Advanced Freshman – Telegram
Advanced Freshman
27.4K subscribers
651 photos
9 videos
59 files
207 links
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::

📩Owner:- @Bekijum
Download Telegram
English workbook [2004-2014] እስከነ መልሱ ትፈልጋላችሁ እንዴ ቤተሰብ 😊
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤩131👍47🙏18🔥6👏5💯5😍4👌3😱2🎉2
😎
Dear channel members, we would like to inform you that we are currently engaging in cross-channel collaborations and paid promotions to build our channel. Your understanding and support are greatly appreciated.
🙏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫡80👍32🆒7🤝5❤‍🔥2
🖥ለ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ፌዴራል ፖሊስ ገለፀ፡፡

🔗ለፈተናው የሚደረገውን ዝግጅት አስመልክቶ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከባለድረሻ አካላት ጋር ተወያይቷል፡፡

ፈተናው በስኬት እንዲጠናቀቅ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከመከላከያ ሠራዊት፣ ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣ ከትምህርት ሚኒስቴር፣ ከክልል የትምህርት ቢሮዎች እና የፀጥታ አካላት ጋር በትብብር እየተሰራ ነው ተብሏል።

🛡የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከትግራይ ክልል ውጭ ከሐምሌ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ ይታወቃል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫡38👍31🥰7🔥6🙏6❤‍🔥4👌3
የፈተና ሳይኮሎጂ💡

🔨 የ 4 ዓመት ልፋትህን የሚወስነው የ 2 ሰዓት ፈተና ነው። ፈተና ክፍል ስትሆን የምታደርገው ነገር የማትሪክ ውጤትህን ይወስነዋል።

🔻ፈተና ክፍል ከደነገጥክ የምታቀው ሁሉ ይጠፋብሀል፤ ቀላል ጥያቄ ሳይቀር መመለስ አትችልም፤ የብዙ ተማሪዎች ችግር ነው።

💻ፈተና ክፍል ስትሆን ራስህን ካረጋጋህ ግን በConfidence የምትችለውን ሁሉ ትሰራለህ፣ ከዛ ጥሩ ውጤት ታመጣለህ፤ አየህ ፈተና የሳይኮሎጂ ጨዋታ ነው።

መልካም ጥናት
❤️

JOIN
: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥139🙏62👍45👌17🫡17🥰11💯8🆒6😎43😍2
🔨ሰነፍ የምትባለው ውጤትህ ዝቅ ሲል አይደለም፤ ምርጥ ውጤት ለማምጣት የምታደርገውን ጥረት ስታቆም ነው።

አሸናፊዎች አያቆሙም፤ የሚያቆሙም አያሸንፉም
❗️

በርቱልን መልካም ጥናት
❤️ የነገ ሰው ይበለን 🙏

JOIN :
@ADVANCED_FRESHMAN📨
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤‍🔥147🙏72👍32🥰15👌12🔥8🏆7🤗6🆒63💯3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥69👍39🎉20🥰15👏12💯12🤗9🏆7❤‍🔥6😱1
⚠️ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ አቀፍ የሙከራ ፈተና በበይነ መረብ(online) ይሰጣል ተብሎ እንደነበር ይታወቃል ነገር ግን ብዙ ተማሪዎች በserver ችግር ምክንያት ፈተናውን መውሰድ እንዳልቻሉ ሰምተናል::

የተፈተናችሁ ተማሪዎች አላችሁ እንዴ
🤔 Comment ላይ አሳውቁን👇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍40🙉16🙈10🔥4👌4
Advanced Freshman
⚠️ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ አቀፍ የሙከራ ፈተና በበይነ መረብ(online) ይሰጣል ተብሎ እንደነበር ይታወቃል ነገር ግን ብዙ ተማሪዎች በserver ችግር ምክንያት ፈተናውን መውሰድ እንዳልቻሉ ሰምተናል:: የተፈተናችሁ ተማሪዎች አላችሁ እንዴ🤔 Comment ላይ አሳውቁን👇
የፈተናዉስ ይዘት እንዴት ነበር ሌሎች ከተሞች ላይ ብዙ ያልተፈተኑ ተማሪዎች ስላሉ የተፈተናችሁ ልጆች ሀሳባችሁን ለኛም ለሌሎችም አጋሩን😊
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏25👍6🙉5🤗3❤‍🔥2
ተመስገን በል!

የዛሬ ሳምንት እንደምትሞት ቢነገርህ አሁን ያስጨነቀህ ነገር ሁሉ ተራ እንደሆነ ይገባሀል! ከጎደለህ ይልቅ የተደረገልህ ይበልጣል! ስለዚህ ተመስገን በል ወዳጄ!
🥺

መልካም ጥናት
✍️ መልካም ቀን ❤️

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN📨
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏216❤‍🔥25👍25🥰11💯8👏6👌4🔥3🫡3😘2
📢በአዲስ አበባ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በኦንላይን ለሚወስዱ ተፈታኞች #ሞዴል_ፈተና ዛሬ ተሰጥቷል።

የሙከራ ፈተናው አብርሆት ቤተ-መፃሕፍትን ጨምሮ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ የኦንላይን መፈተኛ ጣቢያዎች መሰጠቱን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ገልጿል።

ከሐምሌ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን አገር አቀፍ ፈተና፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በስኬት ለማከናወን ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ ቢሮው ጠቁሟል።

ቢሮው ከኢትዮ ቴልኮም እና ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ጋር በመተባበር ቅድመ ዝግጅት ተግባራትን ሲያከናውን መቆየቱን የቢሮው ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) ገልፀዋል፡፡

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍21❤‍🔥4🙉3😱21
💻 National Exam

የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን በኦንላይን የሚፈተኑ ተማሪዎች ልምምድ እያደረጉ እንደሚገኙ ይታወቃል።

ተማሪዎች ሲስተሙን እንዴት አገኛችሁት
ለዋናው ፈተና ምን አሳሳቢ ጉድለት ተመለከታችሁ ምን ጥሩ ነገር ተመለከታችሁ

ሀሳባችሁን comment አርጉ
👇

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13👌4❤‍🔥2🙈21
ለQuiz ግሩፓችን አዲስ ለሆናችሁ 👋🙂

ጥያቄዎችን በQuiz መልክ ከተማሪዎች ጋር ምትሰሩበት በቻናላችን ሚደገፍ እና volunteer በሆኑ አድሚኞች ጥያቄ ሚዘጋጅበት group ነው::እንዲሁም መረጃ ለመለዋወጥ ይረዳቿል 👍

Link
➡️ @ethio_entrancegroup ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18🙏6👌3🤗2
#reposted
📝 የ12ኛ ክፍል Entrance ፈተና ፕሮግራም!!

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙈27🔥12🤝7🙉7😎6👍4🥰3🆒3😱1
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና መስጠት የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እያደረግን እንገኛለን - ዩኒቨርሲቲዎች

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስፈተን የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በማከናወን ላይ መሆናቸውን ኢዜአ ያነጋገራቸው የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ገለጹ፡፡

የ2016 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ለማኅበራዊ እና ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች እንደሚሰጥ ይታወቃል።

የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተናውን 701 ሺህ 489 ተማሪዎች እንደሚወስዱ እና ለፈተናውም ስኬታማነት በርካታ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መከናወናቸውን መግለጹ ይታወሳል።

ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተናውን በወረቀትና በኦንላይን መስጠት የሚያስፈልጉ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውንም እንደዚሁ።

ኢዜአ ፈተናው ከሚሰጥባቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ አመራሮችን አነጋግሯል፡፡

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ደረጀ እንግዳ(ዶ/ር) የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በወረቀትና በቴክኖሎጂ በተደገፈ መልኩ እንደሚሰጥና ለዚህ የሚረዳ በቂ ዝግጅት በማድረግ ላይ እንደሚገኙ ተናግረዋል።

በዩኒቨርሲቲው ከ16 ሺህ የማያንሱ የማህበራዊና የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናቸውን ይወስዳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ገልፀዋል፡፡

ከእነዚህም መካከል ከ1ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን በኦንላይን እንደሚፈተኑ ተናግረዋል።

የፈተና ሂደቱን የተሳካ ለማድረግ ዩንቨርሲቲው የማደሪያ፣ የመፈተኛ ቦታዎችን የማመቻቸት እንዲሁም የመመገቢያ ሁኔታን ከወዲሁ የማስተካከል ስራ በማከናወን ላይ መሆኑን አብራርተዋል።

የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ብርሀነመስቀል ጠና(ዶ/ር) በበኩላቸው ዘንድሮ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ 3ሺህ 800 ያላነሱ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው እንደሚፈተኑ ተናግረዋል።

ቅድመ ዝግጅትን በተመለከተ የተማሪዎችን የመኝታና፣ ጥናት የሚያደርጉበትን የቦታ እና የግብዓት ሁኔታዎችን ማመቻቸት ተጠቃሽ መሆናቸውን አንስተዋል።

የፈተና አሰጣጥ ሂደቱ ስኬታማ እንዲሆን ዩኒቨርሲቲው ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅርበት እየሰራ እንደሚገኝ ገልጸዋል።

ዶክተር ደረጀ ሀገር አቀፍ ፈተናው ተማሪዎች በእውቀት ምን ደረጃ ላይ እንዳሉ ራሳቸውን የሚፈትሹበት በመሆኑ ያለምንም መጨናነቅ እንዲያዘጋጁ አስገንዝበዋል።

ሀገር አቀፍ ፈተናው ወደ ሌላኛው የትምህርት ምዕራፍ የሚያሸጋግራቸው በመሆኑ ተማሪዎች ያለምንም መጨናነቅ በስነ ልቦና ዝግጁ ሆነው እንዲመጡ ብርሀነመስቀል(ዶ/ር) መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።

በተለይም በኦንላይን የሚፈተኑ ተማሪዎች ራሳቸውን ለፈተናው ዝግጁ ከማድረግ ባለፈ ከቴክኖሎጂ ጋር በተያያዘ የሚያሳስባቸው ነገር ሊኖር እንደማይገባ አስገንዝበዋል። #ኢዜአ

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍23🆒6🥰2
የተሻለው የትኛው ነው ብላችሁ ታስባላችሁ? ምክንያታዊ ሁኑ!
Anonymous Poll
40%
በonline መፈተን
60%
በወርቀት ዩኒቨርሲቲ ዉስጥ መፈተን
👍26🥰6
እስካሁን የተረጋገጠ ነገር የለም❗️

"የ2016 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን ይሰጣል ተብሎ የነበረ ቢሆንም ከሰሙኑ በሙከራ ጊዜ ባገጠሙ መሰናክሎች ምክንያት በበየነ መረብ ወይም ኦላይን ሊሰጥ የነበረው ፈተና መቅረቱን እና ተማሪዎች ወደ ዩንቨርስቲ በመግባት ፈተናቸውን እንደሚወስዱ, የማህበራዊ ሳይንስ ተፈተኞች ከእሁድ ሰኔ 30 ጀምሮ እሰከ ሀምሌ 1 ድረስ ወደ ዩንቨርስቲ የሚገቡ ሲሆን ፈተናው ሀምሌ 3 ይጀምሯል"
🟢የሚል መረጃ በስፋት እየተሰራጨ ሲሆን እስካሁን የተረጋገጠ ነገር የለም። አዲስ ነገር ካለ ምናሳውቃቹ ይሆናል

እናንተስ በየትምህርት ቤታችሁ ምን ተባላችሁ?

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏39👍21❤‍🔥6
#NationalExam

" የኦንላይን ፈተናው አልቀረም። የሚሰራጨው ሀሰተኛ መረጃ ነው " - ትምህርት ሚኒስቴር

ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በበይነ መረብና በወረቀት እንደሚሰጥ መግለጹ ይታወቃል።

ሆኖም በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የበይነ መረብ ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ መረጃ እየተሰራጨ መሆኑን ገልጿል።

ሚኒስቴሩ ይህ በፍጹም ከእውነት የራቀ ሃሰተኛ መሆኑን አሳውቋል።

ፈተናው በሁለቱም በወረቀት እንዲሁም በኦንላይን እንደሚሰጥ አረጋግጧል።

ተማሪዎች ይሄን ተገንዝበው ዝግጅታቸውን እንዲቀጥሉ አሳስቧል።

ትምህርት ሚኒስቴር " ፈተናውን የተሳካ ለማድረግ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በጥምረት እየሰራን ነው ለዚህም ከፍተኛ ዝግጅት ተደርጓል " ብሏል።

ምንጭ:- TIKVAH

JOIN :@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍30😱9😢6🫡4🔥3🆒3🙈2