ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በግጭት የተጎዱ ሰዎችን ለማከም የሚውል የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ በግጭት በተጎዱ አካባቢዎች የቆሰሉና የታመሙ ሰዎችን ለማከም የሚውል የሕክምና ቁሳቁስ እና የመድኃኒት አቅርቦት ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ።
ኮሚቴው በግጭት በተጎዱ አካባቢዎች የሚገኙ የጤና ተቋማት የቆሰሉና የታመሙ ሰዎችን ለማከም የሕክምና ቁሳቁስ እና የመድኃኒት አቅርቦት ያስፈልጋቸዋል ብሏል።
በዚህም መሰረት ዓለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ለ #ወልዲያ፣ #ላሊበላ፣ #አላማጣ እና #ቆቦ ሆስፒታሎች እንዲሁም #ለሙጃ፣ #ሮቢት እና #ጀመዶ የጤና ማዕከሎች የሕክምና ቁሳቁስ እና የመድኃኒት ድጋፍ ማደረጉን ገልጿል።
================
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡
ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr
ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3
ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
ዩቲዩብ፡ https://rb.gy/bjcbg
ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n
ቲክቶክ፡https://rb.gy/3bghek

ዜና፡ በመላ #ሀገሪቱ ከ930 በላይ የቅዳሜና እሁድ ገበያ ማዕከላት ይገኛሉ ተባለ
የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ከ930 በላይ የቅዳሜና እሁድ ገበያዎች መዘርጋታቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አስታወቀ።
በእነዚህ የግብይት ማዕከላት የግብርና እና የኢንዱትሪ ምርቶች በአጠረ የግብይት ሰንሰለት ከመደበኛው ገበያ ከ10-50 ብር በሚደርስ ቅናሽ እየቀረቡ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ መናገራቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
ሚኒስትሩ በተጨማሪም የግብይት ቦታዎችን ቁጥር ከማስፋት ጎን ለጎን በቂ ምርት እንዲቀርብባቸው ማድረግ፣ ግብይቱን ማዘመን እና ለህገ-ወጦች እና ደላላዎች እንዳይጋለጡ ጥብቅ ድጋፍና ክትትል ማድረግ በየደረጃው ከሚገኝ አመራር የሚጠበቅ ቁልፍ ተግባር ነው ማለታቸውን መረጃው አካቷል።
በንግድ ሴክተሩ በተከናወኑ የገበያና ዋጋ ማረጋጋት ስራዎች ባለፈው በጀት ዓመት 34.2 በመቶ የነበረው አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ባለፉት 6 ወራተ አንፃራዊ መረጋጋገት በማሳየት በህዳር ወር ወደ 28.3 በመቶ ዝቅ ብሏል ሲሉ ሚኒስትሩ መናገራቸውንም መረጃው አመላክቷል።

የ #አውሮፓ_ህብረት በመራዊ ከተማ ተፈጸመው የሲቪል ሰዎች ግድያና የአማራ ክልል የአቸኳይ ጊዜ አዋጅ መራዘም "በእጅጉ እንዳሳሰበው" ገለፀ
የአውሮፓ ህብረት ዛሬ ባወጣው መግለጫ "በአማራ ክልል መራዊ ከተማ በሲቪል ሰዎች ላይ የተፈፀመው ግድያ በእጅጉ እንዳሳሰበው" ገለፀ። ህብረቱ “ገለልተኛ ምርመራ” እንዲካሄድም ጥሪ አቅርቧል።
በተጨማሪም በአማራ ክልል የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መራዘሙ “የአካባቢውን ሰዎች ሰብዓዊ መብቶችን በከፍተኛ ሁኔታ የሚገድብ በመሆኑ አሳሳቢ ክስተት ነው" ሲል ገልጿል።
በማከልም ህብረቱ "አሁን ያለውን ግጭት በፖለቲካዊ መንገድ ለመፍታት ወደ ውይይት፣ እርቅ እና ሰላም የሚያመራ ማንኛውንም ሂደት ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን በድጋሚ ያረጋግጣል" ሲል ገልጾ ሁሉም ኢትዮጵያውያን የውይይት መንገድ እንዲከተሉ አሳስቧል።
የአውሮፓ ህብረት በመግለጫው "በአገሪቱ ውስጥ ለሚፈጠሩ ግጭቶች ዘላቂ መፍትሄ የሚያመጣው ሰላማዊ መፍትሄ ብቻ ነው" ብሏል።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ ዕለታዊ አርዕስተ ዜናዎች - የካቲት 5 / 2016 ዓ.ም
ዕለታዊ አርዕስተ ዜናዎች፣ ዘገባዎችና ቃለ መጠይቆቸን በቲክቶክ ለመከታተል ሊንኩን ይጠቀሙ: https://www.tiktok.com/@addisstandardamh?_t=8jFUq1nJS58&_r=1

በመዲናዋ ለሶስት ቀናት ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ተከለከለ
በአዲስ አበባ ከተማ ከመጭው አርብ ከየካቲት 8 ቀን ጠዋት 12 ሰዓት ጀምሮ እስከ ሰኞ የካቲት 11 ቀን 2016 ዓ.ም ጠዋት 2 ሰዓት ድረስ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር መከልከሉን የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡
ቢሮው ክልከላው የጸጥታ እና የትራፊክ ቁጥጥር የሚሰሩ አካላትን እንደማያካትት ገልጿል፡፡
የሞተር ብስክሌት ባለንብረቶች እና አሽከርካሪዎች እስከ ተጠቀሰው ቀን ድረስ በትዕግስት እንዲጠብቁ የተጠየቀ ሲሆን ክልከላ በሚተላለፉ አካላት ላይ ጥብቅ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑንም ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡
================
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡
ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr
ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3
ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
ዩቲዩብ፡ https://rb.gy/bjcbg
ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n
ቲክቶክ፡https://rb.gy/3bghek
በአዲስ አበባ ከተማ ከመጭው አርብ ከየካቲት 8 ቀን ጠዋት 12 ሰዓት ጀምሮ እስከ ሰኞ የካቲት 11 ቀን 2016 ዓ.ም ጠዋት 2 ሰዓት ድረስ ሞተር ብስክሌት ማሽከርከር መከልከሉን የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡
ቢሮው ክልከላው የጸጥታ እና የትራፊክ ቁጥጥር የሚሰሩ አካላትን እንደማያካትት ገልጿል፡፡
የሞተር ብስክሌት ባለንብረቶች እና አሽከርካሪዎች እስከ ተጠቀሰው ቀን ድረስ በትዕግስት እንዲጠብቁ የተጠየቀ ሲሆን ክልከላ በሚተላለፉ አካላት ላይ ጥብቅ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑንም ትራንስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡
================
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡
ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr
ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3
ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
ዩቲዩብ፡ https://rb.gy/bjcbg
ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n
ቲክቶክ፡https://rb.gy/3bghek
በመራዊ በመንግስት ጸጥታ ኃይሎች ከተገደሉት ውስጥ 18ቱ ለቀን ሥራ ከቤታቸው ወጥተው ድንገት ተኩስ ሲከፈት በአንድ ቦታ ተጠልለው የነበሩ ሲቪል ሰዎች መሆናቸውን መንግስታዊው ተቋም ኢሰመኮ ገልጿል።
በተጨማሪም በዚያው መራዊ ከተማ አንድ የጠፋ አባልን ሲያፈላልጉ የነበሩ የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች “በፍለጋው አልተባበሩም” ያሏቸውን 8 ሲቪል ሰዎችን መግደላቸውን እንዲሁም 12 ባጃጆችን ማቃጠላቸውን ትላንት ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል።
ሴቶችን ጨምሮ 15 ሰዎች በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሸበል በረንታ ወረዳ የዕድውኃ ከተማ በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ከሕግ ውጭ መገደላቸውና በሌሎች ሁለት ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት መድረሱን ኢሰመኮ አመላክቷል።
ተጨማሪ ያንብቡ፡ https://wp.me/pfjhHd-Wp

Addis standard
ዜና፡ በአማራ ክልል በጥር ወር ብቻ ቢያንስ ከ66 በላይ ሲቪል ሰዎች በመንግስት ጸጥታ ኃይሎች ከሕግ ውጭ መገደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ - Addis standard
አዲስ አበባ፣ ያካቲት 5/ 2016 ዓ/ም፦ አሳሳቢነቱ በቀጠለው በአማራ ክልል የትጥቅ ግጭት ምክንያት ባሳለፍነው ጥር ወር ብቻ ከ 66 በላይ ሲቪል ሰዎች “በመንግስት ጸጥታ ኃይሎች ከሕግ ውጭ” መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለጸ። ኮሚሽኑ ይህን ያለው በአማራ ክልል አሳሳቢነቱ የቀጠለው የትጥቅ ግጭት እና በሲቪል ሰዎች ላይ ከሕግ ውጭ የተፈጸሙ ግድያዎችን በተመለከተ ዛሬ ያካቲት…
#ኢትዮጵያ #አልሸባብ በሞቃዲሾ የፈጸመውን ጥቃት አወገዘች
ኢትዮጵያ አልሸባብ ቅዳሜ ዕለት በ #ሶማሊያ መዲና #ሞቃዲሾ ጀነራል ጎርደን ወታደራዊ ካምፕ ውስጥ የተጸመውን ጥቃት አወገዘች።
ወታደራዊ መኮንኖችን ዒላማ ባደረገው የአልሸባብ ጥቃት አራት ወታደሮች መሞታቸው የተገለጽ ሲሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ በጥቃቱ በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት እና አካል ጉዳት ጥልቅ ሃዘን እንደተሰማቸው ገልፀዋል።
በኢትዮጵያ መንግስት እና ህዝብ እንዲሁም በራሳቸው ስም የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ለሶማሊያ መንግስት እና ህዝብ የገለጹት ሚኒስትሩ ፤ “በልምምድ ወቅት ወታደራዊ መኮንኖችን ኢላማ በማድረግ የተፈፀመውን ጥቃት የወንጀል ተግባር ነው” ብለዋል።
የወንጀል ተግባሩን ኢትዮጵያ "በፅኑ እንደምታወግዘውም" አስታውቀዋል።
እንደ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ሚኒስትሩ ጥቃቱ አልሸባብ የሽብር ቡድን በሶማሊያ እና በክፍለ አህጉሩ ደህንነት አደጋ መደቀኑን በግልፅ ያረጋገጠ መሆኑን በመግለፅ የአካባቢው ሀገራት በፀረ ሽብር የሚያደርጉትን ትብብር ሊያጠናክሩ እንደሚገባም አመልክተዋል።
የሶማሊያን ሰላም እና ደህንነት በጋራ ለማረጋገጥ ኢትዮጵያ ትብብሯን አጠናክራ በቁርጠኛነት እንደምትቀጥልም አስታውቀዋል።
================
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡
ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr
ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3
ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
ዩቲዩብ፡ https://rb.gy/bjcbg
ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n
ቲክቶክ፡https://rb.gy/3bghek
ኢትዮጵያ አልሸባብ ቅዳሜ ዕለት በ #ሶማሊያ መዲና #ሞቃዲሾ ጀነራል ጎርደን ወታደራዊ ካምፕ ውስጥ የተጸመውን ጥቃት አወገዘች።
ወታደራዊ መኮንኖችን ዒላማ ባደረገው የአልሸባብ ጥቃት አራት ወታደሮች መሞታቸው የተገለጽ ሲሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ በጥቃቱ በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት እና አካል ጉዳት ጥልቅ ሃዘን እንደተሰማቸው ገልፀዋል።
በኢትዮጵያ መንግስት እና ህዝብ እንዲሁም በራሳቸው ስም የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ለሶማሊያ መንግስት እና ህዝብ የገለጹት ሚኒስትሩ ፤ “በልምምድ ወቅት ወታደራዊ መኮንኖችን ኢላማ በማድረግ የተፈፀመውን ጥቃት የወንጀል ተግባር ነው” ብለዋል።
የወንጀል ተግባሩን ኢትዮጵያ "በፅኑ እንደምታወግዘውም" አስታውቀዋል።
እንደ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ሚኒስትሩ ጥቃቱ አልሸባብ የሽብር ቡድን በሶማሊያ እና በክፍለ አህጉሩ ደህንነት አደጋ መደቀኑን በግልፅ ያረጋገጠ መሆኑን በመግለፅ የአካባቢው ሀገራት በፀረ ሽብር የሚያደርጉትን ትብብር ሊያጠናክሩ እንደሚገባም አመልክተዋል።
የሶማሊያን ሰላም እና ደህንነት በጋራ ለማረጋገጥ ኢትዮጵያ ትብብሯን አጠናክራ በቁርጠኛነት እንደምትቀጥልም አስታውቀዋል።
================
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡
ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr
ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3
ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
ዩቲዩብ፡ https://rb.gy/bjcbg
ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n
ቲክቶክ፡https://rb.gy/3bghek
አማርኛ ቋንቋ በአፍሪካ ሕብረት የስራ ቋንቋ ሆኖ እንዲካተት ተጠየቀ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታየ አጽቀ ሥላሴ አማርኛ ቋንቋ በአፍሪካ ሕብረት የስራ ቋንቋ ሆኖ እንዲካተት ጠየቁ።
ሚኒስትሩ ጥያቄውን ያቀረቡት ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ በጀመረው በ44ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ ላይ የመክፈቻ ንግግር ባደረጉበት ወቅት ነው።
አምባሳደር ታየ የመጀመሪያው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ቻርተር አማርኛን ጨምሮ በአራት ቋንቋዎች የተፈረመ እንደነበር አስታውሰው አማርኛ ቋንቋ የሕብረቱ የስራ ቋንቋ እንዲሆን ሀሳብ ማቅረባቸውን የመንግስት ሚዲያዎች ዘግበዋል።
እ.አ.አ አቆጣጠር በ1963 በአዲስ አበባ የተፈረመው ቻርተሩ በአማርኛ፣ እንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ እና አረብኛ ቋንቋዎች ነበር።
አሁን የአፍሪካ ሕብረት ከ6 በላይ የስራ ቋንቋዎች ያሉት ሲሆን አማርኛ ቋንቋም እንዲካተት ተጠይቋል።

የ #ኢትዮጵያ እና የ #ጣሊያ በወታደራዊ ትብብር ዙሪያ አብረው ለመስራት የሚያስችላቸውን ውይይት አደረጉ
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከጣሊያን ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም አድሚራል ጁሴፔ ቻቮ ጋር ሁለቱ ሀገራት በወታደራዊ ትብብር ዙሪያ አብረው ለመስራት የሚያስችላቸውን ውይይት አደረጉ።
በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ በተደረገው ውይይት ሁለቱ ሀገራት ያላቸውን መልካም ግንኙነት ማጠናከር በሚያስችላቸው እንዲሁም በጋራ መስራት በሚያስችላቸው ጉዳይ ዙሪያም መወያየታቸው ተገልጿል።
በጣሊያን ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም አድሚራል ጁሴፔ ቻቮ የተመራ ልዑክ መከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ሲደርስ በጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና በጀነራል መኮንኖች አቀባበል እንደተደረገላቸው ኢዜአ ዘግቧል።

ዜና፡ የኦፓል ማዕድን ዋሻ የተናደባቸውን ማዕድን አውጭዎችን ለማትረፍ ዘመናዊ ማሽኖች ድጋፍ እንዲደረግ ተጠየቀ
የደላንታ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ አያለው በሪሁን፤ ማዕድን አውጪዎቹን ለማትረፍ ለስድስት ቀናት እየተከናወነ ያለው ቁፋሮ ከ70 ሜትር ማለፉን ለአዲስ ስታንዳርድ ተናግረዋል። ቦታው ቆላማ እና መልክአ ምድሩ አስቸጋሪ በመሆኑ ችግሩን ባጭር ጊዜ እንዳይፈታ አድርጓል ብለዋል።
“በዚህም ምክንያት ሰዎቹን የማትረፍ ስራው ከአቅማችን በላይ ሆኗል” ሲሉ አስተዳዳሪው ለአዲስ ስታንዳርድ ገልጸዋል። በመሆኑም ሰዎቹን ከተደረመሰው የማዕድን ዋሻ ውስጥ ለማውጣት የሚረዳ ዘመናዊ ማሽኖች ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል።
https://wp.me/pfjhHd-Wz

ዜና፡ ዋሻ የተናደባቸው የኦፓል ማዕድን አውጭዎችን ለማትረፍ የሚደረገው ጥረት አራተኛ ቀኑን ቢያስቆጥርም ውጤት አልተገኘም ተባለ - Addis standard
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4/2016 ዓ.ም፡- በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ “018 አለኋት” ቀበሌ በተለምዶ ቆቅ ውኃ እየተባለ በሚጠራ አካባቢ ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም ሌሊት የኦፓል ማዕድን በቁፋሮ ለማውጣት ሲሞክሩ የነበሩ ከሃያ በላይ ወጣቶች የቆፈሩት አለት በመናዱ ያሉበትን ሁኔታ ለማወቅ አስቸጋሪ ሁኔታ መፈጠሩ ይታወቃል። የተዳፈኑትን ወጣቶች ለማውጣት የቦታው አቀማመጥ ለማሽን የተመቸ ባለመሆኑ በሰው…
ዕለታዊ ዜና፡ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚቃጣ ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም ኢዜማ ጠየቀ
በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚቃጣ ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም እና መንግስት ግድያ የፈጸሙ የጸጥታ አካላት ላይ የፍትህ እርምጃ እንዲወስድ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ጠየቀ።
እየተካሄደ ባለው ግጭት “እየተሳተፉችሁ ያላችሁ አካላት ለሰላማዊ ንግግር በራችሁን ክፍት በማድረግ ችግሮችን በውይይት በመፍታት ማኅበረሰቡ እየደረሰበት ካለው ቀውስ እንድትታደጉት” ሲል ጥሪ አቅርቧል።
ለማንበብ፡ https://wp.me/pfjhHd-WE

ዕለታዊ ዜና፡ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚቃጣ ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም (ኢዜማ) ጠየቀ - Addis standard
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6/ 2016 ዓ/ም፡_ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚቃጣ ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም እና መንግስት ግድያ የፈጸሙ የጸጥታ አካላት ላይ የፍትህ እርምጃ እንዲወስድ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ጠየቀ። ፓርቲው ዛሬ ባወጣው መግለጫ ፓርቲው በንጹሃን ዜጎች ላይ የሚደርስን ጥቃት ፍጹም የሚያወግዝ እና በአስቸኳይ ሊቆም የሚገባ መሆኑን ገልጿል። ባለፈው ዓመት ሚያዚያ ወር ጀምሮ በአማራ…
የአውሮፓ ህብረት በ #መራዊ ከተማ በተፈጸመው የሲቪል ሰዎች ግድያ ላይ “ገለልተኛ ምርመራ” እንዲካሄድም ጥሪ አቅርቧል።
ህብረቱ ትላንት ባወጣው መግለጫ የ #አማራ ክልል የአቸኳይ ጊዜ አዋጅ መራዘም "በእጅጉ እንዳሳሰበው" አስታውቋል።
አዋጅ መራዘሙ “የአካባቢውን ሰዎች ሰብዓዊ መብቶችን በከፍተኛ ሁኔታ የሚገድብ" በመሆኑ አሳሳቢ መሆኑን ገልጿል።
https://www.facebook.com/AddisstandardAmh/posts/pfbid0Eqfy7z8SS3bmtZ8jcdGjtdfR3KR5WKLQkbmT6rnEUfwu7PW9pNxhLjpXYU4sKijal
ህብረቱ ትላንት ባወጣው መግለጫ የ #አማራ ክልል የአቸኳይ ጊዜ አዋጅ መራዘም "በእጅጉ እንዳሳሰበው" አስታውቋል።
አዋጅ መራዘሙ “የአካባቢውን ሰዎች ሰብዓዊ መብቶችን በከፍተኛ ሁኔታ የሚገድብ" በመሆኑ አሳሳቢ መሆኑን ገልጿል።
https://www.facebook.com/AddisstandardAmh/posts/pfbid0Eqfy7z8SS3bmtZ8jcdGjtdfR3KR5WKLQkbmT6rnEUfwu7PW9pNxhLjpXYU4sKijal
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ ዕለታዊ አርዕስተ ዜናዎች - የካቲት 6/ 2016 ዓ.ም
ዕለታዊ አርዕስተ ዜናዎች፣ ዘገባዎችና ቃለ መጠይቆቸን በቲክቶክ ለመከታተል ሊንኩን ይጠቀሙ: https://www.tiktok.com/@addisstandardamh?_t=8jFUq1nJS58&_r=1
ዕለታዊ አርዕስተ ዜናዎች፣ ዘገባዎችና ቃለ መጠይቆቸን በቲክቶክ ለመከታተል ሊንኩን ይጠቀሙ: https://www.tiktok.com/@addisstandardamh?_t=8jFUq1nJS58&_r=1
ዜና፡ መንግስት በመራዊ “ሲቪሎችን ዒላማ ያደረገ ርምጃ በጽጥታ ኃይሎች አልተፈጸመም” ሲል አስተባበለ
የኢትዮጵያ መንግሥት በመራዊ “ሲቪሎችን ዒላማ ያደረገ ርምጃ በጽጥታ ኃይሎች አልተፈጸመም” ሲል አስተባበለ። የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶ/ር ለገሰ ቱሉ “መከላከያ ሠራዊቱ ርምጃ የወሰደው ጥቃት በፈጸሙበት ጽንፈኛ ኃይሎች ላይ ነው” ብለዋል።
ታጣቂዎቹ “በተለያዩ አቅጣጫዎች መከላከያ ሠራዊቱ የሰፈረበትን ካምፕ በማፈን መሣሪያ እና ሎጂስቲኩን ለመዝረፍ በመንቀሳቀሳቸው ራሱን የመከላከል መብቱን ተጠቅሞ ነው እርምጃ የወሰደው” ሲሉ ተናግረዋል።
https://wp.me/pfjhHd-WI

ዜና፡ መንግስት በመራዊ “ሲቪሎችን ዒላማ ያደረገ ርምጃ በጽጥታ ኃይሎች አልተፈጸመም” ሲል አስተባበለ - Addis standard
አዲስ አበባ፣ ያካቲት 7/ 2016 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ መንግሥት በአማራ ክልል መራዊ ከተማ “ሲቪሎችን ዒላማ ያደረገ ርምጃ በጸጥታ ኃይሎች አልተፈጸመም” ሲል አስተባበለ። መንግስታዊው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቹ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የካቲት 5 ቀን 2016 ባወጣው ሪፖርት በሰሜን ጎጃም ዞን በመራዊ ከተማ ጥር 20 ቀን 2016 ዓ.ም. “ከ45 በላይ ሲቪል ሰዎች በመንግሥት ጸጥታ ኃይሎች…
#ግብጽ እና #ቱርክ ተቋርጦ የቆየውን ግንኙነታቸውን የሚያድስ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ
ግብፅ እና ቱርክ በተለያዩ ዘርፎች በትብብር ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ። ከአስር አመታት በላይ ተቋርጦ የቆየውን የሁለቱን አገራት ግንኙነት የሚያድስ ስምምነት የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሴፕ ጣይብ ኤርዶጋን እና የግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ረቡዕ ዕለት በካይሮ መፈረማቸው ተገልጿል።
ቱርክ እና ግብፅ በየሁለት ዓመት በሁለቱ ሀገራት ፕሬዝዳንቶች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሚመራ ከፍተኛ የስትራቴጂካዊ ትብብር ምክር ቤት ስብሰባዎችን ለማካሄድ መስማማታቸውን የቲአርቲ ወርልድ ዘገባ አመላክቷል።
የሁለቱ አገራት የትብብር ስምምነት፤ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የደህንነት፣ ወታደራዊ፣ የፀረ ወንጀል፣ የባህል፣ የትምህርት፣ የሳይንስ፣ የአካባቢ ጥበቃ እና ሌሎች መስኮችን ለመሸፈን ያለመ ነው ተብሏል።
በእነዚህ መስኮች ትብብርን ለማመቻቸት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እና ሌሎች የሚመለከታቸው ሚኒስትሮች የሚያስፈልጉትን የመግባቢያ ሰነዶች እና ስምምነቶች ያጠናቅቃሉ።
የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሴፕ ጣይብ ኤርዶጋን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ግብጽ ያመሩት ከአስር አመታት በኋላ ነው ተብሏል።
ባሳላፍነው ሳምንት ቱርክ ከሶማሊያ ጋር በተለያዩ ወታደራዊ ዘርፎች ትብብር ለማድረግ ስምምነት መፈራረሟ ይታወቃል።
================
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡
ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr
ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3
ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
ዩቲዩብ፡ https://rb.gy/bjcbg
ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n
ቲክቶክ፡https://rb.gy/3bghek
ግብፅ እና ቱርክ በተለያዩ ዘርፎች በትብብር ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ። ከአስር አመታት በላይ ተቋርጦ የቆየውን የሁለቱን አገራት ግንኙነት የሚያድስ ስምምነት የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሴፕ ጣይብ ኤርዶጋን እና የግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ረቡዕ ዕለት በካይሮ መፈረማቸው ተገልጿል።
ቱርክ እና ግብፅ በየሁለት ዓመት በሁለቱ ሀገራት ፕሬዝዳንቶች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሚመራ ከፍተኛ የስትራቴጂካዊ ትብብር ምክር ቤት ስብሰባዎችን ለማካሄድ መስማማታቸውን የቲአርቲ ወርልድ ዘገባ አመላክቷል።
የሁለቱ አገራት የትብብር ስምምነት፤ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ፣ የደህንነት፣ ወታደራዊ፣ የፀረ ወንጀል፣ የባህል፣ የትምህርት፣ የሳይንስ፣ የአካባቢ ጥበቃ እና ሌሎች መስኮችን ለመሸፈን ያለመ ነው ተብሏል።
በእነዚህ መስኮች ትብብርን ለማመቻቸት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እና ሌሎች የሚመለከታቸው ሚኒስትሮች የሚያስፈልጉትን የመግባቢያ ሰነዶች እና ስምምነቶች ያጠናቅቃሉ።
የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሴፕ ጣይብ ኤርዶጋን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ግብጽ ያመሩት ከአስር አመታት በኋላ ነው ተብሏል።
ባሳላፍነው ሳምንት ቱርክ ከሶማሊያ ጋር በተለያዩ ወታደራዊ ዘርፎች ትብብር ለማድረግ ስምምነት መፈራረሟ ይታወቃል።
================
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡
ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr
ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3
ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
ዩቲዩብ፡ https://rb.gy/bjcbg
ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n
ቲክቶክ፡https://rb.gy/3bghek
#ሶማሊያ ከጸጥታ ስጋት ጋር በተያያዘ የፊት ማስክ ማድረግ ከለከለች
የሶማሊያ ባለስልጣናት ከጸጥታ ስጋት ጋር በተያያዘ የሞቃዲሾ ከተማ ነዋሪዎች የፊት ማስክ እንዳያደርጉ ክልከላ ማድረጋቸው ተገለጸ።
የሞቃዲሾ አስተዳደር ቃል አቀባይ ሳላህ ዴሬ ለቢቢሲ እንደገለጹት የፊት ማስክ በማድረግ ማንነታቸውን በመደበቅ በከተማዋ ውስጥ ወንጀል በመሰራት ላይ ይገኛል።
ክልከላው የተደረገው የኮቪድ 19 ወረርሽኝን መከሰትን ተከትሎ ሰዎች በስፋት ማስክ በመጠቀማቸው ነው።
በተጨማሪም የአገሪቱ ባለስልጣናት ኮፍያ ማድረግ እና የህዝብ ትራንስፖርት ውስጥ የጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ የተከለከል መሆኑን አስታወቀዋል።
ነገር ግን በአረጋውያን የሚደረገው የሱና ባህላዊ ኮፍያ ላይ ክልከላ አለተደረገበትም ተብሏል።
ውሳኔው የተላለፈው የጸጥታ ጉዳይን በተመለከተ በሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ መሪነት በሞቃዲሾ በተደረገው ስብሰባ ላይ መሆኑን ቢቢሲ አፍሪካ ዘግቧል።

በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ 018 ቀበሌ ላለፉት 13 አመታት የኦፓል ማዕድን ቁፋሮ ሲደረግበት የቆየው ዋሻ ተንዶ በዋሻው ውስጥ የቀሩ ሰዎችን የማውጣት ስራ ሰባተኛ ቀኑን ይዟል።
የደላንታ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ አያለው በሪሁን ቦታው ቆላማ እና መልክአ ምድሩ አስቸጋሪ በመሆኑ ችግሩን ባጭር ጊዜ እንዳይፈታ አድርጓል ሲሉ ለአዲስ ስታንዳርድ ገልጸዋል።
“በዚህም ምክንያት ሰዎቹን የማትረፍ ስራው ከአቅማችን በላይ ሆኗል” ሲሉ አስተዳዳሪው ገልጸዋል።
ለማንበብ፡ https://wp.me/pfjhHd-Wz

ዜና፡ በ #አማራ ክልል ከ2.4 ሚሊዮን በላይ አርሶ አደሮችና ተፈናቃዮች የዕለት ድጋፍ እንደሚፈልጉ ተገለጸ
በአማራ ክልል ከ2 ሚሊየን 400 ሺህ በላይ የዕለት ድጋፍ የሚሹ አርሶ አደሮችና ተፈናቃዮች መኖራቸውን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ኮሚሽን ገለጸ።
የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ወ/ሮ ፍቅሬ ሙሉጌታ የዕለት ድጋፍ ለሚሹ የ #ሰሜን_ሸዋ ዞን አርሶ አደሮች ድጋፍ እንዳልቀረበላቸው አምነው፤ ይህም በአካባቢው ባለው “የሰላም እጦት ምክንያት በተከሰተ የትራንስፖርት ችግር” የተፈጠረ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡
በክልሉ በተፈጥሮ አደጋ ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ አርሶ አደሮች ሰብላቸው መውደሙ እና ከ600 ሺህ በላይ ተፈናቃዮች የዕለት ድጋፍ እንደሚሹ ኮሚሽኑ በልይታ መረጋገጡን ገልጿል፡፡
https://wp.me/pfjhHd-WP

ዜና፡ በአማራ ክልል ከ2.4 ሚሊዮን በላይ አርሶ አደሮችና ተፈናቃዮች የዕለት ድጋፍ እንደሚፈልጉ ተገለጸ - Addis standard
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7/ 2016 ዓ/ም፡_ በአማራ ክልል ከ2 ሚሊየን 400 ሺህ በላይ የዕለት ድጋፍ የሚሹ አርሶ አደሮችና ተፈናቃዮች መኖራቸውን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ኮሚሽን ገለጸ። የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ወ/ሮ ፍቅሬ ሙሉጌታ፤ በክልሉ በተፈጥሮ አደጋ ሰብላቸው የወደመባቸው ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ…
አዋሽ ባንክ እና ማስተር ካርድ አዲስ አለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ካርድ እና የክፍያ ጌትዌይ አገልግሎትን በጋራ አስጀመሩ
አዋሽ ባንክ ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር አዲስ አለም አቀፍ ቅድመ-ክፍያ ካርድና የክፍያ ጌትዌይ አገልግሎት በዛሬው ዕለት ማስጀመሩን አስታወቀ።
የአዋሽ ዓለም አቀፍ ቅድመ-ክፍያ ካርድ የባንኩ ደንበኞች በፕላስቲክ ካርዱ አማካይነት እንዲሁም ኤቲኤምን በመጠቀም ገንዘብ ወጪ እንዲያደርጉ ከማስቻሉም በላይ በፖስ ማሽን ክፍያ እንዲፈጽሙና በኦንላይን ማንኛውንም ዓለም አቀፍ ግብይት መፈጸም እንደሚያስችል የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተወካይ እና የባንኩ ሲኒየር ቺፍ ማርኬቲንግ ኦፊሰር አቶ ዮሐንስ መርጋ ገልጸዋል፡፡