AASTU Charity Club – Telegram
AASTU Charity Club
540 subscribers
157 photos
24 videos
40 links
Welcome to AASTU Charity Club

Join our community of kind hearts making a difference! Stay updated on charity events, donation drives, volunteer opportunities, and inspiring stories. Together, we spread hope and help those in need.
Download Telegram
አጭር ሪፖርት☺️

እንደምናውቀው AASTU Charity club🤩 በባለፈው አመት ፈታ በርቸስ የሚያደረጉ፡ ካለን በመቆረስ ወገንን እናግዝ በሚል ቅዱስ ሀሳብ የተዘጋጁ ሁለት ፕሮግራሞ አሰናድተን ነበር።

ታዲያ በነዚህ eventoch የተሰበሰበውን ብር ምን ተደረገ?

፩. ከመጀመሪያው ዙር ብር 10,000 መሰብሰብ የቻልን ሲሆን በዚው በግቢያችን ለሚማር በወገብ ህመም እየተሰቃየ የነበረ ወንድማችንን አሳክመንበታል። ብሩ MRIን ጨምሮ ለመድሐኒት መግዣ ውሏል።

፪. በሁለተኛው ዙር eventachin ደግሞ ብር 44,000 መሰብሰብ የቻልን ሲሆን
🎯 10,000 ብር አባቱ ላረፉበት ወንድማችን ለቀብር ማስፈፀሚያ
🎯15,000 ብር ሁለት ታናናሽ ወንድሞቿን ሰው ቤት እየሰራች ለምታሳድግ አንድ እህታችን፣ አንዱ ወንድሟ በመታመሙ ለርሱ ማሳከሚያ
🎯 9000 ብር መቼም ግቢ ውስጥ ያለ ስልክ መክረም አይታሰብም፣ አንድ ወንድማችንም ስልኩን በመዘረፉ ዳግም የመግዛት አቅም ስላልነበረው ገዝተንለታን።
🎯 6000 ብር ለመቄዶንያ
🎯 2400 ብር ለአንድ ወንድማችን መድሐኒት መግዣ
🎯 1600 ብር ለባነር እና eventun lemazegajet የወጡ ወጪዎችን ሸፍነንበታል።

Lዘንድሮስ🤔

"Every problem counts, every help matters — greatness happens when we stand together.” author: gpt😁


ተናፋቂ events are on their way🤫.. just wait bicha🫡🫡
Commutative games 🎮🎮 Prizes 🏆Snacks 🥨 😋 Soft drinks 🍷 😜
ይህ ሁሉ ከኛ 🔅🔅 ለናንተ 🤲🤲

Join us https://news.1rj.ru/str/AASTU_Charity


#AASTU STUDENT UNION
#AASTUCharity #GameOnAASTU
👏107
🥳🥳ደረሰ ደረሰ 🥳🥳

AASTU Charity club e ድንቅ ድንቅ የሆኑ ጌሞች 🎮🎮 ድልቅቅ ካሉ prizes 🏆🏅 ጋር ሊያንበሸብሻቹ ዝግጅቱን ጨርሶ ቀኑን እየጠበቀ ይገኛል 🫡

ካለን በመቆረስ ወገንን እናግዝ


👆👆 መሪ ቃላችን ነው

እኛ ጋር በአንድ ድንጋይ 🪨ሁለት ወፍ 🐦🐦 ተረት ብቻ ሳይሆን እውነት ነው 💯💯
መዝናናት = prize + ለወገን መድረስ 😉😉

እጅ ከምን ላላቹን
🏞 Kuriftu water park free gift card
🍔. Choke burger 😋 special
📶 WiFi Routers
📶. Safaricom unlimited
💳 Safaricom Airtime
🎁 Corporate Gifts, stickers ....

ይህን አይቶ መቅረት ፋራነት ነው bro


የቀረ አለ? 🤔🥳

🎾 Tennis
🎯 Dart
🎮 PlayStation
🎲 Jotteny
🌀 Spinning Wheel
🏀 Mini Basketball
Chess
🪑 Dama
........ እና ሌላ ብዙ gamoች....

ትንሽ ሰጥተው ብዙ ያትርፉ🙏🙏

When?
ህዳር 24| Wednesday, December 3,2025

ከ ቀኑ 7 :00

ጀምሮ እግሮች ሁሉ ወደ ድሮ መመረቂያ አዳራሽ

📍Where?
AASTU – Old Graduation Hall


Come for the fun, stay for the impact!
Let’s raise smiles! 😄

ካለን በመቆረስ ሌሎችን እናግዝ ☺️


Special thanks to

Kuriftu | Safaricom | Choke burger


for the support!!


Join us https://news.1rj.ru/str/AASTU_Charity


#AASTUCharity #GameOnAASTU #FundraisingWithFun #WinBigGiveBack
#ChallengeAccepted #CampusVibes #PlayToGive
8🔥2
🥳🥳ደረሰ ደረሰ 🥳🥳


ነገ ነገ


AASTU Charity club ድንቅ ድንቅ የሆኑ ጌሞች 🎮 ድልቅቅ ካሉ prizes 🏆🏅 ጋር ሊያንበሸብሻቹ ዝግጅቱን ጨርሶ ቀኑን እየጠበቀ ይገኛል 🫡
ካለን በመቆረስ ወገንን እናግዝ

👆👆 መሪ ቃላችን ነው

እኛ ጋር በአንድ ድንጋይ 🪨ሁለት ወፍ 🐦🐦 ተረት ብቻ ሳይሆን  እውነት ነው 💯💯
መዝናናት = prize + ለወገን መድረስ 😉😉

እጅ ከምን ላላቹን
🏞  Kuriftu water park  🏞️ free gift card
🍔.  Choke burger 😋 special
📶  WiFi Routers
📶. Safaricom unlimited
💳 5000 ETB Airtime
🎁 50+ Corporate Gifts, stickers ....

ይህን አይቶ መቅረት ፋራነት ነው bro

የቀረ አለ? 🤔🥳

🎾 Tennis
🎯 Dart
🎮 PlayStation
🎲 Jotteny
🌀 Spinning Wheel
🏀 Mini Basketball
Chess
🪑 Dama
........ እና ሌላ ብዙ gamoች....

ትንሽ ሰጥተው ብዙ ያትርፉ🙏🙏

When?
ህዳር 24| Wednesday, December 3,2025
ከ ቀኑ 7 :00 ጀምሮ እግሮች ሁሉ ወደ ድር መመረቂያ አዳራሽ


📍Where?
AASTU – Old Graduation Hall


Come for the fun, stay for the impact!
Let’s raise smiles! 😄

ካለን በመቆረስ ሌሎችን እናግዝ ☺️

Special thanks to

Kuriftu | Safaricom | Choke burger
for the support!!



Join us https://news.1rj.ru/str/AASTU_Charity

#AASTUCharity #GameOnAASTU #FundraisingWithFun #WinBigGiveBack
#ChallengeAccepted #CampusVibes #PlayToGive
🔥51
🥳Grand fundraising 🥳

AASTU Charity club



ፈታ በርቸሽ 💃🕺ዘና ድልቅቅ ያሉ ጨዋታዎች አዘጋጅቶ ፏፏፏ ካሉ prizes 🏆👏 ጋር እየጠበቃችሁ ነው 👌

ታዲያ ብሮ በmid exam የናወዘ ጭንቅላትህን ፈታ ለማድረግ Kuriftu 😉
በካፌ ምስር ያረረ ሆድሽን በጮቄ በርገር 🍔 ራስስስ 😋😋 ለማድረግ ምን ትጠብቃላችሁ 💯👌

ዳይ ወደ old graduation hall 🏠


Come for the fun, stay for the impact!
Let’s raise smiles! 😄

ካለን በመቆረስ ሌሎችን እናግዝ ☺️

Special thanks to

Kuriftu | Safaricom | Choke burger
for the support!!



Join us https://news.1rj.ru/str/AASTU_Charity

#AASTUCharity #GameOnAASTU #FundraisingWithFun #WinBigGiveBack
#ChallengeAccepted #CampusVibes #PlayToGive
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
The chess Jema 🤌
Table tennis 🏓
Dama waiting for you ☺️
Cards♦️♠️♥️♣️

#carta
All this sticker waiting for you🥹
Joteni peeps joteni🥹🤌
Someone just won CHOKE BURGER by playing this🔥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
1