Advanced Freshman – Telegram
Advanced Freshman
27.4K subscribers
650 photos
9 videos
59 files
206 links
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::

📩Owner:- @Bekijum
Download Telegram
#NATIONAL_EXAM

💻ሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲዎች በመግባት ላይ ናቸው።

⭐️ሁለተኛው ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሐምሌ 9-11/ 2016 ዓ.ም በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ ይታወቃል።

ዩኒቨርሲቲዎቹ ለተፈታኞቹ አጠቃላይ ገለፃ ሐምሌ 8/2016 ዓ.ም እንደሚሰጡ ይጠበቃል።

በተያያዘ መረጃ፣ በትግራይ ክልል ሁለኛው ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 9-12/2016 ዓ.ም በመቐለ፣ ራያ፣ አዲግራት እና አክሱም ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል፡፡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍14🔥4🫡4👏3💔1🙉1
ቤተሰብ ሰላም ብለናል

💻Social ተማሪዎች exam ጨርሳችሁ እረፍት ላይ እንዳላችሁ ይታወቃል እናም ዉጤት እስኪመጣ በእረፍት ጊዜያችሁ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ placement እንዴት መሙላት እንዳለባችሁ እና የፈለጋችሁት ጊቢ እንዲደርሳቹሌሎችንም ሃሳቦች የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከሆነች 2nd year የLaw ተማሪ አንደበት ለእናንተ ምትላቹ ነገር ይኖራል በተለይ social ተማሪዎች ይጠቅማቿል::

Natural ተማሪዎች ፈተናችሁን በመረጋጋት ስሩ በቀጣይ ለናንተም ከብዙ top የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ሚጠቅማችሁን ነገሮች ሚያካፍሏቹ ይሆናል
💻

ዝግጁ ናችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍79🥰28🫡7❤‍🔥6😇6👏311
#NATIONAL_EXAM

💻ለሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች ዛሬ ዩኒቨርሲቲዎች አጠቃላይ ገለፃ ይሰጣሉ፡፡

የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና ከነገ ሐምሌ 9/ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በወረቀት እና በኦንላይን እንደሚሰጥ ይታወቃል።

ተፈታኞች ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ የገቡ ሲሆን፤ በዛሬው ዕለት በፈተናው ዲሲፕሊን ዙሪያ አጠቃላይ ገለፃ እየተደረገላቸው ነው፡፡

ምስል፦ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ

@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍24🆒4🙉2🔥1
💻ለ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን❤️

@ADVNCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏183🥰26👍13❤‍🔥10💯6😍32🔥2😎1
#NATIONAL_EXAM

ሁለተኛው ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን እየተሰጠ ይገኛል፡፡

በዛሬው የሁለተኛ ቀን ፈተና በጠዋቱ መርሐግብር የስኮላስቲክ አፕቲትዩድ ፈተና እና ከሰዓት የፊዚክስ ትምህርት ፈተና ሲሰጥ ዉሏል፡፡

ምስል፦ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ

@ADVANCED_FRESHMAN ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍22💔3🥰2👏2🏆2😍1
💻በonline እና በወረቀት የተሰጠው የዘንድሮ ብሔራዊ ፈተና ጥያቄዎች መለያየት በተማሪዎች ዉጤት ላይ ተፅእኖ ይኖረዋል ብላችሁ ታስባላችሁ ሀሳባችሁን comment
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍68💔8🤯5😭4👌1
😎 ዘንድሮ ኢንትራንስ ተፈትናችሁ የጨረሳቹ social እና natural ተማሪዎች ዛሬ ምንላችሁ ወሳኝ እና ጠቃሚ ነገር ይኖራል🎙 እንደምትጠቀሙበት ተስፋ እናደርጋለን😊

-| ዛሬ ማታ 1:30LT ላይ ጠብቁን
⭐️

@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍43🥰6🤝4🫡3🆒2😎2
🎆Natural ተማሪዎች welcome ብለናል 🦋የፈተና ሳምንት ቆይታችሁ አሪፍ እንደነበር እናምናለን❤️ exam እንዴት ነበር 😌
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥77👍22🎉18🥰13👌9🤩85🏆5👏1
@Advanced_freshman_ተፈታኞች_ልትሰሙት_ይገባል_.aac
7.1 MB
😀 ዘንድሮ ኢንትራንስ የተፈተናችሁ ተማሪዎች ልትሰሙት የሚገባ መልዕክት🎙

ዘንድሮ ለተፈተኑ ተማሪዎች share አርጉላቸው

💬ሀሳባችሁን እና ፖስት እንዲደረግላችሁ ምትፈልጉትን ነገር comment section ላይ ልታስቀምጡልን ትችላላችሁ 🙂


💻JOIN US 📨
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍23🥰18🙏9👌4🫡4❤‍🔥3👏3😎2😍1
ባጠቃላይ የ2016 ኢንትራንስ ፈተና እንዴት ነበር?
Anonymous Poll
21%
ከባድ
61%
መካከለኛ
18%
ቀላል
🙈34👌16👍14💔9🫡6❤‍🔥5😇5😱2
ቤተሰብ❤️ኢንትራንስ ስትጨርሱ ቀለል አላችሁ አ😅

ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ የካርድ ሽልማት ይኖረናል ቀለል ያለ challenge 😇

1ኛ- 100 ብር
2ኛ- 50 ብር

መልካም ቀን😊

@ADVANCED_FRESHMAN ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰91🔥14👍11🤩10🎉5❤‍🔥33
#MoE

ከሐምሌ 2-12/2016 ዓ.ም የተሰጠውን የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መጠናቀቅን በማስመልከት የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ዝርዝር መግለጫ ዛሬ እንደሚሰጡ ይጠበቃል፡፡

ዘንድሮ ከ700,000 በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተናን በኦንላይን እና በወረቀት ለመውሰድ መመዝገባቸው ይታወቃል፡፡

- በሁለት ዙር የተሰጠው ፈተና ምን ያህል ስኬታማ ነበር?
- ለመጀመሪያ ጊዜ በኦንላይን የተሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና ምን ልምድ ተገኘበት?
- የፀጥታ ችግር ባለባቸው የሀገሪቱ አካባቢዎች ለፈተና ያልተቀመጡ ተማሪዎች እጣ ፈንታ ምንድን ነው የሚሆነው?

በነዚህ እና ሌሎችም ጉዳዮች ላይ ሚኒስትሩ የሚያነሷቸውን ጉዳዮች ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል፡፡

@ADVANCED_FRESHMAN ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍35💔5🔥3🫡3🥰2
በሀገር አቀፍ ደረጃ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ ከተመዘገቡ 701,749 ተማሪዎች መካከል 684,205 ተማሪዎች ወይም 97.5% ፈተናውን መውሰዳቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ዛሬ በሰጡት መግለጫ ገልፀዋል፡፡ ቀሪዎቹ በተለያዩ ምክንያቶች ትምህርታቸውን ዘግይተው በመጀመራቸው ፈተናውን እንዳልወሰዱ ገልፀዋል፡፡

29,718 ተማሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰጠው የኦንላይን ፈተና አማካኝነት ፈተናቸውን መውሰዳቸውን ጠቁመዋል፡፡

#ኢዜአ

JOIN:
@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍29🔥4🆒2👏1
በፈተና ወቅት የተፈፀሙ ጥሰቶች🙅‍♂️

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና እየተሰጠ በነበረበት ወቅት የተወሰኑ ተፈታኞች የፈተና አስተዳደር መመሪያ ድንጋጌ ጥሰቶች መፈፀማቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ገልፀዋል።

ጥሰቶቹ በአይነትና በመጠን ቢለያዩም በሁሉም ክልሎች ባሉ የፈተና ማዕከላት መፈፀማቸውን ሚኒስትሩ አረጋግጠዋል።

ተፈታኞች የሞባይል ስልክ፣ ላይተር፣ አደንዛዥ ዕፅ፣ ካናቢስ፣ የሞባይል ቻርጀር፣ ጥይት፣ ፍላሽ ዲስክ፣ ሲጋራ፣ ክብሪት፣ ጫት እንዲሁም ለሌላ ሰው ለመፈተን ሲሞክሩ በፍተሻ ወቅት መያዛቸውን ጠቁመዋል፡፡

በቡድን ሆኖ ለመጮህ መሞከርና ኃይማኖታዊ ስርዓቶችን እናደርጋለን በሚል ምክንያት የመረበሽ ሁኔታም ማጋጠሙን አንስተዋል።

በአጠቃላይ 354
የሞባይል ስልክ በፍተሻ መያዙን የገለፁት ሚኒስትሩ፤ 154 ተፈታኞ ፈተና እንዲያቋርጡ የተደረገ ሲሆን ሙሉ በሙሉ ውጤታቸው ይሰረዛል ብለዋል።

12 ተማሪዎች የሌላ ተፈታኝ የግል ንብረት በመስረቅ ወይም በማበላሻት ሪፖርት እንደቀረበባቸውም ተገልጿል።

የተከለከሉ ነገሮችን በግቢ ውስጥ ወይም በመፈተኛ ክፍል ውስጥ ይዘው ወይም ሲጠቀሙ የተገኙ ተፈታኞችም በቀረበባቸው ሪፖርት መሠረት በከፍል ወይም ሙሉ በሙሉ ውጤታቸው እንደሚሰረዝ ሚኒስትሩ ገልፀዋል፡፡

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙉28👍15😱8💔5🔥2
በፈተና ወቅት ያጋጠመ ሕመም እና ወሊድ

😔በተለያዩ የመፈተኛ ማዕከላት የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ሕመም አጋጥሟቸው እንደነበረ ተሰምቷል። የአንድ ተፈታኝ ተማሪ ህይወትም በህመም ማለፉ ታውቋል።

በመፈተኛ ማዕከላት እያሉ አንድ ተፈታኝ የወባ ህመም፣ አንድ ተፈታኝ የመንፈስ ጭንቀት ህመም፣ ሁለት ተፈታኞች የአይን ህመም እና አንድ ተፈታኝ የትርፍ አንጀት ህመም አጋጥሟቸው እንደነበር ተገልጿል። በየማዕከላቱ የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ መደረጉን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል፡፡

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ከምፓስ ዳንኤል ኃይለማሪያም ፈይሳ የተባለ የግል ተፈታኝ ባደረበት የልብ ህመም ምክንያት ወደ ህክምና ተቋም ተወስዶ በመታከም ላይ እያለ ህይወቱ ማለፉን ሚኒስትሩ በመግለጫቸው አንስተዋል።

በርካታ በመፈተኛ ማዕከል የመውለድ አጋጣሚዎች የነበሩ ሲሆን፤ 44
ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ማዕከል ከገቡ በኃላ በተቋማቱ ድጋፍ በጤና ማዕከላት ወልደዋል፡፡ ፈተናውን በወሊድ ምክንያት ያቋረጡ ተማሪዎች በቀጣይ በመደበኛ ይፈተናሉ ተብሏል፡፡

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💔30👍17😢15😱6
#️⃣1ኛ challenge

➡️ከhighschool አንስቶ እስከ ኢንትራንስ የተፈተናቹበት ቀን ድረስ የገጠማችሁን አጭር ገጠመኝ comment አርጉ ::

🏆ብዙ reaction ላገኙ 2 comment ለእያንዳንዱ 50 ብር ተሸላሚ ይሆና

ገጠመኙ ሚያስቅም ሚያሳዝንም መሆን ይችላል, ፈጠራም ይፈቀዳል 😅

Challenge'ኡ 2:40 ሲል ያልቃል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙈17🔥4👍3🤩2😱1