በርካታ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ሴሚስተር ምዝገባ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ያደርጋሉ።
ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ የሁለተኛ ሴሚስተር ምዝገባ ከሰኞ ጥር 25/2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚከናወን ባወጧቸው የጥሪ ማስታወቂያዎች ገልፀዋል።
(የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች ጥሪ ከላይ ተያይዟል።)
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN✅

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤17👍2🔥1🙏1
አሁን ላይ የግቢ ተማሪ የሆናችሁ ከትምህርታችሁ ዉጪ በምንድነው ምታሳልፉት?
Anonymous Poll
9%
በመዝናናት
11%
ገንዘብ ማግኛ ስራ በመስራት
12%
Skill በመማር
12%
ከሴት/ወንድ ጋር በመጀናጀን
40%
በመተኛት
16%
በሌላ ነገር
❤25🔥2🙏2👌2
ማስታወቂያ አይደለም!!
🕯 Forex trading ላይ experience ያላችሁ እንዲሁም ለመጀመር ያሰባችሁ በግል ከኔ ጋር የTrading journey'አችሁን ማድረግ ምትፈልጉ ከታች ባለው ቻናል በመግባት ተቀላቀሉኝ👇
https://news.1rj.ru/str/+ifU6IML3i5g3NWRk
https://news.1rj.ru/str/+ifU6IML3i5g3NWRk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7👍4🫡3🤝2
ላለፉት 15 ቀናት ሲካሔድ የቆየው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ተጠናቋል።
በጅማ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት ለ10ኛ ጊዜ ሲካሔድ የቆየው የስፖርት ፌስቲቫሉ፤ በ15 ልዩ ልዩ የስፖርት አይነቶች በሁለቱም ጾታ በ48 ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ከ7,500 በላይ አትሌቶችን አስተናግዶ ፍጻሜውን አግኝቷል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN✅
በጅማ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት ለ10ኛ ጊዜ ሲካሔድ የቆየው የስፖርት ፌስቲቫሉ፤ በ15 ልዩ ልዩ የስፖርት አይነቶች በሁለቱም ጾታ በ48 ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ከ7,500 በላይ አትሌቶችን አስተናግዶ ፍጻሜውን አግኝቷል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤23👍7
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ለአንድ ዓመት እንዲያስተምሩ በታሰበው ዕቅድ ላይ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ሊያደረግ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ለአንድ ዓመት በቅድሚያ እንዲያገለግሉ የሚያደርግ አሠራር ተግባራዊ ለማድረግ መንግሥት ዕቅድ መያዙ ይታወቃል፡፡
በዕቅዱ ላይ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር ውይይት ቢደረግም፤ ከክልሎች፣ ከትምህርት ቤቶች እና ከፀጥታ አካላት ጋር ውይይት አለመካሔዱን በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ኮራ ጡሽኔ ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡
መንግሥት "ዕቅዱ ተግባራዊ ይሆናል ብሎ እስካሁን ውሳኔ አለማሳለፉን" የገለፁት ሚኒስትር ዴኤታው፤ በቀጣይ ሳምንታት ተማሪዎች፣ ወላጆች፣ መምህራን እና የሕዝብ ተወካዮችን ጨምሮ ጉዳዩ በቀጥታ ከሚመለከታቸው ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ይደረጋል ብለዋል፡፡
ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር በተደረገው ውይይት ከሎጂስቲክስ እና ከአካዳሚክ ጉዳዮች ጋር እንዴት ይጣጣማል በሚለው ላይ ጥያቄ ከማቅረብ ውጪ፤ "ሀሳቡ ተግባራዊ ቢሆን እንደሚደግፉት" መግለጻቸውን ጠቅሰዋል።
ከውይይቱ በኋላ ሀሳቡ ለፓርላማ እንደሚቀርብና የራሱ የሆነ ተቋም ተቋቁሞለት ሕግ ይወጣለታል ተብሎ እንደሚጠበቅ አቶ ኮራ አስረድተዋል። ዕቅዱ ተቀባይነት ካገኘ በ2019 ዓ.ም እንደሚተገበር ይጠበቃል ብለዋል፡፡
ሆኖም በውይይቱ ወቅት ተማሪዎችን ጨምሮ ሌሎች የትምህርት ማኅበረሰቡ ዕቅዱን ካልፈለገው የሚቀርበት ሁኔታ እንዳለም ጠቁመዋል፡፡
ሙሉውን ለማንበብ : https://ethiopianreporter.com/151773/
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN✅
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ለአንድ ዓመት በቅድሚያ እንዲያገለግሉ የሚያደርግ አሠራር ተግባራዊ ለማድረግ መንግሥት ዕቅድ መያዙ ይታወቃል፡፡
በዕቅዱ ላይ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር ውይይት ቢደረግም፤ ከክልሎች፣ ከትምህርት ቤቶች እና ከፀጥታ አካላት ጋር ውይይት አለመካሔዱን በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ኮራ ጡሽኔ ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡
መንግሥት "ዕቅዱ ተግባራዊ ይሆናል ብሎ እስካሁን ውሳኔ አለማሳለፉን" የገለፁት ሚኒስትር ዴኤታው፤ በቀጣይ ሳምንታት ተማሪዎች፣ ወላጆች፣ መምህራን እና የሕዝብ ተወካዮችን ጨምሮ ጉዳዩ በቀጥታ ከሚመለከታቸው ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ይደረጋል ብለዋል፡፡
ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር በተደረገው ውይይት ከሎጂስቲክስ እና ከአካዳሚክ ጉዳዮች ጋር እንዴት ይጣጣማል በሚለው ላይ ጥያቄ ከማቅረብ ውጪ፤ "ሀሳቡ ተግባራዊ ቢሆን እንደሚደግፉት" መግለጻቸውን ጠቅሰዋል።
ከውይይቱ በኋላ ሀሳቡ ለፓርላማ እንደሚቀርብና የራሱ የሆነ ተቋም ተቋቁሞለት ሕግ ይወጣለታል ተብሎ እንደሚጠበቅ አቶ ኮራ አስረድተዋል። ዕቅዱ ተቀባይነት ካገኘ በ2019 ዓ.ም እንደሚተገበር ይጠበቃል ብለዋል፡፡
ሆኖም በውይይቱ ወቅት ተማሪዎችን ጨምሮ ሌሎች የትምህርት ማኅበረሰቡ ዕቅዱን ካልፈለገው የሚቀርበት ሁኔታ እንዳለም ጠቁመዋል፡፡
ሙሉውን ለማንበብ : https://ethiopianreporter.com/151773/
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤37🙏7😇5👍3🔥1
የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመዉጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16-27/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል።
ፈተናው አንድ ሳምንት ብቻ የቀረው ሲሆን፤ አሁን ላይ ዩኒቨርሲቲዎች የመውጫ ፈተና መለማመጃ (Mock Exam) በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡
ዕጩ ተፈታኞች የፈተናው የይለፍ ካርድ እና ፋይዳ መታወቂያ ማዘጋጀታችሁን እንዳትዘነጉ፡፡
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN✅
ፈተናው አንድ ሳምንት ብቻ የቀረው ሲሆን፤ አሁን ላይ ዩኒቨርሲቲዎች የመውጫ ፈተና መለማመጃ (Mock Exam) በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡
ዕጩ ተፈታኞች የፈተናው የይለፍ ካርድ እና ፋይዳ መታወቂያ ማዘጋጀታችሁን እንዳትዘነጉ፡፡
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11👍3🤝2😇1🆒1
Computer science ምን አይነት Department ነው
አብዛኛው ጊዜ ኮምፒውተር ሳይንስ ስትማሩ የምትወስዱት ኮርስ እነዚህ ናቸው
እና ሌሎችንም ጨምሮ ከኮምፒዩተር ጋር የተያያዙ በርካታ ርዕሰ ጉዳዮች አሉ::
በቀላሉ አማርኛ COMPUTER
የሚገባበት ቦታ ሁሉ ላይ የComputer science ተመራቂ ይገባል
ምሩቅ በአሁን ሰዓት በ ወር ከ10,000 እስከ 15,000ብር እና ከዛ በላይ ያገኛል ግን በየመስሪያ ቤት ወይም በየ ደርጅት ይለያያል: በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል።
ይቀጥላል.....
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤39👍7🙏5🔥1
" ከጓደኞቹ ጋር ለመዝናናት በሄደበት አደጋ ተፈጥሮ ህይወቱ አልፏል " - ዩኒቨርሲቲው
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አንድ ተማሪውን በአደጋ መነጠቁን ገለጸ።
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በንሳ ዳዬ ካምፓስ የኮምፒውተር ሳይንስ (Computer Science) ትምህርት ክፍል የ3ኛ ዓመት ተማሪ በነበረው ተማሪ ዳግማዊ ብዟየሁ ትላንት የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጓደኞቹ ጋር ለመዝናናት በሄዱበት ' ቦኖራ ወንዝ ' በተፈጠረ አደጋ በድንገት ህይወቱ ማለፉን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
" ተማሪ ዳግማዊ ብዟየሁ በትምህርቱ ጠንካራ፣ በባህሪው ተግባቢ እና በጓደኞቹ ዘንድ ተወዳጅ ወጣት ነበር " ያለው ተቋሙ " ለወላጆቹ፣ ለቤተሰቦቹ ፣ ለጓደኞቹ እንዲሁም ለመላው የዩኒቨርሲቲው ማህብረሰብ መፅናናትን ተመኝቷል።
ሀዋሳ
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አንድ ተማሪውን በአደጋ መነጠቁን ገለጸ።
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በንሳ ዳዬ ካምፓስ የኮምፒውተር ሳይንስ (Computer Science) ትምህርት ክፍል የ3ኛ ዓመት ተማሪ በነበረው ተማሪ ዳግማዊ ብዟየሁ ትላንት የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጓደኞቹ ጋር ለመዝናናት በሄዱበት ' ቦኖራ ወንዝ ' በተፈጠረ አደጋ በድንገት ህይወቱ ማለፉን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
" ተማሪ ዳግማዊ ብዟየሁ በትምህርቱ ጠንካራ፣ በባህሪው ተግባቢ እና በጓደኞቹ ዘንድ ተወዳጅ ወጣት ነበር " ያለው ተቋሙ " ለወላጆቹ፣ ለቤተሰቦቹ ፣ ለጓደኞቹ እንዲሁም ለመላው የዩኒቨርሲቲው ማህብረሰብ መፅናናትን ተመኝቷል።
ሀዋሳ
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭53😢46💔32❤13🕊2
አብዛኞቻቹ Freshman ተማሪዎች የመጀመሪያ semester final ጨርሳችሁ department እየመረጣችሁ ትገኛላችሁ:: የመጀመሪያ ምርጫቹ እና መግባት የምትፈልጉት department ምንድነው? ሁላችሁም Comment ላይ በመፃፍ: Senior የሆናችሁ ተማሪዎች ደግሞ ስላላችሁበት department ሃሳባችሁን አጋሯቸው:: ምክንያቱም እየሰማቹት የመጣችሁት department ስትገቡበት ከናንተ ጋር ላይሄድ ስለሚችል ዉሳኔያቹ በሳል መሆን አለበት!!
Groupu ላይ Admin የሆናቹም የምታዉቁትን ያህል መረጃ ለተማሪዎች በመስጠት ተባበሩን😊

🥰13❤8👍5🙏1
ማስታወቂያ አይደለም!!
🕯 Forex trading ላይ experience ያላችሁ እንዲሁም ለመጀመር ያሰባችሁ በግል ከኔ ጋር የTrading journey'አችሁን ማድረግ ምትፈልጉ ከታች ባለው ቻናል በመግባት ተቀላቀሉኝ👇
https://news.1rj.ru/str/kBTradesfx
https://news.1rj.ru/str/kBTradesfx
https://news.1rj.ru/str/kBTradesfx
https://news.1rj.ru/str/kBTradesfx
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4🙏4👍2
#update
ለምርጫ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ወደ ቤታቸው አይሄዱም ለተወሰኑ ቀናት ብቻ መርጠው እንዲመለሱ ይደረጋል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ለምርጫ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ወደ ቤታቸው አይሄዱም ለተወሰኑ ቀናት ብቻ መርጠው እንዲመለሱ ይደረጋል።
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😢52👍13❤9😇3
Advanced Freshman
#update ለምርጫ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ወደ ቤታቸው አይሄዱም ለተወሰኑ ቀናት ብቻ መርጠው እንዲመለሱ ይደረጋል። JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ትምህርት ሚኒስቴር በመጪው ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ/ም ከሚካሄደው ምርጫ ጋር በተያያዘ ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ደብዳቤ መላኩ ታውቁአል።
ቀደም ሲል ተማሪዎች ለምርጫው ወደ ቤተሰቦቻቸው ሄደው እንዲመርጡ ለማስቻል ትምህርት ከምርጫው በፊት ተጠናቆ ተማሪዎች ወደ ቤታቸው እንዲሄዱ ታቅዶ ነበር።
ሆኖም ፦
- በትምህርት ጥራት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ስለሚያሳድር
- ለተማሪዎች የፈተና ዝግጅት እና ስኬታማነት አስቸጋሪ ስለሚሆን ያ የታቀደው አካሄድ ተቀይሯል።
በትምህርት ሚኒስቴር እና በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አመራሮች መካከል በተደረገ ስምምነት መሠረት፤ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ሳያቋርጡ እንዲቀጥሉ ተወስኗል።
ተማሪዎች ለመምረጥ የሚያስፈልጋቸውን ቀናት ብቻ ተፈቅዶላቸው ሄደው መርጠው እንዲመለሱ ይደረጋል።
ሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት (ዩኒቨርሲቲዎች) ፦
➡️ ተማሪዎች በተፈቀደላቸው ቀናት ውስጥ ሄደው መርጠው እንዲመለሱ አስፈላጊውን ፈቃድ እንዲሰጡ ማሳሰቢያ ተላልፎላቸዋል።
➡️ ተማሪዎች ለምርጫ ምዝገባ እና ለሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች እንዲመቻችላቸው ከምርጫ ቦርድ በሚሰጠው አቅጣጫ መሠረት ለቦርዱ አስፈላጊውን እገዛ እንዲያደርጉ ተብለዋል።
በአጠቃላይ በትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተፈርሞ ለሁሉም ተቋማት በተላከውና ትክክለኝነቱን ባረጋገጥነው በዚህ ደብዳቤ ከምርጫው ጋር ከተያያዘ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ሙሉ በሙሉ አቋርጠው ወደ ቤት አይሄዱም፤ ይልቁንም ለመምረጥ የሚያስፈልጋቸውን የተወሰኑ ቀናት ፈቃድ አግኝተው ምርጫ መርጠው እንዲመለሱ ተወስኗል።

❤34😢13👍5🔥1