የተፈተናችሁ ተማሪዎች አላችሁ እንዴ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍40🙉16🙈10🔥4👌4
Advanced Freshman
የፈተናዉስ ይዘት እንዴት ነበር❓ ሌሎች ከተሞች ላይ ብዙ ያልተፈተኑ ተማሪዎች ስላሉ የተፈተናችሁ ልጆች ሀሳባችሁን ለኛም ለሌሎችም አጋሩን😊
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏25👍6🙉5🤗3❤🔥2
ተመስገን በል!
የዛሬ ሳምንት እንደምትሞት ቢነገርህ አሁን ያስጨነቀህ ነገር ሁሉ ተራ እንደሆነ ይገባሀል! ከጎደለህ ይልቅ የተደረገልህ ይበልጣል! ስለዚህ ተመስገን በል ወዳጄ!🥺
መልካም ጥናት✍️ መልካም ቀን ❤️
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN📨
የዛሬ ሳምንት እንደምትሞት ቢነገርህ አሁን ያስጨነቀህ ነገር ሁሉ ተራ እንደሆነ ይገባሀል! ከጎደለህ ይልቅ የተደረገልህ ይበልጣል! ስለዚህ ተመስገን በል ወዳጄ!
መልካም ጥናት
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏216❤🔥25👍25🥰11💯8👏6👌4🔥3🫡3😘2
የሙከራ ፈተናው አብርሆት ቤተ-መፃሕፍትን ጨምሮ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ የኦንላይን መፈተኛ ጣቢያዎች መሰጠቱን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ገልጿል።
ከሐምሌ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን አገር አቀፍ ፈተና፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በስኬት ለማከናወን ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ ቢሮው ጠቁሟል።
ቢሮው ከኢትዮ ቴልኮም እና ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ጋር በመተባበር ቅድመ ዝግጅት ተግባራትን ሲያከናውን መቆየቱን የቢሮው ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) ገልፀዋል፡፡
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍21❤🔥4🙉3😱2⚡1
የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን በኦንላይን የሚፈተኑ ተማሪዎች ልምምድ እያደረጉ እንደሚገኙ ይታወቃል።
ተማሪዎች ሲስተሙን እንዴት አገኛችሁት
ሀሳባችሁን comment አርጉ
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13👌4❤🔥2🙈2⚡1
ለQuiz ግሩፓችን አዲስ ለሆናችሁ 👋 🙂
❓ ጥያቄዎችን በQuiz መልክ ከተማሪዎች ጋር ምትሰሩበት በቻናላችን ሚደገፍ እና volunteer በሆኑ አድሚኞች ጥያቄ ሚዘጋጅበት group ነው::እንዲሁም መረጃ ለመለዋወጥ ይረዳቿል 👍
Link➡️ @ethio_entrancegroup ⭐️
Link
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18🙏6👌3🤗2
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና መስጠት የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እያደረግን እንገኛለን - ዩኒቨርሲቲዎች
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስፈተን የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በማከናወን ላይ መሆናቸውን ኢዜአ ያነጋገራቸው የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ገለጹ፡፡
የ2016 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ 11 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ለማኅበራዊ እና ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች እንደሚሰጥ ይታወቃል።
የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተናውን 701 ሺህ 489 ተማሪዎች እንደሚወስዱ እና ለፈተናውም ስኬታማነት በርካታ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መከናወናቸውን መግለጹ ይታወሳል።
ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተናውን በወረቀትና በኦንላይን መስጠት የሚያስፈልጉ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውንም እንደዚሁ።
ኢዜአ ፈተናው ከሚሰጥባቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ አመራሮችን አነጋግሯል፡፡
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ደረጀ እንግዳ(ዶ/ር) የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በወረቀትና በቴክኖሎጂ በተደገፈ መልኩ እንደሚሰጥና ለዚህ የሚረዳ በቂ ዝግጅት በማድረግ ላይ እንደሚገኙ ተናግረዋል።
በዩኒቨርሲቲው ከ16 ሺህ የማያንሱ የማህበራዊና የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናቸውን ይወስዳሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ገልፀዋል፡፡
ከእነዚህም መካከል ከ1ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን በኦንላይን እንደሚፈተኑ ተናግረዋል።
የፈተና ሂደቱን የተሳካ ለማድረግ ዩንቨርሲቲው የማደሪያ፣ የመፈተኛ ቦታዎችን የማመቻቸት እንዲሁም የመመገቢያ ሁኔታን ከወዲሁ የማስተካከል ስራ በማከናወን ላይ መሆኑን አብራርተዋል።
የኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ብርሀነመስቀል ጠና(ዶ/ር) በበኩላቸው ዘንድሮ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ 3ሺህ 800 ያላነሱ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው እንደሚፈተኑ ተናግረዋል።
ቅድመ ዝግጅትን በተመለከተ የተማሪዎችን የመኝታና፣ ጥናት የሚያደርጉበትን የቦታ እና የግብዓት ሁኔታዎችን ማመቻቸት ተጠቃሽ መሆናቸውን አንስተዋል።
የፈተና አሰጣጥ ሂደቱ ስኬታማ እንዲሆን ዩኒቨርሲቲው ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅርበት እየሰራ እንደሚገኝ ገልጸዋል።
ዶክተር ደረጀ ሀገር አቀፍ ፈተናው ተማሪዎች በእውቀት ምን ደረጃ ላይ እንዳሉ ራሳቸውን የሚፈትሹበት በመሆኑ ያለምንም መጨናነቅ እንዲያዘጋጁ አስገንዝበዋል።
ሀገር አቀፍ ፈተናው ወደ ሌላኛው የትምህርት ምዕራፍ የሚያሸጋግራቸው በመሆኑ ተማሪዎች ያለምንም መጨናነቅ በስነ ልቦና ዝግጁ ሆነው እንዲመጡ ብርሀነመስቀል(ዶ/ር) መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።
በተለይም በኦንላይን የሚፈተኑ ተማሪዎች ራሳቸውን ለፈተናው ዝግጁ ከማድረግ ባለፈ ከቴክኖሎጂ ጋር በተያያዘ የሚያሳስባቸው ነገር ሊኖር እንደማይገባ አስገንዝበዋል። #ኢዜአ
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️

👍23🆒6🥰2
👍26🥰6
እስካሁን የተረጋገጠ ነገር የለም❗️
"የ2016 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን ይሰጣል ተብሎ የነበረ ቢሆንም ከሰሙኑ በሙከራ ጊዜ ባገጠሙ መሰናክሎች ምክንያት በበየነ መረብ ወይም ኦላይን ሊሰጥ የነበረው ፈተና መቅረቱን እና ተማሪዎች ወደ ዩንቨርስቲ በመግባት ፈተናቸውን እንደሚወስዱ, የማህበራዊ ሳይንስ ተፈተኞች ከእሁድ ሰኔ 30 ጀምሮ እሰከ ሀምሌ 1 ድረስ ወደ ዩንቨርስቲ የሚገቡ ሲሆን ፈተናው ሀምሌ 3 ይጀምሯል"🟢 የሚል መረጃ በስፋት እየተሰራጨ ሲሆን እስካሁን የተረጋገጠ ነገር የለም። አዲስ ነገር ካለ ምናሳውቃቹ ይሆናል⭐
እናንተስ በየትምህርት ቤታችሁ ምን ተባላችሁ?
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
"የ2016 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን ይሰጣል ተብሎ የነበረ ቢሆንም ከሰሙኑ በሙከራ ጊዜ ባገጠሙ መሰናክሎች ምክንያት በበየነ መረብ ወይም ኦላይን ሊሰጥ የነበረው ፈተና መቅረቱን እና ተማሪዎች ወደ ዩንቨርስቲ በመግባት ፈተናቸውን እንደሚወስዱ, የማህበራዊ ሳይንስ ተፈተኞች ከእሁድ ሰኔ 30 ጀምሮ እሰከ ሀምሌ 1 ድረስ ወደ ዩንቨርስቲ የሚገቡ ሲሆን ፈተናው ሀምሌ 3 ይጀምሯል"
እናንተስ በየትምህርት ቤታችሁ ምን ተባላችሁ?
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏39👍21❤🔥6
#NationalExam
" የኦንላይን ፈተናው አልቀረም። የሚሰራጨው ሀሰተኛ መረጃ ነው " - ትምህርት ሚኒስቴር
ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በበይነ መረብና በወረቀት እንደሚሰጥ መግለጹ ይታወቃል።
ሆኖም በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የበይነ መረብ ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ መረጃ እየተሰራጨ መሆኑን ገልጿል።
ሚኒስቴሩ ይህ በፍጹም ከእውነት የራቀ ሃሰተኛ መሆኑን አሳውቋል።
ፈተናው በሁለቱም በወረቀት እንዲሁም በኦንላይን እንደሚሰጥ አረጋግጧል።
ተማሪዎች ይሄን ተገንዝበው ዝግጅታቸውን እንዲቀጥሉ አሳስቧል።
ትምህርት ሚኒስቴር " ፈተናውን የተሳካ ለማድረግ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በጥምረት እየሰራን ነው ለዚህም ከፍተኛ ዝግጅት ተደርጓል " ብሏል።
ምንጭ:- TIKVAH
JOIN :@ADVANCED_FRESHMAN⭐️

JOIN :@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍30😱9😢6🫡4🔥3🆒3🙈2
Advanced Freshman
#NationalExam " የኦንላይን ፈተናው አልቀረም። የሚሰራጨው ሀሰተኛ መረጃ ነው " - ትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ.ም የ 12ተኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በበይነ መረብና በወረቀት እንደሚሰጥ መግለጹ ይታወቃል። ሆኖም በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የበይነ መረብ ፈተናው እንደቀረ ተደርጎ መረጃ እየተሰራጨ መሆኑን ገልጿል። ሚኒስቴሩ ይህ በፍጹም ከእውነት የራቀ ሃሰተኛ…
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በኦንላይን እና በወረቀት እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አረጋገጠ።
በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች ፈተናው በኦንላይን እንደማይሰጥ የሚገልፁ መረጃዎች "ሐሰተኛ" ናቸው ያለው አገልግሎቱ፤ ፈተናው በወረቀት እና በኦንላይን የሚሰጥ በመሆኑ ተማሪዎች ይሄንን ተገንዝበው ዝግጅት ያድርጉ ብሏል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች ፈተናው በኦንላይን እንደማይሰጥ የሚገልፁ መረጃዎች "ሐሰተኛ" ናቸው ያለው አገልግሎቱ፤ ፈተናው በወረቀት እና በኦንላይን የሚሰጥ በመሆኑ ተማሪዎች ይሄንን ተገንዝበው ዝግጅት ያድርጉ ብሏል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰9👍8🫡7🆒5🙏3🙉2
🔥55🫡21👍17😎14🙏9🆒8👌5🥰3🤝3
መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ ተመኘን
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏223👍56🥰36🏆14❤🔥8🙈6👏4😘4👌3😍3🫡3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁90👍12🫡6🔥4🤝4😱3🙏3🙈2🙉1
ሁሉም ይሰጥሀል!
ወዳጄ ልፋትህ መና የሚቀር ከመሰለህ ተሸውደሀል፤ ፀሎትህ ደመና ላይ የሚንሳፈፍ ከመሰለህ የፈጣሪ አሰራር አልገባህም ማለት ነው።
ከጠየክ የማይሰጥህ ነገር የለም፤ ወዳጄ ተስፋ ቆርጠህ ልታቆም ስትል ይሄንን ሀሳብ አስታውስ "አንተ ስትጨርስ ፈጣሪ ይጀምራል!"
መልካም ዕድል❤️
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ወዳጄ ልፋትህ መና የሚቀር ከመሰለህ ተሸውደሀል፤ ፀሎትህ ደመና ላይ የሚንሳፈፍ ከመሰለህ የፈጣሪ አሰራር አልገባህም ማለት ነው።
ከጠየክ የማይሰጥህ ነገር የለም፤ ወዳጄ ተስፋ ቆርጠህ ልታቆም ስትል ይሄንን ሀሳብ አስታውስ "አንተ ስትጨርስ ፈጣሪ ይጀምራል!"
መልካም ዕድል
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏183🥰34❤🔥28👍20🫡6😘6
የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ለፈተና ወደ ዩንቨርሲቲ ስትሄዱ፦
- የሀኪም ማዘዣ የሌለው መድሃኒት በሽሮፕም ሆነ በታብሌት፣
- የህክምና መስጫ መርፌ፣
- የአንገት ሀብል፣
- የፀጉርና የጆሮ ጌጥ፣
- ከጋብቻ ቀለበት ውጭ ፈርጥ ያለው የጣት ቀለበት እና የእጅ አንባር አድርገው መምጣት እንደማይችሉ ፖሊስ ጥብቅ ማሳሰቢያ ሰጥቷል።
- ተንቀሳቃሽ ስልክ፣
- አይ-ፓድ፣
- ታብሌት፣
- ላፕቶፕ፣
- ስማርት ሰዓት፣
- ሲዲ፣
- ሚሞሪ ሪደርና ኦ-ቲጂ ኮንቨርተር እንዲሁም ፎቶ የሚያነሱ እና ድምፅ የሚቀርፁ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ይዞ መገኘት በጥብቅ #የተከለከለ መሆኑን ተገልጿል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍22🫡8🤝5❤🔥4🙏2❤1