶን ነበር። እንደውም ያ ሁሉ ቅብብል መጨረሻው መሳት ሊሆንም ይችላል ።
ሶፍትዌርም ላይ Ui አማረ አላማረ ሳይጨነቁ functional የሆነ app ሰርተው የሚሽጡ አሉ። ስራውን ይስራ ማሳመሩ ይደርሳል የሚሉት አይነት ሰዎች ማለት ነው።
ሌሎች ደግሞ ከሁሉም በላይ የሚያሳስባቸው UI ነው። Redesign እያደረጉ ወራት ይሄዳሉ። በመጨረሻም የተፈለገውን ያክል ሳይሆን ይቀራል ። አርሴናል እንደነዚህ ሰዎች ነበር።
አሁን ግን የዋንጫ ቡድን መሆን የገባው ይመስላል ። ጥሩ ሳይሆን ነጥብ ይዞ ሲወጣ ይታያል።
መቸም ዋናው ነጥቤ ኳሱ አይደለም። ሀሳቤን ካገኝችሁት የውጤት ሰው እንሁን ነው።

🔥5
Forwarded from Birhan Nega
Failing once doesn’t mean failure in life. You still have multiple routes—academic, vocational, or entrepreneurial—to build a career.
🔥5