SenCH | Tech :) – Telegram
SenCH | Tech :)
109 subscribers
71 photos
8 videos
5 files
26 links
My Journey...
Download Telegram
Forwarded from dagmAi
⌨️ 6 HTML Attributes Every Developer Should Know
👍3
🔅Web Development
👍5
Forwarded from Birhan Nega (Birhan Nega)
HTML and css ለጨረሳችሁ የተዘጋጀ ውድድር አለን። ውድድሩ html and css በመጠቀም ጽድት ያለ ካልኩሌተር መስራት ሲሆን በውድድሩ ሀሪፍ ድዛይን ምርጫ መሰረት ለአሸንፊው/ዋ 2ሽ ብር 2ኛ እና 3ኛ ለሚወጡት የአንድ ወር ኢንተርኔት ፓኬጅ ሽልማት ይኖረናል።

ውድድሩን ለማሸነፍ የሰራችሁትን ካልኩሌተር ስክሪንሹትና የኮዱን repository link በውስጥ @birhannega ላይ ለአብዱልባሲጥ @basitex ላይ መላክ ያስፈልጋል. ኮድ በቴሌግራም መላክ አይቻልም. AI መጠቀም አይቻልም. በቀላሉ detect ስለምናደርገው chatgpt or other AI tools ተጠቅሞ የሰራ ከውድድሩ ውጭ ይደረጋል.


ስራችሁ በዳኞች ታይቶ አሳማኝ ከሆነ እዚሁ ቻናል ላይ የሚለጥፍ ሲሆን የመጨረሻው ውድድር ከምርጥ አስር ተወዳዳሪዎች ውስጥ ብዙ ላይክ ባገኘ ይሆናል።

ሀሪፍ መነሳሻ ይሆናል ብየ አስባለሁ።
ውድድሩ ጁማዓ ይጠናቀቃል
👍3🔥2🫡1
👍5
Forwarded from dagmAi
And hexadecimal 9+1 = A 🤓
👍1😁1
Forwarded from Self Taught Developers (✞Faith✞)
👍3
Forwarded from Self Taught Developers (✞Faith✞)
How Website Work.pptx
882.3 KB
Web Development
part -1
How website work?

@SelfTaughtDev1
👍4