Management ማኔጅመንት ✅
👨🏫 ማኔጅመንት በ faculty of Business and Economics ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በአዲሱ ስርአተ ትምህርት ፍሬሽማን ኮርስን ጨምሮ የ 4 አመት ትምህርት ነው።
👩🏫 ማኔንጅመንት ስትገቡ የምትማሯቸው ትምህርቶች mostly business ነክ around (60%) , Decision making ( 25%) እና ሌሎችም። ስለዚህ ወደ business አለም መግባት የሚፈልግ አንባቢ ተማሪ ይወጣዋል።
👩💼 ማኔጅመንት ስትማሩ የምታውቋቸው መሰረታዊ ነገሮች ፡
🌐 ከዚህ በፊት አክብደን ያየነውን የቢዝነሱን አለም በቀላሉ መረዳት እንችላለን።
🌐 የአንድ ድርጅት manager ስንሆን ወይም ደግሞ የራሳችንን ድርጅት ስናስተዳድር ፡
🌐 ድርጅቱን እንዴት በአግባቡ መምራት እንደምንችል ፡
🌐 ከ ደንበኞች ፍላጎት እና ጥያቄ ጋር መጣጣም የሚችል አገልግሎት እንዴት መስጠት እንደምንችል ፡
🌐 የምንመራውን ድርጅት እንዴት ትርፋማ ማድረግ እንደምንችል ፡
🌐 ሰራተኞቹን እንዴት በአግባቡ መምራት እንደምንችል
👩🎓 🎓 በ ማኔጅመንት የተመረቀ ሰው የት የት ቦታ ላይ መስራት ይችላል❓
#️⃣ በመንግስት ተቀጥራችሁ መስራት ከፈለጋችሁ በሁሉም የ Natural and Social Science ዘርፍ ከፍተኛ የስራ ዕድል አለው። ለምሳሌ ፡
👩💼 ባንክ💵 👨💻 አየር መንገድ✈️
👨💼 ጉምሩክ🌠 👩💻 ሲቪል ሰርቪስ🤝
🆎 ከመንግስት ድርጅቶች ውጭ ተቀጥራችሁ መስራት ብትፈልጉ
🔶 NGO- USAID, Save The Children.
🔶 Hotel Manager
🔶 Financial analyst
🔶 Business analyst
🔶 Financial director ወዘተ መሆን ትችላላችሁ።
➡️ በግላችሁ መንቀሳቀስ የሚያስችል capital ካላችሁ ደግሞ የትኛው business የት ቦታ ላይ apply እንደሚደረግ ተግባራዊ ዕውነታውን(pragmatism) ስለምትማሩ በቀላሉ ትርፋማ መሆን የሚያስችል የራሳችሁን ድርጅት ማንቀሳቀስ ትችላላችሁ።
🟠 ስለ ገቢው💸
😋 በሀገራች ካሉ የመንግስት እና የግል ሰራተኞች መካከል ማኔጀሮች ከፍተኛ የገቢ ምንጭ ካላቸው ተርታ የሚመደቡ ናቸው።
👨💼የትምህርቱ ክብደት/ቀላልነት🔵
በ ማኔጅመንት የትምህርት ዘርፍ ውስጥ የሚሰጡ አብዛሀኞቹ ኮርሶች ከ calculation ነፃ የሆኑ theory ስለሆኑ ፡ ማንበብ ብቻ ነው የሚጠይቁት።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
👨🏫 ማኔጅመንት በ faculty of Business and Economics ውስጥ የሚገኝ ሲሆን በአዲሱ ስርአተ ትምህርት ፍሬሽማን ኮርስን ጨምሮ የ 4 አመት ትምህርት ነው።
👩🏫 ማኔንጅመንት ስትገቡ የምትማሯቸው ትምህርቶች mostly business ነክ around (60%) , Decision making ( 25%) እና ሌሎችም። ስለዚህ ወደ business አለም መግባት የሚፈልግ አንባቢ ተማሪ ይወጣዋል።
👩💼 ማኔጅመንት ስትማሩ የምታውቋቸው መሰረታዊ ነገሮች ፡
👩💼 ባንክ
👨💼 ጉምሩክ
👨💼የትምህርቱ ክብደት/ቀላልነት
በ ማኔጅመንት የትምህርት ዘርፍ ውስጥ የሚሰጡ አብዛሀኞቹ ኮርሶች ከ calculation ነፃ የሆኑ theory ስለሆኑ ፡ ማንበብ ብቻ ነው የሚጠይቁት።
በቀጣይ ስለ ምን ይሁን?
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍94👌15❤🔥6🔥5🥰5❤1
ይቀጥላል.....
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍104🥰9❤6👌4❤🔥2🔥2👏2🙏2😍2😎2🎉1
ስለ ዩኒቨርሲቲዎች መረጃ @Advanced_Freshman.pdf
1.4 MB
ስለ እያንዳንዱ ዮኒቨርሲቲ መገኛ አድራሻው የየአየር ሁኔታው ፤ በውስጡ የሚገኙ ካንፓሶች ብዛት ፤ የሚሰጡት ፊልድ ፤ ስለ ካፌ ምግብ ሁኔታ ፤ በሳምንት ውስጥ ካፌ የሚሰጡ ምግቦች ዝርዝር ስኬጁል ፤ ከካፌ ውጪ ስለሚገኙ ምግቦች እና ዋጋቸው ፤ ስለ ዶርም ምቹነት ፤ ስለ ግቢው ድንገተኛ ክሊኒክ ፤ ስለ ሽንት ቤት ፤ ስለ ውሃ እና መብራት ፤ በግቢው ስላለ ዕቃ ስርቆት፤ስለ ሃይማኖታዊ ተቋማት እና የመሳሰሉት ጥያቄዎች የሚመልስ ዝርዝር መረጃዎች ይዟል!
Placement ስትሞሉ ይጠቅማቿል: ለተማሪዎች share አርጓቸው
▍
▍@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍55🙏15🥰5❤🔥4👏2😍2❤1😱1
#ይመዝገቡ💻
👨💻 አምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንን ለሚያሳትፈው የኮዲንግ ስልጠና የኦንላይን ምዝገባ ተጀምሯል።
🟡 የፕሮግራሚንግ፣ ዳታ ሳይንስ እና አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ኮርሶች #ከክፍያ_ነፃ ለሚሰጥበት ስልጠና በኦንላይን የመመዝገቢያ ሊንክ በሳንይስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ይፋ ተደርጓል፡፡
ኦንላይን ይመዝገቡ 👇
https፡//www.ethiocoders.et/
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ኦንላይን ይመዝገቡ 👇
https፡//www.ethiocoders.et/
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍19🥰4🫡4❤2😍2
አናቆምም!🟠
ጥረትህን አይቶ ማንም አይገረምም፤ ውጤትህ አሪፍ ከሆነ ሰዎች ያደንቁሀል ካልሆነ ግን ይንቁሀል፤ አየህ ይቺ አለም ውጤትን እንጂ ጥረትን አትሸልምም።
ካቆምክ መውደቅህን አረጋግጠሀል፤ ከቀጠልክ ለማሸነፍ እየተቃረብክ ነው፤ እርግጠኛ የምሆንልህ ግን ይቺ አለም ያከበረቻቸው ሰዎች በሙሉ ጥረታቸውን ያላቆሙት ናቸው! ስለዚህ አናቆምም!💪
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ጥረትህን አይቶ ማንም አይገረምም፤ ውጤትህ አሪፍ ከሆነ ሰዎች ያደንቁሀል ካልሆነ ግን ይንቁሀል፤ አየህ ይቺ አለም ውጤትን እንጂ ጥረትን አትሸልምም።
ካቆምክ መውደቅህን አረጋግጠሀል፤ ከቀጠልክ ለማሸነፍ እየተቃረብክ ነው፤ እርግጠኛ የምሆንልህ ግን ይቺ አለም ያከበረቻቸው ሰዎች በሙሉ ጥረታቸውን ያላቆሙት ናቸው! ስለዚህ አናቆምም!💪
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍84🫡18🥰9🔥5⚡3😎3👌2
Advanced Freshman
ቆየት ያለ list ስለሆነ update ሊኖር ይቻላል!
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍31🥰9🙏6🫡6
ቆየት ያለ list ስለሆነ update ሊኖር ይቻላል!
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍42🥰9🔥2👏2🙉2
ከቆይታዎች በኋላ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሚያወጣውን የጠበቆች ፈተና ተፈትናችሁ ጠበቃ መሆን ትችላላችሁ።
ይቀጥላል.....
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍54🥰10🤩4🔥3🙏3❤1
ቆየት ያለ list ስለሆነ update ሊኖር ይቻላል!
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍19🔥7❤🔥5🫡5❤2
👩🏫 RADIOLOGY ምንድነው
የሚከተሉትን ጨምሮ በርካታ የተለያዩ የራዲዮሎጂ ልዩ ዓይነቶች አሉ ፡፡
ኤክስሬይ radionuclides አልትራሳውንድ የኤሌክትሮ ማግኔቲክ ጨረር
ለምሳሌ ፣ ጣልቃ ገብነት የራዲዮሎጂ ባለሙያ የቀዶ ጥገና አሰራርን ለመደገፍ የሕክምና ምስሎችን ሊጠቀም ይችላል ፡፡
ይህ ምስል የቀዶ ጥገና አሰራሮችን ደህንነቱ የተጠበቀ እና ወደ ፈጣን የማገገሚያ ጊዜያት ሊያመራ ይችላል ፡፡ ጣልቃ ገብነት ራዲዮሎጂስቶች በተለምዶ በቁልፍ ቀዳዳ ቀዶ ጥገና ላይ ይሰራሉ ፡፡
የቁልፍ ጉድጓድ ቀዶ ጥገና በትላልቅ ሰዎች ምትክ ትናንሽ ቁርጥራጮችን መሥራት እና ጥቃቅን ካሜራዎችን በመጠቀም በሰውነት ውስጥ ማየትን ያካትታል ፡፡
ምልክቶችን ለመቀነስ ወይም በአንዳንድ ሁኔታዎች ሁኔታውን ሙሉ በሙሉ ለመፈወስ ይረዳል ፡፡
ለምሳሌ የታካሚዎችን ደህንነት እና የውጤቱን ውጤታማነት ለማረጋገጥ በሕክምና ምስል ቴክኒካዊ ገጽታዎች ላይ ምክር መስጠት እና ማድረስ ይችላሉ ፡፡
አንዳንድ የህክምና የፊዚክስ ሊቃውንት እንዲሁ ተመራማሪዎች በመሆናቸው አዲስ የህክምና ቴክኖሎጂን በማዳበር ሚና ይጫወታሉ ፡፡ የሕክምና የፊዚክስ ሊቃውንት በዛሬው ጊዜ ሐኪሞች በተለምዶ የሚጠቀሙባቸውን እንደ ማግኔቲክ ድምፅ ማጉላት ምስል (ኤምአርአይ) ያሉ ብዙ መሣሪያዎችን አፍርተዋል ፡፡
👩🏫 RADIOLOGIST ኦች🙂 የት መስራት ይችላሉ❓
(ፒኤስኤ)
👩🏫 በ RADIOLOGY የሙያ ዘርፍ ላይ ብቁ እና ስኬታማ የሆነ ባለሙያ ምን ምን ሙያዊ ተግባራትን ያከናውናል❓
👩🏫 RADIOLOGY ከባድ ነው ወይስ ቀላል
👩🏫 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋
በዚህ ምንም አይታማም በጣም አሪፍ ክፍያ አለዉ :: በዛ ላይ በሰዓት ስለምትሰሩ ሌሎች የግል እና የመንግስት ሆስፒታሎች ላይ የመስራት እድላችሁ ከፍተኛ ነዉ ::ይህም የሆነበት ምክንያት ሀገራችን ብዙ radiologist ቢኖራትም ለትምህርት or በአጋጣሚ ዉጪ ሀገር ከወጡ በዛው ይቀራሉ coz ክፍያው ከኛ ሀገር ጋር አይገናኝም
ከማንኛውም ሌላ ድር ጣቢያ በበለጠ በእውነተኛ-ጊዜ እና በመስመር ላይ ካሳ ውሂብ አማካኝነት Salary.com ትክክለኛውን የካሳ ግብዎን እንዲወስኑ ያግዝዎታል።
በሜድስፔክ ዓመታዊ የሕክምና ማካካሻ ሪፖርት መሠረት ራዲዮሎጂ በሦስቱ ከፍተኛ ደመወዝ ከሚከፈላቸው የሕክምና ባለሙያዎች መካከል ቦታውን እንደያዘ ይቆያል ፡፡
ሌላው አያይዤ ምነግራችሁ ነገር ደግሞ ሁሉም ግቢዎች ይሄን department አያስተምሩም እስካሁን ባለን መረጃ
-አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ
-ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ
-ዋቻሞ ዩንቨርስቲ እና
-ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ላይ ነዉ ሚሰጠው ::
ነገር ግን google ላይ ሄዳችሁ ብጠይቁ ብዙ ዩንቨርስቲዎችን ይዘረዝራል😐 ለምሳሌ ሐረማያን አካቶ አይቻለው ::ነገር ግን እስከ ዛሬ ሐረማያ ዩንቨርስቲ አስተምሮ አያቅም, senior ተማሪዎችን መጠየቅ ትችላላችሁ:: ምናልባት ወደ ፊት ሊያስተምሩ ይችላሉ ::
ስለ ግቢዎች መረጃ Google ከመጠየቅ senior ተማሪዎችን መጠየቅ በጣም ይሻላል ::ለምን አልኩ መሰላችሁ አምና አንዱ ተማሪ software ስለሚፈልግ google ላይ search አርጎ.... ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ይሰጣል ብሎ ከች
ለማንኛውም senior ተማሪዎችን info መጠየቅ ከምንም በላይ ይጠቅማቿል::እኛም አስፈላጊዉን መረጃ እናደርሳቿለን🙌::
ይቀጥላል....
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍47❤4❤🔥4🥰2😍2🔥1👌1
" ተማሪዎችን አወዳድሬ ነው የምቀበለው " - አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
የራስ-ገዝ ዩኒቨርሰቲ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በራሱ ፖሊሲና መስፈርት ፤ ምዘናና የክፍያ ስርዓት ተማሪዎችን አወዳድሮ እንደሚቀበል አሳውቋል።
በመደበኛ፣ በማታና በርቀት በቅድመ ምረቃና በድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ አመልካቾች በቅርቡ ዝርዝር ማስታወቂያ እንደሚያወጣ ገልጿል።
ዝርዝር ማስታወቂያውን ተከታትለን እናሳውቃለን።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
የራስ-ገዝ ዩኒቨርሰቲ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በራሱ ፖሊሲና መስፈርት ፤ ምዘናና የክፍያ ስርዓት ተማሪዎችን አወዳድሮ እንደሚቀበል አሳውቋል።
በመደበኛ፣ በማታና በርቀት በቅድመ ምረቃና በድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ አመልካቾች በቅርቡ ዝርዝር ማስታወቂያ እንደሚያወጣ ገልጿል።
ዝርዝር ማስታወቂያውን ተከታትለን እናሳውቃለን።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😱18👍15💔7🔥5🤩3😎2❤1
👩⚕️ MEDICINE(ህክምና)👨⚕️
👨⚕️ ሐኪሞችም ሐኪሞች ተብለው የሚጠሩት, ህመምን እና ጉዳቶችን ጉዳት ይመረምራሉ. በስልጠናና ፍልስፍኖቻቸው ልዩነት ላይ በመመርኮዝ ያክማሉ።
👨⚕️ medicine የሚለው ቃል ህክምና ማለት ሲሆን በውስጡ ብዙ Branches ይዟል like Engineering የሰው ሊሆን ይችላል የእንስሳ...
🟡 ዶክተሮች ሁሉ ታካሚዎቻቸውን ለማከም የተለመዱ ዘዴዎችን ይጠቀማሉ-ለምሳሌ ኦስቴፓቴቲክ መድሐኒት (ኦስቲኦፓትስ) ዶክተሮች ሁሉን አቀፍ ሕክምናን የመከላከያ ክትትል እና የሰውነት ጡንቻ-አሠራር ስርዓት ላይ ያተኩራሉ. የመድሃኒት ሐኪሞች እንደ allopath ሊባሉ ይችላሉ. የትምህርት እና የፈቃድ መስፈርቶችን ጨምሮ ዶክተር ለመሆን ምን ማድረግ እንዳለብዎ, ምን ዓይነት ስልጠና እንደሚመርጡ ይማራሉ.
👨⚕️ በMedicine የተመረቀ አንድ ሰው DOCTOR ይባላል
👩🏫 በቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት ዓመት ትምህርት ነው ❓
🌐 ብዙ ሰዎች “ዶክተር ለመሆን ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል?” ብለው ይጠይቃሉ ፡፡ አንድ ሰው ዶክተር ለመሆን አስፈላጊ የሆኑትን ሁሉ ማጤን አለብን ፡፡
👨⚕️ በመጀመሪያ ፣ ለአራት ዓመት በሚቆየው የቅድመ ምረቃ መርሃ ግብር እንጀምራለን ፡፡ ምንም እንኳን የተወሰኑ ት /ቤቶች ለሶስት ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ ቅድመ-ህክምና መርሃ ግብሮችን የሚያካሂዱ ቢሆንም አማካይ አራት ዓመት ነው ፡፡
👨⚕️ በሁለተኛ ደረጃ ፣ የሕክምና ትምህርት ቤት መከታተል አለብዎት ፡፡ ለማጠናቀቅ ብዙ የህክምና ትምህርት ቤቶች ቢያንስ ከሶስት እስከ አራት ዓመት ይፈጃሉ ፡፡ ይህ ለአንዳንዶች መኖሪያን ሊያካትት ቢችልም ፣ ለሌሎች ግን መኖሪያን አያካትትም ፡፡
👨⚕️ በመጨረሻም ፣ ለማጠናቀቅ ከአመት እስከ ሶስት ዓመት የሚወስድ የነዋሪነት መርሃ ግብር ማጠናቀቅ አለብዎት ፡፡ የነዋሪነት መርሃግብር የምርመራውን እና ማዘዣን የሚያካትት ተግባራዊ ሐኪሙ ለህክምና ባለሙያው ያጋልጣል ፡፡
👨⚕️ በአጠቃላይ ዶክተር ለመሆን
ቢያንስ 10 ዓመት ያስፈልጋል።
🟡 ምሳሌ Medical Dr የሚማር ሰው ከዚህ ቀደም 7 አመት የሚወስድበት የነበረ ሲሆን 3 አመት ከተማረ ቡሀላ 4 አመት ጀምሮ የሚከፈለው ከንዘብ አለ።
👨⚕️ Medicine ለመቀላቀል በተመደብንበት ግቢ የሚዘጋጀውን መግቢያ ፈተና (coc) ውጤት ማሟላት ይጠበቅብናል።ነገር ግን ሁሉም ግቢዎች ላይ COC የለም ::እንደየ ግቢዎች ይለያያል ::
👨⚕️ Medicine የሚገባ ተማሪ ምን አይነት ዝንባሌ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል❓
👨⚕️ በጣም ምሁር መሆን አለበት በዛ ላይ entrance above 500 ማምጣት አለበት አሁን ላይ ማለት ነው ድሮማ 400 ነበር።
👨⚕️ ጨካኝ መሆንን ይሻል ጨካኝ ሌላኛውን አይደለም ምሳሌ ደም ሲያይ ከሚሮጥ ሰው ጋር ይከብዳል... ግን ይለመዳል 🍸 የኔ አስተሳሰብ ሁሉም ነገር በልምድ መምጣት እንደሚችል ነው!
🌐 በመጀመሪያ በዚህ ስራ እንዲሳካዎ
የሚረዱዎት ባህሪዎች ካለዎት ይፈልጉ። የእርስዎ ሥልጠና በዋናነት በሣይንስ ትምህርቶች ውስጥ የተካተተ ስለሆነ ለዚህ ርዕሰ ጉዳይ ጠንካራ ስልጣን ያስፈልግዎታል። ከዚህ በተጨማሪ ሥራዎን በጥሩ ሁኔታ ለማከናወን የሚያስችሏችሁ የግል ችሎታዎች የሆኑ የተወሰኑ ለስላሳ ክህሎቶች አስፈላጊ ናቸው። እርግጥ ነው ለሌሎች ሰዎች ስሜት ስሜታዊ መሆን አለበት. ጠንካራ የሪኮል አስተሳሰብ እና የችግር መፍታት ክህሎቶች እንዲሁም ጥሩ የአድማጭ እና የንግግር ችሎታዎች ከታካሚዎች እና ከሥራ ባልደረቦች ጋር ለመገናኘት ያስችልዎታል በተጨማሪም በደንብ የተደራጁና ዝርዝር ሁኔታዎችን የሚያመለክቱ መሆን አለባቸው።
👨⚕️ Medicine ላይ የሚሰጡት መሰረታዊ የሆኑት ኮርሶች በ አመዛኙ በ ላብራቶሪ የተደገፉ የ Biology እና የ Chemistry
👨⚕️ medicine የሚያጠና ተማሪ የሚማራቸው መሰረታዊ እና በዘላቂነት ሊረዳቸው የሚገባ ኮርሶች የትኞቹ ናቸው❓
Subjects you need
►A-levels (or equivalent) usually required.
►ChemistryBiology
►Useful to have
►Critical Thinking...
Hmmm🤔 🤔 🤔
►Human reproduction
►Research project in medicine
►core epidemiology
►Biochemistry
►body system
►molecules to disease
►Behavioral sciences
►Patients,doctors & society...
👨⚕️ የmedicine ምሩቅ የት የት ተቀጥሮ መስራት ይችላል ❓
💻 በዋነኝነት በመንግስትና የ ግል አጠቃላይ ሆስፒታሎች ጤና ጣቢያና ክሊኒኮች ውስጥ ተቀጥሮ ገቢ ማግኘት ይችላል።
🟢 የግል ክሊኒክ ከፍቶ መስራት ይቻላል።
🟢 ጤና ጣቢያ መስራት ይቻላል
🟢 ከትምህርት ሥራዎ በተጨማሪ በክልል ማሽከርከርን በመጠቀም ሰፋ ያለ ክሊኒክ ይሰጥዎታል. የሕፃናት ሕክምና, የእርግዝና እና የማህጸን ህክምና, የቤተሰብ መድኃኒት, ቀዶ ጥገና, የአስቸኳይ ህክምና እና የውስጥ ህክምናን ጨምሮ በተለያዩ የህክምና ክሊኒኮች ውስጥ ለመሥራት, ከህመምተኞች ጋር ስልጠና በመውሰድ ይሳተፉ።
👨⚕️ Medicine የስራ ዕድሉ እስከምን ድረስ ነው❔
👨⚕️ ስራ ላላገኝ እችላለሁ❓
🟡 ኢትዮጵያ ላይ የዶክተር እጥረት ቢኖርም እንደበፊቱ የት ነው ያላችሁት መባል እየተተወ ነው ያው CV አስገብቶ መቀጠር ይችላሉ። ሌላ እንደማንኛውም የጤና ተማሪ ከhospital,ጤና ጣቢያ ትሰራላችሁ።
👨⚕️ አመልካቾች ባዮሎጂ አጠቃላይ እና ኦርጋኒክ ኬሚስትሪ ሂሳብ እንግሊዝኛ እና ስታቲስቲክስን ጨምሮ በሳይንስ ኮሌጅ የቅድሚያ ኮሌጅ ትምህርቶች መፈፀም አለባቸው። ምንም እንኳን የተወሰኑ መመዘኛዎች በትምህርት ቤት ቢለያዩ አሜሪካን ሜዲካል አሶሼት (AMA) የ 4 ነጥብ ነጥብ 4 ደረጃ 4 ነጥብ እንዲገባ ይደረጋል (የአሜሪካ የሕክምና ማህበር ለህክምና ትምህርት ቤት መዘጋጀት). በተጨማሪም, አንድ ሰው በ Medical College Admissions Test (MCAT) ላይ በደንብ ማከናወን አለበት።
👨⚕️ የmedicine ትምህርት ቀላል ነው ወይስ ከባድ ❓
👨⚕️ BIO ጋር ተያያዥነትና ቅርርብ እንዳለው ለማንም ግልጽ ነው ስለዚህ ትምህርቱ ትኩረትና ግዜ ይጠይቃል ከዛ ውጪ ጠንክሮ ማንበብ ነው በይበልጥ በተለይ Biology & Chemistry ውጤታማ የሆነ ተማሪ ስኬታማ መሆን ይችላል።
👨⚕️ medicine በግል የት የት መማር እችላለው ❓
አንዳንድ Collages በግል መማር ይቻላል ግን ብዙም አልተለመደም
👨⚕️ የሚከፈላቸው ብር 😋 ይህ ነው አይባልም... ከ10,000-30,000 ከዚያም በላይ ነው።
👨⚕️ በተጨማሪ ጽሁፉ በተጨማሪ ኦስትሮፓቲክ የሕክምና መርሃግብር አመልካቾች ብዙዎቹ በዕድሜ ትላልቅ የሆኑ (25% የሚሆኑ እድሜያቸው 26 ወይም ከዚያ በላይ እድሜ ያላቸው ተማሪዎች) ናቸው💁♀💁♂. እነሱ የተለያየ ከሆነ የሥራ መስክ የመጡ ናቸው።
ይቀጥላል....
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
👩🏫 በቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት ዓመት ትምህርት ነው ❓
ቢያንስ 10 ዓመት ያስፈልጋል።
የሚረዱዎት ባህሪዎች ካለዎት ይፈልጉ። የእርስዎ ሥልጠና በዋናነት በሣይንስ ትምህርቶች ውስጥ የተካተተ ስለሆነ ለዚህ ርዕሰ ጉዳይ ጠንካራ ስልጣን ያስፈልግዎታል። ከዚህ በተጨማሪ ሥራዎን በጥሩ ሁኔታ ለማከናወን የሚያስችሏችሁ የግል ችሎታዎች የሆኑ የተወሰኑ ለስላሳ ክህሎቶች አስፈላጊ ናቸው። እርግጥ ነው ለሌሎች ሰዎች ስሜት ስሜታዊ መሆን አለበት. ጠንካራ የሪኮል አስተሳሰብ እና የችግር መፍታት ክህሎቶች እንዲሁም ጥሩ የአድማጭ እና የንግግር ችሎታዎች ከታካሚዎች እና ከሥራ ባልደረቦች ጋር ለመገናኘት ያስችልዎታል በተጨማሪም በደንብ የተደራጁና ዝርዝር ሁኔታዎችን የሚያመለክቱ መሆን አለባቸው።
Subjects you need
►A-levels (or equivalent) usually required.
►ChemistryBiology
►Useful to have
►Critical Thinking...
Hmmm
►Human reproduction
►Research project in medicine
►core epidemiology
►Biochemistry
►body system
►molecules to disease
►Behavioral sciences
►Patients,doctors & society...
አንዳንድ Collages በግል መማር ይቻላል ግን ብዙም አልተለመደም
ይቀጥላል....
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍76🙈5🥰4🔥3😱3🙏3❤2
ሰላም ቤተሰብ ❤️
የእረፍት ጊዜያችሁን ግን በምን እያሳለፋቹ ነዉ❔
የእረፍት ጊዜያችሁን ግን በምን እያሳለፋቹ ነዉ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤷♂50👌8😎6😇5🔥4🌚3👨💻2
#Reposted
🟡 ከትንሽ ጊዜ በኃላ ዩኒቨርስቲ ምርጫ እንድትሞሉ ትጠየቃላቹ፡፡ አምና ውጤት ከመጣ በኃላ በድጋሚ ዩኒቨርስቲ ምርጫቸውን እንዲያስተካከሉ እድል ተሰቶዋቸው ነበር ፤አዲስ ነገር ካለ ምናሳዉቃቹ ይሆናል፡፡
🔶 ዩኒቨርስቲ ለዓመታት የምትቆዩበት ስለሆነ ፤ ዩኒቨርስቲ ስትመርጡ እነዚህን ማወቅ አለባቹ:
1️⃣ . የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲዎች የምትፈልጉት field/department እንደሚሰጡ ማወቅ አለባቹ ይሄ ዋነኛው ነው። መማር የምትፈልጉትን field/department ካልወሰናቹ ካሁኑ shortlist አድርጓቸው፡፡
2️⃣ . ስለዩኒቨርስቲው ትምህርት ጥራት በተለይ እናንተ መማር የምትፈልጉት field/department በደንብ አጣሩ፡፡
3️⃣ . የምትመርጧቸውን ዩኒቨርስቲዎች እና ከተማውን youtube ላይ እዩ ፤ እዛ ዩኒቨርስቲው ውስጥ የሚማር ተማሪ ሰው በሰው ጠይቁ፡፡ ዩኒቨርስቲ የሚማሩ ወንድም / እህት ካላቹ ከእነሱ ጋር High school አብረው የተማሩ ሌላ ጊቢ የደረሳቸው ተማሪዎች ስለሚኖሩ እነሱ ሊያጠያይቁላቹ ይችላሉ፡፡
4️⃣ . እንደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ (AAU) በጣም ሀሪፍ የሚባሉ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በጣም ተፈላጊ የሆኑ department እንደ Medicine, Software Engineering መግባት በጣም ከባድ ነው፡፡ ውጤት በደንብ ካልሰራቹ በስተቀር በጣም ተፈላጊ የሆነ department የማግኘታቹ እድል ጠባብ ነው ፤ ስለዚህ የመጀመሪያ ምርጫቹ ያልሆነ department ውስጥ ልትመደቡ ትችላላቹ፡፡
5️⃣ . ዩኒቨርስቲ ምርጫ ስትሞሉ ከክፍል ጓደኞቻቹ ወይም ዩኒቨርስቲ ከሚማር ወንድም/እህታቹ ጋር አብሯቹ ሙሉ። የምትሞሉት ዩኒቨርስቲ እንደየፍላጎታቹ እና እንደምታገኙት ውጤት ሊለያይ ይችላል። ግን አብሯቹ ያሉት ጓደኞቻቹ ወይም ወንድም/እህታቹ ስለ አንዳንድ ዩኒቨርስቲ መረጃ ሊኖራቸው ይችላል፡፡
6️⃣ . የምትመርጧቸው ዩኒቨርስቲ ከከተማቹ ውጪ ከሆነ ፤ ስለከተማው ደህንነት እና ጸጥታ መረጃ አሰባስቡ፡፡
7️⃣ . ዩኒቨርስቲው ያለበት ከተማ አየር ጸባይ ከግምት ውስጥ አስገቡ። አንዳንድ ተማሪዎች በጣም ሞቃታማ ቦታ ለዓመታት መኖር ሊያስቸግራቸው ይችላል!
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍40👌3❤🔥2🥰2🙏2❤1
👩🏫 ECONOMICS💸
💸 ኢኮኖሚክስ እያደገ የመጣ ኢኮኖሚ የእያንዳንዱ ህዝብ ኩራት ነው ፡፡ ስለሆነም በዚህ ኢንዱስትሪ ውስጥ በትክክል ማግኘት የተሻሉ አዕምሮዎችን እና እጆችን ማምጣት ያካትታል ፡፡
🏷️ ኢኮኖሚክስ የሀብት ማምረት እና ማሰራጨት ተግባራዊ እና ቲዎሪያዊ ሳይንስ ነው እሱ በሸቀጦች እና አገልግሎቶች ምርት ፣ ግዥ እና ሽያጭ ስርዓት ዙሪያ የተመሠረተ ነው ፡፡
🏷️ ይህ ብዙውን ጊዜ ነገ ኢኮኖሚውን መልሕቅ ከሚሰጡት አዕምሮዎች ከሚያሠለጥነው የትምህርት ዘርፍ ይጀምራል ፡፡ በዚህ ምክንያት ብዙ ትምህርት ቤቶች ስለ ኢኮኖሚክስ ደረጃቸውን አሻሽለዋል ፡፡
👩🏫 ECONOMIST ማነው❓
🏷️ አንድ ኢኮኖሚስት በማኅበራዊ ሳይንስ ሥነ-ምግባራዊ ሥነ-ምግባራዊ ልምምድ የሚያደርግ ግለሰብ ነው።
🏷️ ኢኮኖሚስቶች ብዙውን ጊዜ የአንድን አገር እድገት በተለያዩ መንገዶች ስለሚመሩ ንድፈ ሐሳቦች እና መሠረታዊ ነገሮች ያዘጋጃሉ እንዲሁም ይጽፋሉ ፡፡
🏷️ በዚህ ሙያዎች ውስጥ ብዙውን ጊዜ በአጠቃላይ ከሚታወቁ የፍልስፍና ንድፈ ሃሳቦች እስከ ማክሮ ኢኮኖሚያዊ ትንተና እና ጥቃቅን ኢኮኖሚያዊ ትንተና የሚይዙ ምስማሮች አሉ ፡፡ በተጨማሪም የፋይናንስ መግለጫ ትንተና ፣ ትንታኔያዊ ዘዴዎችን የሚያካትት ውሎ አድሮ ሌሎች ሞዴሎችን ከበስተጀርባ ማዳበር ይጀምራል ፡፡
🏷️ እንደ ኢኮኖሚስት በአንድ ጊዜ በሁለት የተለያዩ የኢንዱስትሪ ቅርንጫፎች ውስጥ በአንድ ጊዜ መሥራት ይችላሉ። ከሁሉም በላይ - ትንበያዎን እና ትንታኔዎን በዋና ችሎታዎ እንዴት ማድረግ እንደሚችሉ መማር ያስፈልግዎታል።
🏷️ የኤኮኖሚስቶች ግዴታ ሌላው አስፈላጊ ቦታ በስታትስቲክስ ትንተና ፣ በሂሳብ እንዲሁም በኮምፒዩተር ፕሮግራም ውስጥ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም መረጃን በመገምገም ላይ የተመሠረተ ነው ፡፡
🔨 እንደ ሕግ እና ሕክምና ያሉ ከተደነገጉ ሙያዎች በተቃራኒው ፣ እንደ ኢኮኖሚስት ፈቃድ አያስፈልግዎትም ፡፡ ቢሆንም ፣ መያዝ ያስፈልግዎታል በሂሳብ ውስጥ አንድ ዲግሪ ወይም እስታቲስቲክስ እና በመቀጠል በኢኮኖሚክስ ውስጥ የፒ.ዲ.ዲ.
🏷️ ስለዚህ ሥራዎን ለመጀመር በዓለም ላይ ካሉ እጅግ በጣም ኢኮኖሚያዊ ትምህርት ቤቶችን ዝርዝር ውስጥ መምረጥ ይችላሉ።
👩🏫እኔ ስኬታማ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ መሆን የምችለው እንዴት ነው❔
🏷️ ራስዎን ሲያዳብሩ እንዲሁም በአስተማሪዎች እና በፕሮግራሞች ላይ ብድር ሲያገኙ የተሳካ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ መሆን ይችላሉ ፡፡
👩🏫 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❕
አብዛኛዎቹ የኢኮኖሚክስ ዲግሪዎች ለሦስት ወይም ለአራት ዓመታት የሚቆዩ ሲሆን በዋነኝነት የሚሠጡት በንግግሮች በሴሚናሮች ነው ፡፡
👩🏫ECONOMISTS ተፈላጊነት አላቸው❓
🏷️ በእርግጥ ፣ ኢኮኖሚስቶች ተፈላጊ ናቸው እናም በመጨረሻም እንደዚያው ይቆያሉ።
👩🏫በECONOMICS ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔❔
🏷️ በኢኮኖሚክስ ዲግሪ ሥራ ማግኘት ቀላል ነው?
የለም ፣ በጣም ቀላል አይደለም ፡፡ ይህ እውነት ሊሆን ቢችልም ፣ ሥራ የማግኘት ዕድልም እንዲሁ አይቀንሰውም ፡፡
👩🏫 ECONOMICS ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔❓
🏷️ ከባድ ነው ወይም ቀላል የሚለውን ሁሌም እንደምንለው ተምረን አ ላ የ ነ ው ም 🙄 🙃 🙂 ባንልም ት/ት ከተባለ ሁሉንም focus እስካላደረግን ድረስ ይከብዱናል ሀ ሲባል የሚከብድ ት/ት የለም 😏 እራሳችን ካላከበድነው ድረስ ፖ ሲባል ደግሞ ውጤታማ ለመሆን አስተማሪ የሚያስተምረውን በደንብ ማዳመጥና የሚሰጡትን courses መከታተል, ከሚያውቁ ሠዎች መጠየቅና ራስን ማሳመን ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው።
በሌላ በኩል የቢኤ ኢኮኖሚክስ ተማሪዎች የበለጠ የጥራት ዘዴዎችን ስለሚጠቀሙ ብዙ ሂሳብ እንዲጠቀሙ አይገደዱም ፡፡
💠 ምንም እንኳን የተለያዩ የኢኮኖሚክስ ንዑስ ክፍሎች ቢኖሩም ፣ ሁለቱ ዋና ዋና የጥናት መስኮች የማይክሮ ኢኮኖሚክስ እና ማክሮ ኢኮኖሚክስ ናቸው ፡፡
የማይክሮ ኢኮኖሚክስ በግለሰቦች እና በኢንዱስትሪዎች መካከል ያለው ተለዋዋጭ ጥናት ነው ፣ ስለ አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚክስ ስነ-ስርዓት የበለጠ የተጠና ጥናት ነው ፣ ይህም የአንድ አጠቃላይ ገበያ ወይም ሀገር የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ጥናት ነው።
👩🏫 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋 ❔
🏷️ አንድ ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል።
ኢኮኖሚስቶች ብዙ ገንዘብ ያገኛሉ
🏷️ አዎ አርገውታል. በተለይም ፣ ኢኮኖሚስ😋
👩🏫 እንዴት ECONOMIST እሆናለሁ❓
🏷️ ኢኮኖሚክስ ለማጥናት ከወሰኑ እና ከዚያ በኋላ በመስክ ውስጥ የሙያ መስክን ለመከታተል ከወሰኑ በኋላ ፣ በመጨረሻም ወደ እርስዎ የሚመራ መመሪያ ያስፈልግዎታል ፡፡
🏷️ እንደ አረንጓዴ መስክ ፣ ኢኮኖሚስቶች ብዙውን ጊዜ የተወሰኑ የሥልጠና ደረጃዎችን ይለማመዳሉ። ስለሆነም እኛ አራት የሚያካትቱ አራት ደረጃዎች አድርገናል ፡፡
ደረጃ ➊ የባችለር ዲግሪ ያግኙ
በኢኮኖሚ መስክ ውስጥ አንድ ሥራ ለመጀመር እንኳን በመጀመሪያ የመጀመሪያ ዲግሪ (ኢኮኖሚክስ) ደረጃ ወደ ኢኮኖሚክስ ውስጥ ለመግባት ብቁ መሆን አለብዎት ፡፡
በዚህ ደረጃ ፣ ስለ ኢኮኖሚክስ መሰረታዊ ፅንሰ-ሀሳብ መማር ይጀምራሉ። በገንዘብ ትንተና ላይ በአጠቃላይ የተወሰኑ ተለዋዋጭ ስርዓተ-ጥለቶችን እና ፅንሰ-ሀሳቦችን ያስተዋውቁዎታል።
ደረጃ ➋ የመምህርዎን ፕሮግራም ያጠናቅቁ
በእርግጥ የባችለር ፕሮግራምዎ ከተጠናቀቀ በኋላ ወዲያውኑ የጌታውን ፕሮግራም መከታተል ያስፈልግዎታል ፡፡ ምክንያቱም የማስተርስ ፕሮግራም በተጨማሪም የምርምር ግኝቶችን ለማካሄድ እና ለማተም እድሉን በሚሰጥዎ በርእሰ ጉዳይ ላይ ያለዎትን እውቀት ያጠናክራል።
ደረጃ ➌ የፒ.ዲ.ኤፍ. ፕሮግራም ያጠናቅቁ
ብዙውን ጊዜ ፣ ፒኤችዲ ዲግሪ በማይኖርዎት ጊዜ ትክክለኛ ደንበኞችን መሰብሰብ ያቅታዎታል ፡፡
በኤኮኖሚክስ ውስጥ የፒ.ዲ. ዲግሪዎች አብዛኛውን ጊዜ የአካዴሚያዊ ግኝትዎ ከፍተኛ ደረጃዎች ናቸው ፣ ስለሆነም ያንን ዲግሪ ለማጠናቀቅ ማቀድ አለብዎት።
ምናልባት ፣ በዓለም ላይ ካሉ አንዳንድ ኢኮኖሚያዊ ት / ቤቶች አንዳንዶቹ ክፍት መስኮት እንዲሰጡዎት ከእይታ ውጭ አይደሉም።
ደረጃ ➍ ማረጋገጫዎችን ይገንቡ
እንደ ኢኮኖሚክስ ባሉ የሙያ ጎዳናዎች ውስጥ ፣ ብዙ የምስክር ወረቀቶች ሲያገኙ የመገለል እድሉ ከፍ ያለ ነው ፡፡
ጥያቄዎችን መጠየቅ እንደፈለጉ በመሰረታዊነት እነዚህ ዕድሎች በእይታ ውስጥ ናቸው ፡፡
በኢኮኖሚክስ ውስጥ የበለጠ በተማሩ እና በተተገበሩበት ጊዜ ገቢዎ በተመሳሳይ ይጨምራል ፡፡
ብዙውን ጊዜ በተለያዩ ድርጅቶች የሚመረጡ ስለሆኑ ኢኮኖሚስቶች ሥራ ፍለጋ ሲፈልጉ አልፎ አልፎ ያገቸዋል ፡፡ በእርግጥ ይህ ማለት በተለያዩ ተቋሞቻቸው ውስጥ በደንብ የሰለጠኑ ናቸው ማለት ነው ፡፡
ይቀጥላል.....
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
👩🏫 ECONOMIST ማነው❓
👩🏫እኔ ስኬታማ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ መሆን የምችለው እንዴት ነው
👩🏫 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው
አብዛኛዎቹ የኢኮኖሚክስ ዲግሪዎች ለሦስት ወይም ለአራት ዓመታት የሚቆዩ ሲሆን በዋነኝነት የሚሠጡት በንግግሮች በሴሚናሮች ነው ፡፡
👩🏫ECONOMISTS ተፈላጊነት አላቸው❓
👩🏫በECONOMICS ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔❔
የለም ፣ በጣም ቀላል አይደለም ፡፡ ይህ እውነት ሊሆን ቢችልም ፣ ሥራ የማግኘት ዕድልም እንዲሁ አይቀንሰውም ፡፡
👩🏫 ECONOMICS ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔❓
በሌላ በኩል የቢኤ ኢኮኖሚክስ ተማሪዎች የበለጠ የጥራት ዘዴዎችን ስለሚጠቀሙ ብዙ ሂሳብ እንዲጠቀሙ አይገደዱም ፡፡
የማይክሮ ኢኮኖሚክስ በግለሰቦች እና በኢንዱስትሪዎች መካከል ያለው ተለዋዋጭ ጥናት ነው ፣ ስለ አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚክስ ስነ-ስርዓት የበለጠ የተጠና ጥናት ነው ፣ ይህም የአንድ አጠቃላይ ገበያ ወይም ሀገር የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ጥናት ነው።
👩🏫 ገቢውስ ምን ያክል ነው
ኢኮኖሚስቶች ብዙ ገንዘብ ያገኛሉ
👩🏫 እንዴት ECONOMIST እሆናለሁ❓
ደረጃ ➊ የባችለር ዲግሪ ያግኙ
በኢኮኖሚ መስክ ውስጥ አንድ ሥራ ለመጀመር እንኳን በመጀመሪያ የመጀመሪያ ዲግሪ (ኢኮኖሚክስ) ደረጃ ወደ ኢኮኖሚክስ ውስጥ ለመግባት ብቁ መሆን አለብዎት ፡፡
በዚህ ደረጃ ፣ ስለ ኢኮኖሚክስ መሰረታዊ ፅንሰ-ሀሳብ መማር ይጀምራሉ። በገንዘብ ትንተና ላይ በአጠቃላይ የተወሰኑ ተለዋዋጭ ስርዓተ-ጥለቶችን እና ፅንሰ-ሀሳቦችን ያስተዋውቁዎታል።
ደረጃ ➋ የመምህርዎን ፕሮግራም ያጠናቅቁ
በእርግጥ የባችለር ፕሮግራምዎ ከተጠናቀቀ በኋላ ወዲያውኑ የጌታውን ፕሮግራም መከታተል ያስፈልግዎታል ፡፡ ምክንያቱም የማስተርስ ፕሮግራም በተጨማሪም የምርምር ግኝቶችን ለማካሄድ እና ለማተም እድሉን በሚሰጥዎ በርእሰ ጉዳይ ላይ ያለዎትን እውቀት ያጠናክራል።
ደረጃ ➌ የፒ.ዲ.ኤፍ. ፕሮግራም ያጠናቅቁ
ብዙውን ጊዜ ፣ ፒኤችዲ ዲግሪ በማይኖርዎት ጊዜ ትክክለኛ ደንበኞችን መሰብሰብ ያቅታዎታል ፡፡
በኤኮኖሚክስ ውስጥ የፒ.ዲ. ዲግሪዎች አብዛኛውን ጊዜ የአካዴሚያዊ ግኝትዎ ከፍተኛ ደረጃዎች ናቸው ፣ ስለሆነም ያንን ዲግሪ ለማጠናቀቅ ማቀድ አለብዎት።
ምናልባት ፣ በዓለም ላይ ካሉ አንዳንድ ኢኮኖሚያዊ ት / ቤቶች አንዳንዶቹ ክፍት መስኮት እንዲሰጡዎት ከእይታ ውጭ አይደሉም።
ደረጃ ➍ ማረጋገጫዎችን ይገንቡ
እንደ ኢኮኖሚክስ ባሉ የሙያ ጎዳናዎች ውስጥ ፣ ብዙ የምስክር ወረቀቶች ሲያገኙ የመገለል እድሉ ከፍ ያለ ነው ፡፡
ጥያቄዎችን መጠየቅ እንደፈለጉ በመሰረታዊነት እነዚህ ዕድሎች በእይታ ውስጥ ናቸው ፡፡
በኢኮኖሚክስ ውስጥ የበለጠ በተማሩ እና በተተገበሩበት ጊዜ ገቢዎ በተመሳሳይ ይጨምራል ፡፡
ብዙውን ጊዜ በተለያዩ ድርጅቶች የሚመረጡ ስለሆኑ ኢኮኖሚስቶች ሥራ ፍለጋ ሲፈልጉ አልፎ አልፎ ያገቸዋል ፡፡ በእርግጥ ይህ ማለት በተለያዩ ተቋሞቻቸው ውስጥ በደንብ የሰለጠኑ ናቸው ማለት ነው ፡፡
ይቀጥላል.....
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍53🥰3❤🔥2🙏1
JOURNALISM 🎙
🟡 የ journalism ትምህርት ማለት በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ያሉትን መሰረታዊ መርሆዎች ፣ ችሎታዎች እና ልምዶች ለማስተማር የተዘጋጀ የትምህርት መርሃ ግብር ነው🙂 ።ይህ ትምህርት ተማሪዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ለስኬት አስፈላጊ የሆኑትን መሰረታዊ ችሎታዎችን እንዲያዳብሩ እና ለሙያ ዝግጁ እንዲሆኑ ይረዳቸዋል።
🎙 ትምህርቱ ምን ኮርሶችን ያካትታል❔
🎙 የጋዜጠኝነት መርሆዎች፡- ይህ ኮርስ ጋዜጠኝነትን ለመረዳት አስፈላጊ የሆኑትን መሰረታዊ መርሆዎች፣ ታሪክ፣ እና ትክክለኛ የጋዜጠኝነት ልምዶችን ያስተምራል።
🎙 የዜና ሪፖርታጅ፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች ዜናዎችን በትክክል እና በተጨባጭ እንዴት እንደሚሰበስቡ፣ እንደሚጽፉ እና እንደሚያቀርቡ ያስተምራል።
🎙 የምርምር ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ በጥልቀት በመመርመር እና በማረጋገጥ ላይ ያተኩራል። ተማሪዎች ውስብስብ ጉዳዮችን ለማጥናት እና ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ያስፈልጋቸውን ችሎታዎች ይማራሉ።
🎙 የጋዜጠኝነት ህግ እና ሥነምግባር፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ያለውን ህግ እና ሥነምግባር እንዲረዱ ያስችላቸዋል።
🎙 የጋዜጠኝነት እና የህዝብ ግንኙነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች የጋዜጠኝነትን እና የህዝብ ግንኙነትን አጠቃላይ ግንኙነት እንዲረዱ ያስችላቸዋል።
🎓 በተጨማሪም በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ልዩ ሙያዎችን የሚያቀርቡ ኮርሶችን ይሰጣሉ፣ እንደ፦
🎙 የቴሌቪዥን ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች ለቴሌቪዥን ዜናዎች ሪፖርታጅ እንዴት እንደሚሰሩ ያስተምራል።
🎙 የሬዲዮ ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች ለሬዲዮ ዜናዎች ሪፖርታጅ እንዴት እንደሚሰሩ ያስተምራል።
🎙 የዲጂታል ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች በዲጂታል መድረኮች ላይ ዜናዎችን እንዴት እንደሚያቀርቡ ያስተምራል።
🎙 የፎቶ ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች በፎቶግራፍ በኩል ዜናዎችን እንዴት እንደሚያቀርቡ ያስተምራል።
ግቢ ላይ ምን ያህል ዓመት ይወስዳል❓
Journalism ተምሮ ለመጨረስ ከ3-4 ዓመታት ይፈጃል
Graduate ካረኩ ቦኃላስ❔
🎙 በJournalism ትምህርት graduate ካደረጋችሁ በኃላ የቴሌቪዥን, የሬድዮ እና ሌሎች የሕዝብ ግንኙነት ላይ ተቀጥራችሁ መስራት ትችላላችሁ🍸
ክፍያዉስ እንዴት ነዉ😋 ❔
💸 ክፍያው እንደ ተቋሙ ይለያያል:: ለምሳሌ:ለማጣራት እንደሞከርነው, ETV ላይ ሚሰሩ ጋዜጠኞች ከ30,000-40,000 ብር ይከፈላቸዋል🙂
የት የት ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ይሰጣል❓
👨💼 በኢትዮጵያ ውስጥ የ journalism ትምህርት በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች ይሰጣል። አዲስ አበባ, ሐዋሳ, ባህርዳር, ዲላ ዩኒቨርሲቲዎች ዋና ዋናዎቹ ናቸው ::
💻 የ journalism ትምህርት በኢትዮጵያ በአዎንታዊ አቅጣጫ እየተንቀሳቀሰ ነው። በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ልዩ ትምህርት እየሰጡ ናቸው፣ እና በተማሪዎች መካከል ለጋዜጠኝነት ፍላጎት እየጨመረ ነው።
👨💼 በኢትዮጵያ ውስጥ የ journalism ትምህርት በተማሪዎች ላይ ትልቅ ተጽዕኖ እያሳደረ ነው። ተማሪዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ስኬታማ ለመሆን አስፈላጊ የሆኑትን ችሎታዎች እያዳበሩ እና ለሙያ ዝግጁ እየሆኑ ናቸው። በተጨማሪም፣ የ journalism ትምህርት በኢትዮጵያ ውስጥ ለዴሞክራሲ እና ለነፃነት መስፋፋት አስተዋጽኦ ያደርጋል።
ይቀጥላል....
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ግቢ ላይ ምን ያህል ዓመት ይወስዳል
Journalism ተምሮ ለመጨረስ ከ3-4 ዓመታት ይፈጃል
Graduate ካረኩ ቦኃላስ
ክፍያዉስ እንዴት ነዉ
የት የት ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ይሰጣል
ይቀጥላል....
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍63🥰5❤🔥4👌4🔥3😍2
የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ፈተና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመፈተን ሄዶ ጭንቅላቱን በፖሊስ በመመታቱ ህይወቱ ያለፈው ተማሪ ጉዳይ😔
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በጉዳዩ ዙርያ መረጃ እንደሌለው ለመሰረት ሚድያ ተናግሯል :: ተማሪ ያሬድ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ፈተና ለመፈተን እንደጓደኞቹ ሁሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመድቦ ነበር ።
በወቅቱ በተማሪዎች መሀል ግርግር/ረብሻ ቢጤ ሲነሳ እና ፖሊስ ሲመጣ ይበተናሉ፣ ፖሊስም ያገኘውን በያዘው ቆመጥ ይመታል። በዚህ ወቅት ያሬድ ጭንቅላቱን ይመታል፣ ፈተናውን ጨርሶ ወደ ቤቱ ከገባ በኋላ ግን እራሴን አመመኝ ማለት ጀመረ።
"ፓራሲታሞል ተሰጠው፣ ያለፈው ቅዳሜ ሳምንት ደግሞ ወደ ህክምና ሄደ፣ እሑድ ዕለት ግን ደም ወደ ጭንቅላቱ ውስጥ ፈሶ ስለነበር ህይወቱ አልፏል" ብለው ለመሰረት ሚድያ ቃላቸውን የሰጡ ሁለት የቤተሰብ ወዳጅ እና ጎረቤት ናቸው።
"ያሬድ ያለፈው ሰኞ (የዛሬ ሳምንት) ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ተቀብራል። ጎፋ መብራት ኃይል አካባቢ ኗሪ ናቸው፣ ሞቱ ለቤተሰብ እሳት ሆኖባቸዋል" ብለው ምንጮች ለመሰረት ሚድያ መረጃ ሰጥተዋል።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለመሰረት ሚድያ ማምሻውን በሰጡት መረጃ የዚህ ድርጊት መረጃ በኮሚሽኑ የለም።
"ተጎጂ ቤተሰቦች በነገው እለት መጥተው ወንጀል ምርመራ ቢሮ ማመልከት ይች
ላሉ" ብለው ተናግረዋል። #መሰረትሚድያ
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በጉዳዩ ዙርያ መረጃ እንደሌለው ለመሰረት ሚድያ ተናግሯል :: ተማሪ ያሬድ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ፈተና ለመፈተን እንደጓደኞቹ ሁሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመድቦ ነበር ።
በወቅቱ በተማሪዎች መሀል ግርግር/ረብሻ ቢጤ ሲነሳ እና ፖሊስ ሲመጣ ይበተናሉ፣ ፖሊስም ያገኘውን በያዘው ቆመጥ ይመታል። በዚህ ወቅት ያሬድ ጭንቅላቱን ይመታል፣ ፈተናውን ጨርሶ ወደ ቤቱ ከገባ በኋላ ግን እራሴን አመመኝ ማለት ጀመረ።
"ፓራሲታሞል ተሰጠው፣ ያለፈው ቅዳሜ ሳምንት ደግሞ ወደ ህክምና ሄደ፣ እሑድ ዕለት ግን ደም ወደ ጭንቅላቱ ውስጥ ፈሶ ስለነበር ህይወቱ አልፏል" ብለው ለመሰረት ሚድያ ቃላቸውን የሰጡ ሁለት የቤተሰብ ወዳጅ እና ጎረቤት ናቸው።
"ያሬድ ያለፈው ሰኞ (የዛሬ ሳምንት) ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ተቀብራል። ጎፋ መብራት ኃይል አካባቢ ኗሪ ናቸው፣ ሞቱ ለቤተሰብ እሳት ሆኖባቸዋል" ብለው ምንጮች ለመሰረት ሚድያ መረጃ ሰጥተዋል።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለመሰረት ሚድያ ማምሻውን በሰጡት መረጃ የዚህ ድርጊት መረጃ በኮሚሽኑ የለም።
"ተጎጂ ቤተሰቦች በነገው እለት መጥተው ወንጀል ምርመራ ቢሮ ማመልከት ይች
ላሉ" ብለው ተናግረዋል። #መሰረትሚድያ
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😢79😭50💔29👍26🙏3❤1👌1
Computer science ምን አይነት Department ነው
አብዛኛው ጊዜ ኮምፒውተር ሳይንስ ስትማሩ የምትወስዱት ኮርስ እነዚህ ናቸው
እና ሌሎችንም ጨምሮ ከኮምፒዩተር ጋር የተያያዙ በርካታ ርዕሰ ጉዳዮች አሉ::
በቀላሉ አማርኛ COMPUTER
የሚገባበት ቦታ ሁሉ ላይ የComputer science ተመራቂ ይገባል
ምሩቅ በአሁን ሰዓት በ ወር ከ6,000 እስከ 15,000ብር እና ከዛ በላይ ያገኛል ግን በየመስሪያ ቤት ወይም በየ ደርጅት ይለያያል: በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል።
ይቀጥላል.....
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍82👌5❤4🔥4🥰4😍3
ACCOUNTING AND FINANCE 💵
💰 Accounting ማለት ምን ማለት ነው❔
Accounting ማለት➡️ የሂሳብ ስራ ሆኖ የአንድ ድርጅት ወይም የአንድ ባንክ የፋይናንስ ግብይቶችን
✍️ መመዝገብ፣
🗞ማጠቃለል፣
🔍 መተንተን እና
📝 ሪፖርት ማድረግን ጨምሮ ሌሎችን ተያያዥ ጉዳዮችን የሚከታተል የሞያ ዘርፍ ነው😎
🟢 እንዲሁም ገቢዎችን፣ ወጪዎችን፣ ንብረቶችን እና እዳዎችን መከታተል፣ እንዲሁም እንደ የሂሳብ መዛግብት፣ የገቢ መግለጫዎች እና የገንዘብ ፍሰት መግለጫዎች ያሉ የሂሳብ መግለጫዎችን ማዘጋጀትን ይጨምራል።
Finance ማለትስ❓
💵 Finance ማለት የፋይናንስ ተግባር ማለትም( ከገንዘብ አያያዝ ጋር የተያያዘ )የድርጅቱን የፋይናንሺያል ሀብቶች በመምራት ላይ ያተኮረ ሲሆን ይህም የወደፊት የፋይናንስ ፍላጎቶችን ማቀድ፣ ካፒታል ማሰባሰብ፣ የኢንቨስትመንት ውሳኔዎችን ማድረግ እና አደጋዎችን መቆጣጠርን ይጨምራል። ይህ እንደ የፋይናንስ ትንተና፣ በጀት ማውጣት፣ ትንበያ፣ የገንዘብ ፍሰት አስተዳደር፣ የኢንቨስትመንት አስተዳደር እና የፋይናንሺያል ሪፖርት ማድረግን የመሳሰሉ ተግባራትን ያካትታል። የድርጅቱን ዋጋ ከፍ ለማድረግ የስትራቴጂክ የፋይናንስ እቅድ እና ውሳኔ አሰጣጥ ላይ የፋይናንስ ክፍል ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
ስናጠቃልለው ACCOUNTING AND FINANCE የአንድ ድርጅት ወይም ባንክ የፋይናንስ ጤና ለማረጋገጥ እና አግባብነት ያላቸውን ህጎች እና ደንቦችን ለማክበር በጋራ ይሰራል። እንዲሁም በመረጃ የተደገፈ የንግድ ውሳኔዎችን ለማድረግ አስተዳደርን ለመደገፍ ጠቃሚ የፋይናንስ መረጃ እና ትንታኔ ይሰጣሉ።
በAccounting and Finance የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎች ላይ ተቀጥሮ መስራት ይችላል🧐 ❓
በጣም ብዙ የስራ እድሎች አሉ በAccounting and Finance🥰 😌
በጥቂቱ ለማየት ያህል
💸 Accountant
💸 Financial Analyst
💸 Auditor
💸 Tax Advisor
💸 Financial Controller
💸 Investment Analyst
💸 Risk Manager
💸 Treasury Analyst
💸 Budget Analyst
💸 Credit Analyst
💸 Forensic Accountant
💸 Management Accountant
💸 Financial Planner
💸 Compliance Officer እና የመሳሰሉት በጣም ብዙ ስራዎች ላይ መቀጠር ትችላላችሁ ።
ግን አንድ ችግር አለ🫡
በጣም ብዙ የስራ እድል ቢኖርም እንደምታውቁት በአገራችን በአንዴ ወደ ስራ ለመግባት ያስቸግራል ማለቴ
ገንዘብ ወይ ሰው ሊያስፈልግ ይችላል ለምሳሌ ባንክ ምናምን ለመግባት የመግቢያ
መላ(ብር ) ጉቦ መስጠት😁 ምናምን ሊያስፈልጋችሁ ይችላል ብሬ እንዳይሰማን🙈 🥸
💵 ገቢውስ(ደሞዙስ) ምን ያክል ነው ከሀገራችን Economy አንፃር ❓
አንድ ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል።
🏦 ባንክ ውስጥ ተቀጥሮ የሚሰራ አንድ Junior Accountant (ለማጅ፣አዲሰ) በወር በአማካኝ እስከ 10,000 ያህል ገቢ ያገኛል ፡፡
Manager 🤵♂️ ከ25-100ሺ ብር🥶
ደሞዙ ግን በያ ድርጅቱ ወይም በየ ባንኩ ይለያያል እናም ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችን ታገኛላቹ::
👩🏫 በቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❓
አብዛኛው በአገራችን የሉት ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጆች Accounting and Financeን በዲግሪ የFreshman courseን ጨምሮ ለአራት ዓመታት ነው የሚያስተምሩት።
ማወቅ ያለባችሁ አንድ ወሳኝ ነገር 👇
በAccounting and Finance ተመርቃችሁ ስራ ላይ ሳትቀጠሩ ለሁለት ወይም ለሶስት አመታት ከተቀመጣችሁ ከዛ በኃላ Documentu ይፎረጅዳል 😢ማለትም Documentu ከፎረጀደ በኃላ ስራ አያስቀጥርም ማለት ነው😔 😎
ግን ይሄ አያስጨንቃችሁ ምክንያቱም በAccounting ተመርቃችሁ አንድ አመት እንኳን ሳይሞላችሁ ስራ የመግባት እድላችሁ በጣም የሰፋ ነው🙂 😘
በቃ የAccounting ችግር እሄ ነው እንጂ fieldu እንደኔ እይታ ከSocial stream ውስጥ ከበድ ቢልም በጣም አሪፍ ነው::
እንደውም አብዛኛው Natural Stream የነበሩ ተማሪዎች ለAccounting ብለው ወደ Social ይቀይራሉ ይህንን እናንተም እንደምታውቁት ማለት ነው::
ሌላው ነገር😳 ትምህርቱ ሽምደዳ እንዳይመስላችሁ የconcept ነገር ይበዛዋል ለዛም ነዉ ብዙ ተማሪዎች በዚህ field exit exam ለማለፍ ሚቸገሩት😭 calculation, ቃላቶቹ እንደየ አገባባቸው ይለያያሉ ለምሳሌ debit እና credit accounting ላይ ብዙዎችን ሚያምታቱ ቃላት ናቸው 😁
በዚው አያይዘን እንደ TIP ምንነግራችሁ ነገር ደሞ Business management እና accounting 93% ተመሳሳይ ናቸው😄 በጣም ትንሽ ልዩነት ብቻ ነዉ ያላቸው በተረፈ በጥልቀት ለማወቅ bank ቤት ሚሰሩትን ሰራተኞች ጠይቋቸው
Natural ተማሪዎችም የመማር ዕድሉ አላችሁ ለምሳሌ weakend class..... ሰፋ ያለ ነገር ስለ weakened class ትምህርት እንዴት ከግቢው ትምህርት ጋር ጎን ለጎን እንደምትማሩ እና አንዳንድ ምክሮችን ወደ ፊት እንነግራቿለን✅ Beki ነበርኩ ይመቻችሁ 🍸
ይቀጥል ምትሉ እስቲ 👍❤️
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Accounting ማለት
🗞ማጠቃለል፣
Finance ማለትስ
ስናጠቃልለው ACCOUNTING AND FINANCE የአንድ ድርጅት ወይም ባንክ የፋይናንስ ጤና ለማረጋገጥ እና አግባብነት ያላቸውን ህጎች እና ደንቦችን ለማክበር በጋራ ይሰራል። እንዲሁም በመረጃ የተደገፈ የንግድ ውሳኔዎችን ለማድረግ አስተዳደርን ለመደገፍ ጠቃሚ የፋይናንስ መረጃ እና ትንታኔ ይሰጣሉ።
በAccounting and Finance የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎች ላይ ተቀጥሮ መስራት ይችላል
በጣም ብዙ የስራ እድሎች አሉ በAccounting and Finance
በጥቂቱ ለማየት ያህል
ግን አንድ ችግር አለ
በጣም ብዙ የስራ እድል ቢኖርም እንደምታውቁት በአገራችን በአንዴ ወደ ስራ ለመግባት ያስቸግራል ማለቴ
ገንዘብ ወይ ሰው ሊያስፈልግ ይችላል ለምሳሌ ባንክ ምናምን ለመግባት የመግቢያ
መላ(ብር ) ጉቦ መስጠት
አንድ ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል።
Manager 🤵♂️ ከ25-100ሺ ብር🥶
ደሞዙ ግን በያ ድርጅቱ ወይም በየ ባንኩ ይለያያል እናም ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችን ታገኛላቹ::
👩🏫 በቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❓
አብዛኛው በአገራችን የሉት ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጆች Accounting and Financeን በዲግሪ የFreshman courseን ጨምሮ ለአራት ዓመታት ነው የሚያስተምሩት።
ማወቅ ያለባችሁ አንድ ወሳኝ ነገር 👇
በAccounting and Finance ተመርቃችሁ ስራ ላይ ሳትቀጠሩ ለሁለት ወይም ለሶስት አመታት ከተቀመጣችሁ ከዛ በኃላ Documentu ይፎረጅዳል 😢ማለትም Documentu ከፎረጀደ በኃላ ስራ አያስቀጥርም ማለት ነው
ግን ይሄ አያስጨንቃችሁ ምክንያቱም በAccounting ተመርቃችሁ አንድ አመት እንኳን ሳይሞላችሁ ስራ የመግባት እድላችሁ በጣም የሰፋ ነው
በቃ የAccounting ችግር እሄ ነው እንጂ fieldu እንደኔ እይታ ከSocial stream ውስጥ ከበድ ቢልም በጣም አሪፍ ነው::
እንደውም አብዛኛው Natural Stream የነበሩ ተማሪዎች ለAccounting ብለው ወደ Social ይቀይራሉ ይህንን እናንተም እንደምታውቁት ማለት ነው::
ሌላው ነገር
በዚው አያይዘን እንደ TIP ምንነግራችሁ ነገር ደሞ Business management እና accounting 93% ተመሳሳይ ናቸው
Natural ተማሪዎችም የመማር ዕድሉ አላችሁ ለምሳሌ weakend class..... ሰፋ ያለ ነገር ስለ weakened class ትምህርት እንዴት ከግቢው ትምህርት ጋር ጎን ለጎን እንደምትማሩ እና አንዳንድ ምክሮችን ወደ ፊት እንነግራቿለን
ይቀጥል ምትሉ እስቲ 👍
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍181🥰7❤5🙏5❤🔥4🔥3
🧑🔬ስለ ህክምና ማወቅ ያለባችሁ 10 ነገሮች ❗️
«
🟢 ብዙውን ጊዜ ስለ ሙያው ሳያውቅ መድሃኒትን ለመቀላቀል ውሳኔዎች እየተደረጉ ናቸው:: ከዚህ በታች ወደ ህክምና ከመቀላቀል በፊት ባገኛቸው የምመኘውን ከልምዶቼ እውነቶችን ዘርዝሬአለሁ። ይህ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን እንዲሁም የህክምና ትምህርትን በተገቢው እና በመረጃ በተደገፈ የቅጥር ሂደት ለማሻሻል የበኩሉን እንደሚረዳ ተስፋ አደርጋለሁ።
➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖
1⃣ . የሕክምና ሙያ የታሰበው ጽንፍ መቋቋም ለሚችሉ ግለሰቦች ብቻ ነው:: መድሃኒት ለስላሳ መንገድ አይደለም::ብዙ ውጣ ውረዶች አሉት።
🔻 🔹 🔹
2⃣ . ይህ ሙያ እንደ ቤተሰብ ባህል መወሰድ የለበትም:: አያቴ ሐኪም ነው፣ አባቴ ሐኪም ነው፣ እናም ዶክተር መሆን አለብኝ። ይሄ አይሰራም!!!
🔺 🔺 🔺
3⃣ . የሕክምና ሙያ የሚጠብቀውን ዋጋ ለሚገነዘቡ ሰዎች ነው:: በአንድ ቀን ውስጥ ምንም ነገር አይከሰትም:: ወይም በአንድ ወር ውስጥ ወይም በዓመት ውስጥ እንኳን ለመመስረት በአጠቃላይ አመታትን ይወስዳል። ስሜት የሚጫወተው እዚያ ነው። ለምታደርጉት ነገር በጣም የምትጓጉ ከሆነ, መጠበቅ የጊዜ ጉዳይ ነው::
🔻 🔹 🔹
4⃣ . የሕክምና ሙያው ለማይነጻጸር ነው:: ጓደኛዬ ውጭ ሀገር እየሰራ ነው, መሄድ አለብኝ ወይም የአክስቴ ሴት ልጅ እያገባች ነው... አሁንም ኮሌጅ ነኝ። አንድ ሰው ራሱን ከሌላ ሰው ጋር ባነጻጸረበት ቅጽበት፣ ሁሉንም ዓይነት የመንፈስ ጭንቀት ውስጥ የሚያስገባ ባዶነት ይፈጥራል።
🔹 🔻 🔸
5⃣ . የሕክምና ሙያ የመንፈስ ጭንቀትን ለመዋጋት በቂ ጥንካሬ ላላቸው ነው:: ትምህርቱ ከባድ እና ብዙ ፈተናዎች አሉት።
🔺 🔺 🔺
6⃣ . አንድ ሰው ለጥናት ጊዜ እና አስደሳች ጊዜ ግልጽ የሆኑ ድንበሮችን ማዘጋጀት ያስፈልገዋል:: በህክምና ውስጥ ለፈተናዎች ብቻ አይሰለጥኑም, በአብዛኛው በታመሙ እና በሞት መካከል ለሚቆሙበት ቀን ነው::
🔻 🔹 🔹
7⃣ . በሕክምና ትምህርት ትምህርቱ አያልቅም:: የመጀመሪያ ዲግሪ የሚፈጀው 'ሰባት አመት ብቻ' ነው፣ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚያውቋቸው ሁሉ የመጀመሪያ ዲግሪዎን እየሰሩ ነው የሚመረቁት። ከዚያም በመረጡት መስክ ላይ በመመስረት ከ3-5 ዓመታት ልዩ ሙያ ይመጣል:: ከዚያ ከ2-3 ዓመታት ንዑስ-ስፔሻላይዜሽን ይከተላል....
🔹 🔻 🔸
8⃣ . ማህበራዊ ህይወት ይከፈላል:: ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመጡ ጓደኞችህ እና ዘመዶችህ ከሜድ ተማሪነትህ በኋላ በትዕቢት ምክንያት የምትርቃቸው አድርገው ያስባሉ። ትክክለኛ ምክንያቶችዎን የሚረዳ ሌላ የህክምና ተማሪ ብቻ ነው። ተማሪው ሁልጊዜ የሚያጠናው ነገር አለ::
🔺 🔺 🔺
9⃣ . የሥርዓተ-ሥርዓት ተዋረድ፣ በመሠረቱ የሕክምና መሰላልን መነሳት ማለት ከሥሩ መጀመርን ይጨምራል፣ ከእርስዎ ለሚበልጡ ሁሉ መልስ ይስጡ። በመጨረሻ ደረጃውን እስክትወጣ ድረስ ይህን ታደርጋለህ.
🔻 🔹 🔹
1⃣ 0️⃣ . ህይወታችሁን በሙሉ ታቆማላችሁ:: ህይወታችሁን ለመተው ተዘጋጁ፣ ምክንያቱም የጊዜ ቁርጠኝነት ከምታስቡት በላይ ነው። ቅዳሜና እሁድ እና ምሽቶችዎን ደህና ሁን ይበሉ። ትዳር፣ ልጆች፣ ቤት፣ መኪና... እነዚህ ነገሮች ዘግይተው ይመጣሉ። ለዚያ ምቾት ሊሰማዎት ይገባል:: »
✍️ ዶክተር ቤተልሄም👩🔬
✅ ስለ medicine ተጨማሪ መረጃዎችን ከፈለጋችሁ ከዶክተር አንደበት በvoice🎙 አጠር ያለ ማብራሪያ አዘጋጅተን ፖስት እናደርጋለን:: comment ላይ አሳዉቁን👇
ይቀጥላል.....
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
«
ይቀጥላል.....
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍72😱6🥰4❤🔥3🎉3❤2🙏2🤩1👌1💔1