ዜና፡ አዲስ “ቤተ ክህነት” አቋቁመናል በማለት ያሳወቁ ጳጳሳትን የተቃወሙ ሰዎችና የሃይማኖት መሪዎች ላይ የሰበዓዊ መብት ጥሰት መፈፀሙን ኢሰመኮ አስታወቀ
አዲስ “ቤተ ክህነት” አቋቁመናል በማለት ያሳወቁ ጳጳሳት በአንዳንድ ቦታዎች በኃላፊዎች ድጋፍ ጭምር በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች የሚገኙ ሀገረ ስብከቶችን መያዛቸውን ተከትሎ ይህን ድርጊት በተቃወሙ ሰዎችና የሃይማኖት መሪዎች ላይ በመንግሥት የጸጥታ አባሎች በርካታ የሰበዓዊ መብት ጥሰት መፈፀሙን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡
https://amharic.addisstandard.com/ዜና፡-አዲስ-ቤተ-ክህነት-አቋቁመናል-በ/?fbclid=IwAR3cSF-J5UXPa8vR9Ur6xlZxTbPqY9zoKqE4WCFGRjr8_ViguptEiyHFmU0
አክሎም ሲኖዶሱ ያቀረበውን የጥቁር መልበስ ጥሪ የተቀበሉ ሰዎች ላይ የተፈጸሙ እስሮች፣ ከአገልግሎት እና ከሥራ ቦታ ማግለልና ማንገላታት ፍጹም ተገቢ ያልሆኑ እና የዜጎችን በሕይወት የመኖር፣ በነጻነት ሃይማኖታቸውን እና ሐሳባቸውን የመግለጽ ሕገ መንግሥታዊ መብቶችን የሚፃረሩ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች መፈፀማቸውን አረጋግጫለው” ብሏል፡፡
መንግሥት የተሟላና ተገቢውን ማጣራት አድርጎ ተገቢውን ሕጋዊ እርምጃ ሊወስድ እና የተጎዱትንም ሊክስ ይገባል ሲል ኮሚሽኑ ገልጧል። በተጨማሪም የመንግሥት ጸጥታ ኃይሎች ሰላማዊ ተቃውሞ በሚያደርጉ ሰዎች ላይ ኃይል ከመጠቀም፣ ከማንገላታት፣ ከሕገ ወጥ እስር እና የሰዎችን እንቅስቃሴ ያለበቂ ምክንያት ከመገደብ መቆጠብ ይኖርባቸዋል ሲል አሳስቧል፡፡

Addis Standard
ዜና፡ አዲስ “ቤተ ክህነት” አቋቁመናል በማለት ያሳወቁ ጳጳሳትን የተቃወሙ ሰዎችና የሃይማኖት መሪዎች ላይ የሰበዓዊ መብት ጥሰት መፈፀሙን ኢሰመኮ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3/ 2015 ዓ.ም፡- አዲስ “ቤተ ክህነት” አቋቁመናል በማለት ያሳወቁ ጳጳሳት በአንዳንድ ቦታዎች በኃላፊዎች ድጋፍ ጭምር በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች የሚገኙ ሀገረ ስብከቶችን መያዛቸውን ተከትሎ ይህን ድርጊት በተቃወሙ ሰዎችና የሃይማኖት መሪዎች ላይ በመንግሥት የጸጥታ አባሎች በርካታ የሰበዓዊ መብት ጥሰት መፈፀሙን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች […]
በ #አፋር ክልል በግጭቱ ትምህርት አቋርጠው የነበሩ 368 ትምህርት ቤቶች ስራ ጀምረዋል
በአፋር ክልል በግጭት ምክንያት ትምህርት አቋርጠው የነበሩ 368 ትምህርት ቤቶች ዳግም ትምህርት እየሰጡ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ዳግም ትምህርት መስጠት ከጀመሩት ትምህር ቤቶች ውስጥ 358ቱ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሲሆኑ፥ አስር የሚሆኑት ደግሞ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡
በአፋር ክልል ዞን 2 ውስጥ የሚገኙ 6 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች እና 202 አንደኛ ደረጃ ት/ቤቶች አስፈላጊው እገዛ ተደርጎላቸው ትምህርት እየሰጡ መሆኑን በሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አመለውርቅ ሕዝቅኤል ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል፡፡
በተጨማሪም በዞን አራት ውስጥ የሚገኙ 4 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና 156 አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን ዳግም ተቀብለው ትምህርት እየሰጡ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
በክልሉ በተለያዩ ምክንያቶች ትምህርት አቋርጠው ስራ ያልጀመሩ ትምህርት ቤቶችን ዳግም ለማስጀመርም የዳሳሳ ጥናት በማድረግ በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡
ምንጭ- ፋና

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን (ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ) ለየካቲት 05/2015 የጠራችው አገር አቀፍ የተቃውሞ ሰልፍ መራዘሙን ቅዱስ ሲኖዶስ አስታውቋል፡፡
ቅዱስ ሲኖዶሱ መንግሥት የቤተ ክርስቲያኒቱን አቋም ሙሉ በሙሉ የተቀበለ ቢሆንም ይህንን ለማስፈጸም የሚያስችል የአፈጻጸም የድርጊት ጊዜ የሚያስፈልግ በመሆኑ ሰልፉ መራዘሙን ገልጿል።

ዜና፡ በዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ከ50 በመቶ በታች ላመጡ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ
በዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ከ50 በመቶ በታች ላመጡ ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ መደረጉን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በዚህም መሰረት በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የአቅም ማሻሻያ (Remedial ፕሮግራም) ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 30 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማለትም (210 ከ 700፣ 180 ከ 600 እና 150 ከ 500) በመሆን የተቆረጠ መሆኑ ተገልጧል።
የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ፤ ከ700 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቁረጫ ነጥብ 263 ፣ የተፈጥሮ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ፤ ከ700 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቁረጫ ነጥብ 227 ፣ የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ፤ ከ600 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቁረጫ ነጥብ 220 ፣ የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ፤ ከ600 በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር የረሜዲያል መቁረጫ ነጥብ 190 እንዲሆን ተወስኗል፡፡
https://amharic.addisstandard.com/ዜና፡-በዩኒቨርሲቲ-መግቢያ-ፈተና-ከ50-በመቶ/?fbclid=IwAR2nesx4GeDjMjLO7zX9_jN2uDOeAJ6MeG_UelQKO1o3REj2MUij1wgddiU

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6/2015 ዓ.ም፡- በዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ከ50 በመቶ በታች ላመጡ ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program) በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች እና በተለያዩ አማራጮች ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ይፋ መደረጉን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው 50 ከመቶ እና […]
ዜና፡ ከኢትዮጵያ ፌዴራል ጦር ጋር አንድ ሁነን ተባብረን በመዋጋታችን ትልቅ ልምድ እና ትምህርት ቀስመናል ሲሉ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ገለጹ
ከኢትዮጵያ ፌዴራል ጦር ጋር አንድ ሁነን ተባብረን በመዋጋታችን ትልቅ ልምድ እና ትምህርት ቀስመንበታል እንዲሁም በቀጠናው ሰላም ለማስፈን ጥሩ ተሞክሮዎችን ተለዋውጠናል ሲሉ የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ተናገሩ።
የፌደራል መንግስቱ እና ህወሓት የሰላም ስምምነት በመፈጸማቸው ለእኛ የሚያሳስበን ነገር የለም፤ መፈራረማቸው ጥሩ ነው፤ ስምምነቱ ወደ ተግባር ተለውጦ ሳናይ የምንሰጠው አስተያየት የለም ብለዋል። ስምምነቱን ተግባራዊ ከማድረግ ይልቅ የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ዘመቻ በማካሄድ ህወሓቶች እና ተላኪዎቻቸው ተጠምደዋል ሲሉ አስታውቀዋል።
ጦርነቱ ምንም አይነት አላማ ሳይኖረው በህወሓት እና ዘዋሪዎቹ የዋሽንግተን አካላት የተለኮሰ ነው ሲሉ ፕሬዝዳንቱ በተደጋጋሚ ገልጸዋል። በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የሚፈጠር ሰላም ለዋሽንግተን ትልቅ ራስ ምታት ነው ሲሉም ተናግረዋል። ህወሓቶች አቅማቸውን አያውቁም፤ እነሱን የሚይዟቸው እና የሚያሽከረክሯቸው የዋሽንግተን ቡድንም ከነሱ የባሱ ናቸው ሲሉ የተደመጡት ፕሬዝዳንቱ የዋሽንግተን የተሳሳተ ስሌት ለህወሓት የልብ ልብ ሰጥቶታል ብለዋል።
https://amharic.addisstandard.com/ዜና፡-ከኢትዮጵያ-ፌዴራል-ጦር-ጋር-አንድ-ሁ/?fbclid=IwAR2TBoNV4a9f9EF0vvnrUrV3bVEOWJoOFC8tIg_uhKhtf29AQ9REOLazV5o

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6/ 2015 ዓ.ም፡- ከኢትዮጵያ ፌዴራል ጦር ጋር አንድ ሁነን ተባብረን በመዋጋታችን ትልቅ ልምድ እና ትምህርት ቀስመንበታል እንዲሁም በቀጠናው ሰላም ለማስፈን ጥሩ ተሞክሮችን ተለዋውጠናል ሲሉ የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ተናገሩ። የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ይህን ያሉት በኢትዮጵያ በሰሜኑ ክፍል በተለይም በትግራይ ላይ ስለተካሄደው […]
#ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ "ከክርስቲያን ሪሊፍ ሰርቪስ" ጋር በመተባባር ለደብረታቦር አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና እና የመማሪያ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ።
14 ሚሊዮን ብር ወጭ የተደረገባቸው በአይነት 35 ብዛታቸው ደግሞ 689 የህክምና እና የመማሪያ ቁሳቁሶች ለተቋማቱ ያለባቸውን የህክምና እና የመማሪያ ቁሳቁስ እጥረት ለመቅረፍ ለደብረታቦር ሆስፒታል እና ለቀጨን መስክ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ተበርክቷል።
"ደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ ከመማር ማስተማሩ በተጨማሪ በርካታ የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎችን እየሰራ ያለ ተቋም ሲሆን በዞኑ የህክምና እና የመማሪያ ቁሳቁስ እጥረት ያለባቸውን ተቋማት በመለየትና ከአለም አቀፍ ርዳታ ድርጅቶች ጋር ልዩ ስምምነት በማድረግ ድጋፉን አበርክቷል" በማለት የአማራ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ዘግቧል።

ዜና፡ ፕሬዘደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መሪዎች ጋር ተወያዩ ፤ “ዘር እና ሃይማኖትን” ለፖለቲካ ጥቅም ማዋል “ቀይ መስመርን መተላለፍ ነው” አሉ
ፕሬዘደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አቡነ ማትያስን ጨምሮ የቤተክርስቲያኒቷን መሪዎችን ካነጋገሩ በኋላ ሰኞ የካቲት 6 ቀን 2015 ዓ.ም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቸው ባሰፈሩት መግለጫ “ዘር እና ሃይማኖትን ለፖለቲካ ጥቅም ማዋል ቀይ መስመርን መተላለፍ ነው” አሉ።
https://amharic.addisstandard.com/ዜና፡-ፕሬዘደንት-ሳህለወርቅ-ዘውዴ-ከኦር/?fbclid=IwAR0STAnpKHeueRjHNvYUzTmMxnFyoyqgWqyam3TYIz-KfxNpye-sBedVzuk
“የሰው ልጅ በህይወቱ፣ በስራው፣ በማህበራዊ ኑሮው ድንበር ከሌለው እራሱ የአደጋ ምንጫ ነው” ሲሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከገጠማት ወቅታዊ ጉዳይ ጋር በተያያዘ ሀሳባቸውን ገልፀዋል፡፡
ፕረዝዳንቷ በምእመናን እና በፀጥታ አካላት መካከል በጠፈጠረው ግጭት ለጠፋው ሕይወት ሀዘናቸውን ሲገልፁም “እምነቶች ለእኛ አማኞች የመጨረሻ ምሽጎቻችን ናቸው፡፡ ብርታት፣ተስፋና ፅናት ይሰጣሉ” ሲሉ ገልፀዋል፡፡

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7/ 2015 ዓ.ም፡- ፕሬዘደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አቡነ ማትያስን ጨምሮ የቤተክርስቲያኒቷን መሪዎችን ካነጋገሩ በኋላ ሰኞ የካቲት 6 ቀን 2015 ዓ.ም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቸው ባሰፈሩት መግለጫ “ዘር እና ሃይማኖትን ለፖለቲካ ጥቅም ማዋል ቀይ መስመርን መተላለፍ […]
የ #አዲስአበባ መምህራን የትምህርት አመራሮች በሸገር ባስ የነፃ አገልግሎት እንዲያገኙ ተወሰነ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስር በሚገኙ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ በማስተማር ሙያ ላይ የሚገኙ መምህራንን እና የትምህርት አመራሮችን ከዚህ ቀደም የከተማ አስተዳደሩ የአንበሳ አውቶብስ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረጉ ይታወሳል፡፡
በመሆኑም በቅርቡ የአንበሳ ባስና የሸገር ባስ ውህደት በመፍጠራቸው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ምትኩ አስማረ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛው አለሙ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር ፕሬዝዳንት አቶ ድንቃለም ቶሎሳ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላት እና ጉዳዩ የሚመለከታቸው ሌሎች አመራሮች ባደረጉት ውይይት በከተማ አስተዳደሩ በመንግስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ በማስተማር ሙያ ላይ የሚገኙ መምህራን እና የትምህርት አመራሮች ከሰኞ ማለትም ከ13/6/2015 ዓ.ም ጀምሮ የሸገር ባስን አሁን እየተጠቀሙበት ባለው መታወቂያ መጠቀም እንዲችሉ ተወስኗል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ ሎሎች ከአገልግሎት አሰጣጡ ጋር በተገናኘ ከመምህራን የቀረቡ ጥያቄዎችን በተመለከተ በመድረኩ ላይ ውይይት የተደረገባቸው ሲሆን በቀጣይ ችግሮችን በጥናት ለመፍታት እንዲቻል አጥኚ ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደ ስራ ገብቷል፡፡
ምንጭ፡- የአዲስ አበባ ከንቲባ ጽ/ቤት

እለታዊ ዜና፡ የየመን አየርመንገድ በሳምንት ሁለት ግዜ ከየመን ኤደን ወደ አዲሰ አበባ በዛሬው ዕለት በረራ እንደሚጀምረ አስታወቀ
የየመን አየርመንገድ ከስምንት አመታት በኋላ በዛሬው ዕለት ከየመን ኤደን ወደ አዲስ አበባ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ።
ከየመን ኤደን ወደ አዲስ አበባ በሳምንት ሁለት ቀናት በረራ እንደሚያደርግ የአየር መንገዱ የኢትዮጵያ ቀጠና ስራስኪያጅ የሆኑት ፋኡድ አታሽ ለአዲስ ስታንዳርድ አስታውቀዋል።
አየር መንገዱ በረራውን የሚያካሂደው በየሳምንቱ ረቡዕ እና አርብ መሆኑንን ገልጸዋል። ወደ አዲስ አበባ በረራ መጀመራችን ተጓዦቻችንን ወደ ተቀረው አለም ለማገናኘት የሚያስችለን ዋነኛ መሳሪያችን ይሆናል ብለዋል።
https://amharic.addisstandard.com/እለታዊ-ዜና፡-የየመን-አየርመንገድ-በሳም/?fbclid=IwAR2oq2hCXCdVIVnsDcnGF7m6CbqWGRnzzGfb6Rncf5Q2t5MelHgI3rwG9cM

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8/ 2015 ዓ.ም፡– የየመን አየርመንገድ ከስምንት አመታት በኋላ በዛሬው ዕለት ከየመን ኤደን ወደ አዲስ አበባ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ። ከየመን ኤደን ወደ አዲስ አበባ በሳምንት ሁለት ቀናት በረራ እንደሚያደርግ የአየር መንገዱ የኢትዮጵያ ቀጠና ስራስኪያጅ የሆኑት ፋኡድ አታሽ ለአዲስ ስታንዳርድ አስታውቀዋል። የየመን አየር መንገድ […]
ዜና፡ ጋዜጠኛ እና የፖለቲካ ተንታኝ ቴዎድሮስ አስፋው እና ጋዜጠኛ ዲያቆን ዮሴፍ ከተማ ለእስር መዳረጋቸው ተገለጸ
ኢትዮ ሰላም የተሰኘ የዩቱዩብ ቻናል መስራች ጋዜጠኛ እና የፖለቲካ ትንታኔ በመስጠት የሚታወቀው ቴዎድሮስ አስፋው እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ጋዜጠኛ ዲያቆን ዮሴፍ ከተማ መታሰራቸው ተገለጸ።
ትላንት የካቲት 7 ቀን 2015 ዓ.ም. ስምንት ሰዓት አከባቢ ሁለት የታጠቁ እና አራት ሲቪል የለበሱ የጸጥታ ሀይሎች ከቤቱ እንደወሰዱት የተናገረው ወንድሙ የተሰጠው ምክንያት ለጥያቄ ትፈለጋለህ የሚል ብቻ እንደነበር አመላክቷል። ምንም አይነት የፍርድ ቤት ትዕዛዝ አለመያዛቸውንም ጠቁሟል።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት የኦሮሚኛ እና የአማርኛ ቋንቋ ጋዜጠኛ ዲ/ን ዮሴፍ ከተማ ከትላንት በስቲያ ለእስር መዳረጉን ተቋሙ በይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያ ገጹ አስታውቋል።
የሰሞኑን ውጥረት ተከትሎ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ እና መንግስት መካከል በተደረገው ውይይት መንግስት የታሰሩ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች እና ምዕመናን ለመፍታት ፍቃደኛ መሆኑን ቅዱስ ሲኖዶሱ በሰጠው መግለጫ አስታውቆ ነበር፡፡
በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጠቅላይ ቤተ ክህነት ስራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ አብረሃም በሰጡት ቃለ መጠይቅ አየተከናወነ ያለውን እስር በተመለከት ጉዳዩ ለሚመለከታቸው አካላት ጥያቄ እያቀረብን ነው ብለዋል፡፡
https://amharic.addisstandard.com/ዜና፡-ጋዜጠኛ-ቴዎድሮስ-አስፋው-እና-ጋዜጠ/?fbclid=IwAR2Lxgr7bY2UtgesS_C1RcFfitbhmUyiUFgkwfxavRJLSXKwuwDhgCFV0Zk

ጋዜጠኛ ዲ/ን ዮሴፍ ከተማ እና ጋዜጠኛና የፖለቲካ ተንታኝ ቴዎድሮስ አዲስ አበባ፣ የካቲት 8/ 2015 ዓ.ም፡– ኢትዮ ሰላም የተሰኘ የዩቱዩብ ቻናል መስራች ጋዜጠኛ እና የፖለቲካ ትንታኔ በመስጠት የሚታወቀው ቴዎድሮስ አስፋው እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ጋዜጠኛ ዲያቆን ዮሴፍ ከተማመታሰራቸው ተገለጸ። ጋዜጠኛ እና […]
ዜና፡ በምሥራቅ ወለጋ ዞን ጎቡ ሰዮ ወረዳ አኖ ከተማ በታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት ሶስት ህፃናትን ጨምሮ ቢያንስ 50 ሰዎች ተገድለዋል፤ የፌዴራል ኃይሎች “ሸኔን ተባብራችኋል” በሚል ጥርጣሬ ስምንት ሰዎችን ገድለዋል፡ ኢሰመኮ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን ጎቡ ሰዮ ወረዳ አኖ ከተማ በጥር 25 ቀን 2015 ዓ.ም. በዋናነት የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ኢላማ በማድረግ በተፈጸመ ጥቃት አንድ የክልል የሥራ ኃላፊ ከነሾፌሩ፣ የከተማ ፖሊስ እና የቀበሌ ሚሊሻ አባላትን ጨምሮ ቢያንስ 50 ሰዎች መገደላቸውን አስታወቀ፡፡
በሌላ በኩል የመከላከያ ሰራዊት ከተማዋን መልሶ ከተቆጣጠረ በኋላ “ከሸኔ ጋር ተባብራችኋል” በሚል ጥርጣሬ ስምንት ወጣቶችን በቁጥጥር ስር ካዋሉ በኋላ በፌዴራል ጸጥታ ኃይሎች መገደላቸውንም ኢሰመኮ ገልጿል፡፡
የተፈጸመውን ጥቃት አስመልክቶ የታጣቂ ቡድኑ ቃል አቀባይ በየካቲት 1 ቀን 2015 ዓ.ም. ለአሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ የአማርኛ ክፍል በሰጡት ምላሽ ጥቃቱን መፈጸማቸውን አምነው፤ ነገር ግን ማስረጃ ሳያቀርቡ ጥቃቱ የተፈጸመው በካምፕ ውስጥ በስልጠና ላይ በነበሩ የአማራ ኃይሎች ላይ እንጂ ሲቪል ሰዎች ላይ አይደለም ማለታቸውን ሪፖርቱ ጠቅሷል፡፡
https://amharic.addisstandard.com/ዜና፡-በኦሮሚያ-ክልል-በምሥራቅ-ወለጋ-ዞን/?fbclid=IwAR0kUCkfYLDkCNAVplHzmW2WoS9bWrAGq0mKQb_jLIbjy2qNLPa9ZPtO4w8

ዜና፡ በምሥራቅ ወለጋ ዞን ጎቡ ሰዮ ወረዳ አኖ ከተማ በታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት ሶስት ህፃናትን ጨምሮ ቢያንስ 50 ሰዎች ተገድለዋል፤ የፌዴራል ኃይሎች “ሸኔን ተባብራችኋል” በሚል ጥርጣሬ ስምንት ሰዎችን…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2014 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን ጎቡ ሰዮ ወረዳ አኖ ከተማ በጥር 25 ቀን 2015 ዓ.ም. በዋናነት የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ኢላማ በማድረግ በተፈጸመ ጥቃት አንድ የክልል የሥራ ኃላፊ ከነሾፌሩ፣ የከተማ ፖሊስ እና የቀበሌ ሚሊሻ አባላትን […]
ዜና፡ በአክሱም ኣከባቢ በኤርትራ ወታደሮች ታፍነው የተወሰዱት 10 ወጣቶች የገቡበት እንዳልታወቀ ቤተሰቦቻቸው ገለጹ
በምህረት ገ/ክርስቶስ
በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ ዙርያ ልዩ ቦታው ጉረ እንዳባጋብር በተባለ ቦታ በኤርትራ ወታደሮች ጥር 10፣ 2015 ዓ.ም. ታፍነው የተወሰዱት 10 ወጣቶች የገቡበት ባለመታወቁ ቤተሰቦቻቸው መጨነቃቸው ገለጹ።
አዲስ ስታንዳርድ እገታውን በተመለከተ ልጆቻቸው ከታገቱባቸው ሶስት የቤተሰብ አባላት ጋር በደረገው ቃለ ምልልስ ቤተሰቦቹ ልጆቹን ለመፈለግ የኤርትራ ወታደሮች ሰፍሮበታል ወደ ተባለው ወደ ሸረ አካባቢ መጓዛቸውን ገልፀው በስፍራው ሲደርሱ ግን ወታደሮቹ የሉም መባላቸውን ገልጸዋል።
በአክሱም ከተማ ዙሪያ የሚገኘው የላዕላይ ማይጨው ወረዳ አስተዳዳሪ የሆኑት ወ/ሮ አበባ ተስፋይ በአክሱም ከእንዳባጋቢር መንደር ዘጠኝ ወጣቶች ታፍነው በኤርትራ ወታደሮች ወዳልታወቀ ቦታ መወሰዳቸውን ለአዲስ ስታንዳርድ አረጋግጠዋል።
https://amharic.addisstandard.com/ዜና፡-በአክሱም-ኣከባቢ-በኤርትራ-ወታደሮ/?fbclid=IwAR0y4100O0sbwciUezhKIspp1twPB301rm57PFEDBjfG44b-jSKgBMZyXlI

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን አባቶች መካከል ተፈጥሮ የነበረውን ልዩነት ለመፍታት ገንቢ ውይይት ካደረጉ በኋላ መግባባት ላይ መድረሳቸውን የቤተ ክርስቲያኒቷ አባቶች ገለጹ።
የቤተ ክርስቲያኒቷን እና የቅዱስ ሲኖዶስን አንድነትን ለማጠናከር ተባብረው ለመስራት መግባባት ላይ መድረሳቸውንም አባቶችቹ ጨምረዉ ገልጸዋል።