-| ዛሬ ማታ 1:30LT ላይ ጠብቁን
@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍43🥰6🤝4🫡3🆒2😎2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥77👍22🎉18🥰13👌9🤩8⚡5🏆5👏1
@Advanced_freshman_ተፈታኞች_ልትሰሙት_ይገባል_.aac
7.1 MB
▍
▍@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍23🥰18🙏9👌4🫡4❤🔥3👏3😎2😍1
🙈34👌16👍14💔9🫡6❤🔥5😇5😱2
ቤተሰብ❤️ ኢንትራንስ ስትጨርሱ ቀለል አላችሁ አ😅
ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ የካርድ ሽልማት ይኖረናል ቀለል ያለ challenge 😇
1ኛ- 100 ብር
2ኛ- 50 ብር
መልካም ቀን😊
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ የካርድ ሽልማት ይኖረናል ቀለል ያለ challenge 😇
1ኛ- 100 ብር
2ኛ- 50 ብር
መልካም ቀን😊
@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰91🔥14👍11🤩10🎉5❤🔥3⚡3
#MoE
ከሐምሌ 2-12/2016 ዓ.ም የተሰጠውን የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መጠናቀቅን በማስመልከት የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ዝርዝር መግለጫ ዛሬ እንደሚሰጡ ይጠበቃል፡፡
ዘንድሮ ከ700,000 በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተናን በኦንላይን እና በወረቀት ለመውሰድ መመዝገባቸው ይታወቃል፡፡
- በሁለት ዙር የተሰጠው ፈተና ምን ያህል ስኬታማ ነበር?
- ለመጀመሪያ ጊዜ በኦንላይን የተሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና ምን ልምድ ተገኘበት?
- የፀጥታ ችግር ባለባቸው የሀገሪቱ አካባቢዎች ለፈተና ያልተቀመጡ ተማሪዎች እጣ ፈንታ ምንድን ነው የሚሆነው?
በነዚህ እና ሌሎችም ጉዳዮች ላይ ሚኒስትሩ የሚያነሷቸውን ጉዳዮች ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል፡፡

👍35💔5🔥3🫡3🥰2
በሀገር አቀፍ ደረጃ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ ከተመዘገቡ 701,749 ተማሪዎች መካከል 684,205 ተማሪዎች ወይም 97.5% ፈተናውን መውሰዳቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ዛሬ በሰጡት መግለጫ ገልፀዋል፡፡ ቀሪዎቹ በተለያዩ ምክንያቶች ትምህርታቸውን ዘግይተው በመጀመራቸው ፈተናውን እንዳልወሰዱ ገልፀዋል፡፡
29,718 ተማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰጠው የኦንላይን ፈተና አማካኝነት ፈተናቸውን መውሰዳቸውን ጠቁመዋል፡፡
#ኢዜአ
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
29,718 ተማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰጠው የኦንላይን ፈተና አማካኝነት ፈተናቸውን መውሰዳቸውን ጠቁመዋል፡፡
#ኢዜአ
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍29🔥4🆒2👏1
በፈተና ወቅት የተፈፀሙ ጥሰቶች🙅♂️
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና እየተሰጠ በነበረበት ወቅት የተወሰኑ ተፈታኞች የፈተና አስተዳደር መመሪያ ድንጋጌ ጥሰቶች መፈፀማቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ገልፀዋል።
ጥሰቶቹ በአይነትና በመጠን ቢለያዩም በሁሉም ክልሎች ባሉ የፈተና ማዕከላት መፈፀማቸውን ሚኒስትሩ አረጋግጠዋል።
ተፈታኞች የሞባይል ስልክ፣ ላይተር፣ አደንዛዥ ዕፅ፣ ካናቢስ፣ የሞባይል ቻርጀር፣ ጥይት፣ ፍላሽ ዲስክ፣ ሲጋራ፣ ክብሪት፣ ጫት እንዲሁም ለሌላ ሰው ለመፈተን ሲሞክሩ በፍተሻ ወቅት መያዛቸውን ጠቁመዋል፡፡
በቡድን ሆኖ ለመጮህ መሞከርና ኃይማኖታዊ ስርዓቶችን እናደርጋለን በሚል ምክንያት የመረበሽ ሁኔታም ማጋጠሙን አንስተዋል።
በአጠቃላይ 354 የሞባይል ስልክ በፍተሻ መያዙን የገለፁት ሚኒስትሩ፤ 154 ተፈታኞ ፈተና እንዲያቋርጡ የተደረገ ሲሆን ሙሉ በሙሉ ውጤታቸው ይሰረዛል ብለዋል።
12 ተማሪዎች የሌላ ተፈታኝ የግል ንብረት በመስረቅ ወይም በማበላሻት ሪፖርት እንደቀረበባቸውም ተገልጿል።
የተከለከሉ ነገሮችን በግቢ ውስጥ ወይም በመፈተኛ ክፍል ውስጥ ይዘው ወይም ሲጠቀሙ የተገኙ ተፈታኞችም በቀረበባቸው ሪፖርት መሠረት በከፍል ወይም ሙሉ በሙሉ ውጤታቸው እንደሚሰረዝ ሚኒስትሩ ገልፀዋል፡፡

🙉28👍15😱8💔5🔥2
በፈተና ወቅት ያጋጠመ ሕመም እና ወሊድ
😔በተለያዩ የመፈተኛ ማዕከላት የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ሕመም አጋጥሟቸው እንደነበረ ተሰምቷል። የአንድ ተፈታኝ ተማሪ ህይወትም በህመም ማለፉ ታውቋል።
በመፈተኛ ማዕከላት እያሉ አንድ ተፈታኝ የወባ ህመም፣ አንድ ተፈታኝ የመንፈስ ጭንቀት ህመም፣ ሁለት ተፈታኞች የአይን ህመም እና አንድ ተፈታኝ የትርፍ አንጀት ህመም አጋጥሟቸው እንደነበር ተገልጿል። በየማዕከላቱ የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ መደረጉን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል፡፡
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ከምፓስ ዳንኤል ኃይለማሪያም ፈይሳ የተባለ የግል ተፈታኝ ባደረበት የልብ ህመም ምክንያት ወደ ህክምና ተቋም ተወስዶ በመታከም ላይ እያለ ህይወቱ ማለፉን ሚኒስትሩ በመግለጫቸው አንስተዋል።
በርካታ በመፈተኛ ማዕከል የመውለድ አጋጣሚዎች የነበሩ ሲሆን፤ 44 ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ማዕከል ከገቡ በኃላ በተቋማቱ ድጋፍ በጤና ማዕከላት ወልደዋል፡፡ ፈተናውን በወሊድ ምክንያት ያቋረጡ ተማሪዎች በቀጣይ በመደበኛ ይፈተናሉ ተብሏል፡፡

💔30👍17😢15😱6
ገጠመኙ ሚያስቅም ሚያሳዝንም መሆን ይችላል, ፈጠራም ይፈቀዳል 😅
Challenge'ኡ 2:40 ሲል ያልቃል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙈17🔥4👍3🤩2😱1
Advanced Freshman
Challenge'ኡ ገጠመኝ ነዉ እንጂ normal comment ላይ like ስለበዛ አይደለም, ፈጠራም ይቻላል ✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍23👌6💯3
Forwarded from Ñăĥî ⨳⨳⨳
የማልረሳው ገጠመኝ ቢኖር አስተማሪው ላይ በር ተዘግቶ አስከፍቱልኝ ብሎ የለመነን ነገር 😅
Please react arguge 😊
Please react arguge 😊
😁70🥰8👍6😱6😢6🔥3👀2👌1
Forwarded from I'm not Alone
አንዱ ልጅ እኛጋ ከPhysics ፈተና መልስ እራት ለመብላት ወደ ምግብ አዳራሽ ገብቶ ከበላ በኋላ የያዘዉን sheet እዛው ትቶ ሰሀኑን ይዞ አይወጣም
🤣89👍14🙉2
ቀጣዩ እና የመጨረሻው ጥያቄ ከዚህ ቻናል ጋር የተያያዘ ነዉ
✅ ቀድመው ለመለሱ 2 ሰዎች የ25 ብር ካርድ
Edit የተደረገ መልስ አይቻልም
Edit የተደረገ መልስ አይቻልም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍23🔥6🫡6
edit ማድረግ አይቻልም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥13👍6😱3🙉2
አሸናፊዎች:- @Erx28 & Suzi
በየሳምንቱ እንደየ ሁኔታው ሽልማት ይዘጋጃል
ሁላችሁንም እናመሰግናለን እንወዳቿለን
ፈጣሪ ቀጣይ ዓመት ለፍሬሽማንነት ያብቃችሁ😊
@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏118👍14🥰9😘4❤🔥3😎3🤩2
ቤተሰብ ሰላም ብለናል ❤️
በ2015 የኢንትራንስ ተፈታኝ የነበረች እና በአሁኑ ሰዓት የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ next 2nd year🔨 የLaw department ተማሪ Rediet👩🎓,
💻 ዘንድሮ ኢንትራንስን ተፈትናችሁ ዉጤት እየጠበቃችሁ ላላችሁ natural እና social ተማሪዎች ምትላችሁ ነገር ይኖራል🎙
ዛሬ ማታ 2:00LT| ላይ ጠብቁን🙂
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
በ2015 የኢንትራንስ ተፈታኝ የነበረች እና በአሁኑ ሰዓት የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ next 2nd year
ዛሬ ማታ 2:00LT| ላይ ጠብቁን
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤🔥40👍21🙏13👀10🫡7👌5
▍
▍@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍40🙏15🥰9👏4