AASTU Charity Club – Telegram
AASTU Charity Club
540 subscribers
157 photos
24 videos
40 links
Welcome to AASTU Charity Club

Join our community of kind hearts making a difference! Stay updated on charity events, donation drives, volunteer opportunities, and inspiring stories. Together, we spread hope and help those in need.
Download Telegram
#ማስተማር_የሚፈልጉ_በጎ_ፈቃደኞችን_እንፈልጋለን

ድርጅታችን አስካል #በአማርኛ_ቋንቋ እና #በኦሮምኛ_ቋንቋ በየሳምንቱ ቅዳሜ ለግማሽ ቀን ያህል ለተማሪዎቹ ማጠናከሪያ ትምህርት ስለሚሰጥ፣ ለማስተማር ፍላጎቱ፣ጊዜውና ዕውቀቱ ያላችሁ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ፣መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
👉ትምህርቱ የሚሰጠው በየሳምንቱ ቅዳሜ (ዓመቱን ሙሉ) ከጥቅምት እስከ ሰኔ
👉 ሰዓት ከጧቱ 3፡00 - 6:30
👉 ቦታ፦ ሳሪስ አደይ አበባ እና ሳሪስ አቦ ባቡር ጣቢያ አካባቢው
👉 በጎ ፈቃደኞች እድሜያቸው 17 እና ከዛ በላይ መሆን አለባቸው
👉በጎ ፈቃደኞች መኖሪያቸው ለሳሪስ አቅራቢያ መሆን ይጠበቅባቸዋል
👉 አገልግሎቱ የገንዘብ ክፍያ የለዉም
👉ሙሉ ዓመቱን አስተምረው ለሚጨርሱ በጎ ፈቃደኞች ብቻ የምስክር ወረቀት ይዘጋጅላቸዋል
👉በጎ በቃደኞች አገልግሎት እየሰጡ ባሉበት ሰዓት ለተለያዩ ጉዳዮች recommendation letter ቢፈልጉ ይጻፍላቸዋል
👉በጎ ፈቃደኞች ከመማር ማስተማሩ ጋር የተያይዙ የሥነ ምግባር ደንቦችንና መመሪያዎችን ለማክበር ፈቃደኛ መሆን ይጠበቅባቸዋል
ለመመዝገብ
ከስምዎ በፊት #T_2018 ን በማስቀደም
1_ ሙሉ ስም
2_ እድሜ
3-ስልክ
4_የትምህርት ደረጃ
5_መኖሪያ ሰፈርዎን ጽፈው እዚህ ቦት ላይ
👇👇👇
@askal_charity_organisation_bot ይመዝገቡ

👉 በኦሮምኛ ቋንቋ ለማስተማር የምትመዘገቡ ከስማችሁ ቀጥሎ (AO)
👉 በአማርኛ ቋንቋ ለማስተማር የምትመዘገቡ ከስማችሁ ቀጥሎ (A) ማስገባታችሁን እንዳትረሱ
5
🥳🥳We're Back 🥳🥳


ተወዳጁ AASTU Charity club🤩 በዚህ አመትም ድንቅ ድንቅቅ፤ ፈታ በርቸስ እያደረጉ፡ በደግነት ጉዞ የሚያራምዱ ምርጥዬ🤌👌 ፕሮግራሞችን ይዘን ከች ብለናል🫶

🎯 ከምን እንጀምር ለምትሉ🫡

ከቅርብ ግዜያት ወዲህ ጊቢ መግባት ብርቅም ድንቅም ሆኗል😔 ለዚህ ብዙ ምክንያቶች ቢደረደሩም፤ በቂ ዝግጅት አለማድረግ ከዋንኛዎቹ ውስጥ እንደሆነ 💯 እናምናለን💯💯

ታዲያ እኛም ታናናሾቻችንን በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ ለማገዝ ዝግጅታችንን ጨርሰን ከናንተ ባለ ቅን ልቦች መልካም ፈቃደኞችን እንፈልጋለን🤲🤲

በየ15 ቀኑ ለ አንድ ሰአት ብቻ 💯💯 በቱሉዲምቱ አከባቢ በሚገኙ ት/ቤቶች ተገኝቶ ማስጠናት



We've limited spots, so ሳትቀደሙ  ቅደሙ😉

Registration link 👇👇
https://forms.gle/VzkyHUEFhLAjP7xJ9

ሌላስ🤔

ተናፋቂ  events are on their way🤫.. just wait bicha🫡🫡




Join us https://news.1rj.ru/str/AASTU_Charity


Contact us
@aastu_charity_club_bot


#AASTUSTUDENTUNION
#AASTUCharity #GameOnAASTU #FundraisingWithFun #WinBigGiveBack
#ChallengeAccepted #CampusVibes #PlayToGive
5
Application Closed🤗.....thank you for your interest..we were overwhelmed and inspired by the amount of kindness we have in AASTU....we will reach out to you by the end of this week❤️❤️

Mean while if you have any question reach out to us🤗
@AASTU_Charity_Club_bot
🔥21
አጭር ሪፖርት☺️

እንደምናውቀው AASTU Charity club🤩 በባለፈው አመት ፈታ በርቸስ የሚያደረጉ፡ ካለን በመቆረስ ወገንን እናግዝ በሚል ቅዱስ ሀሳብ የተዘጋጁ ሁለት ፕሮግራሞ አሰናድተን ነበር።

ታዲያ በነዚህ eventoch የተሰበሰበውን ብር ምን ተደረገ?

፩. ከመጀመሪያው ዙር ብር 10,000 መሰብሰብ የቻልን ሲሆን በዚው በግቢያችን ለሚማር በወገብ ህመም እየተሰቃየ የነበረ ወንድማችንን አሳክመንበታል። ብሩ MRIን ጨምሮ ለመድሐኒት መግዣ ውሏል።

፪. በሁለተኛው ዙር eventachin ደግሞ ብር 44,000 መሰብሰብ የቻልን ሲሆን
🎯 10,000 ብር አባቱ ላረፉበት ወንድማችን ለቀብር ማስፈፀሚያ
🎯15,000 ብር ሁለት ታናናሽ ወንድሞቿን ሰው ቤት እየሰራች ለምታሳድግ አንድ እህታችን፣ አንዱ ወንድሟ በመታመሙ ለርሱ ማሳከሚያ
🎯 9000 ብር መቼም ግቢ ውስጥ ያለ ስልክ መክረም አይታሰብም፣ አንድ ወንድማችንም ስልኩን በመዘረፉ ዳግም የመግዛት አቅም ስላልነበረው ገዝተንለታን።
🎯 6000 ብር ለመቄዶንያ
🎯 2400 ብር ለአንድ ወንድማችን መድሐኒት መግዣ
🎯 1600 ብር ለባነር እና eventun lemazegajet የወጡ ወጪዎችን ሸፍነንበታል።

Lዘንድሮስ🤔

"Every problem counts, every help matters — greatness happens when we stand together.” author: gpt😁


ተናፋቂ events are on their way🤫.. just wait bicha🫡🫡
Commutative games 🎮🎮 Prizes 🏆Snacks 🥨 😋 Soft drinks 🍷 😜
ይህ ሁሉ ከኛ 🔅🔅 ለናንተ 🤲🤲

Join us https://news.1rj.ru/str/AASTU_Charity


#AASTU STUDENT UNION
#AASTUCharity #GameOnAASTU
👏107
🥳🥳ደረሰ ደረሰ 🥳🥳

AASTU Charity club e ድንቅ ድንቅ የሆኑ ጌሞች 🎮🎮 ድልቅቅ ካሉ prizes 🏆🏅 ጋር ሊያንበሸብሻቹ ዝግጅቱን ጨርሶ ቀኑን እየጠበቀ ይገኛል 🫡

ካለን በመቆረስ ወገንን እናግዝ


👆👆 መሪ ቃላችን ነው

እኛ ጋር በአንድ ድንጋይ 🪨ሁለት ወፍ 🐦🐦 ተረት ብቻ ሳይሆን እውነት ነው 💯💯
መዝናናት = prize + ለወገን መድረስ 😉😉

እጅ ከምን ላላቹን
🏞 Kuriftu water park free gift card
🍔. Choke burger 😋 special
📶 WiFi Routers
📶. Safaricom unlimited
💳 Safaricom Airtime
🎁 Corporate Gifts, stickers ....

ይህን አይቶ መቅረት ፋራነት ነው bro


የቀረ አለ? 🤔🥳

🎾 Tennis
🎯 Dart
🎮 PlayStation
🎲 Jotteny
🌀 Spinning Wheel
🏀 Mini Basketball
Chess
🪑 Dama
........ እና ሌላ ብዙ gamoች....

ትንሽ ሰጥተው ብዙ ያትርፉ🙏🙏

When?
ህዳር 24| Wednesday, December 3,2025

ከ ቀኑ 7 :00

ጀምሮ እግሮች ሁሉ ወደ ድሮ መመረቂያ አዳራሽ

📍Where?
AASTU – Old Graduation Hall


Come for the fun, stay for the impact!
Let’s raise smiles! 😄

ካለን በመቆረስ ሌሎችን እናግዝ ☺️


Special thanks to

Kuriftu | Safaricom | Choke burger


for the support!!


Join us https://news.1rj.ru/str/AASTU_Charity


#AASTUCharity #GameOnAASTU #FundraisingWithFun #WinBigGiveBack
#ChallengeAccepted #CampusVibes #PlayToGive
8🔥2
🥳🥳ደረሰ ደረሰ 🥳🥳


ነገ ነገ


AASTU Charity club ድንቅ ድንቅ የሆኑ ጌሞች 🎮 ድልቅቅ ካሉ prizes 🏆🏅 ጋር ሊያንበሸብሻቹ ዝግጅቱን ጨርሶ ቀኑን እየጠበቀ ይገኛል 🫡
ካለን በመቆረስ ወገንን እናግዝ

👆👆 መሪ ቃላችን ነው

እኛ ጋር በአንድ ድንጋይ 🪨ሁለት ወፍ 🐦🐦 ተረት ብቻ ሳይሆን  እውነት ነው 💯💯
መዝናናት = prize + ለወገን መድረስ 😉😉

እጅ ከምን ላላቹን
🏞  Kuriftu water park  🏞️ free gift card
🍔.  Choke burger 😋 special
📶  WiFi Routers
📶. Safaricom unlimited
💳 5000 ETB Airtime
🎁 50+ Corporate Gifts, stickers ....

ይህን አይቶ መቅረት ፋራነት ነው bro

የቀረ አለ? 🤔🥳

🎾 Tennis
🎯 Dart
🎮 PlayStation
🎲 Jotteny
🌀 Spinning Wheel
🏀 Mini Basketball
Chess
🪑 Dama
........ እና ሌላ ብዙ gamoች....

ትንሽ ሰጥተው ብዙ ያትርፉ🙏🙏

When?
ህዳር 24| Wednesday, December 3,2025
ከ ቀኑ 7 :00 ጀምሮ እግሮች ሁሉ ወደ ድር መመረቂያ አዳራሽ


📍Where?
AASTU – Old Graduation Hall


Come for the fun, stay for the impact!
Let’s raise smiles! 😄

ካለን በመቆረስ ሌሎችን እናግዝ ☺️

Special thanks to

Kuriftu | Safaricom | Choke burger
for the support!!



Join us https://news.1rj.ru/str/AASTU_Charity

#AASTUCharity #GameOnAASTU #FundraisingWithFun #WinBigGiveBack
#ChallengeAccepted #CampusVibes #PlayToGive
🔥51
🥳Grand fundraising 🥳

AASTU Charity club



ፈታ በርቸሽ 💃🕺ዘና ድልቅቅ ያሉ ጨዋታዎች አዘጋጅቶ ፏፏፏ ካሉ prizes 🏆👏 ጋር እየጠበቃችሁ ነው 👌

ታዲያ ብሮ በmid exam የናወዘ ጭንቅላትህን ፈታ ለማድረግ Kuriftu 😉
በካፌ ምስር ያረረ ሆድሽን በጮቄ በርገር 🍔 ራስስስ 😋😋 ለማድረግ ምን ትጠብቃላችሁ 💯👌

ዳይ ወደ old graduation hall 🏠


Come for the fun, stay for the impact!
Let’s raise smiles! 😄

ካለን በመቆረስ ሌሎችን እናግዝ ☺️

Special thanks to

Kuriftu | Safaricom | Choke burger
for the support!!



Join us https://news.1rj.ru/str/AASTU_Charity

#AASTUCharity #GameOnAASTU #FundraisingWithFun #WinBigGiveBack
#ChallengeAccepted #CampusVibes #PlayToGive
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
The chess Jema 🤌
Table tennis 🏓
Dama waiting for you ☺️
Cards♦️♠️♥️♣️

#carta