ዛሬ ውጤት የምትጠብቁ የ12ኛ ክፍል የቻናላችን ቤተሰቦች❤️
@advanced_freshman✅
🦋 መልካም ዕድል ተመኝተናል። ነገር ግን ውጤቱ ምንም ይሁን ምን በፀጋ ተቀብላችሁ በአዲስ አመት የወደፊት ህይወታችሁን አቅዳችሁ እንድትንቀሳቀሱ እንመክራለን።
🟢 ጥሩ ውጤት ብታመጡ ደስ ይላል ግን ባታመጡም ህይወታችሁ እሱ ብቻ ነው ማለት አይደለም። ከጠነከራችሁ በዚህ ዘመን እራሳችሁን ልትለውጡባቸው የምትችሉባቸው በጣም ብዙ የስራ ዘርፎች አሉ። እድሜ ለቴክኖሎጂ!!!
🟢 ስለዚህ አለፍን ብላችሁ ብዙ አትደሰቱ ዋናው ልፋት ገና ነው። አላለፍንም ብላችሁም ብዙ አትከፉ ብዙ ዕድል ስላላችሁ።
✅ የሬሚዲያል መቁረጫ ነጥብ ስንት እንደሆነ ተከታትለን ምናሳዉቃቹ ይሆናል::
ስሜታችሁን በልክ አድርጉት።
መልካም ዕድል!!!!🙏
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN✅
@advanced_freshman
ስሜታችሁን በልክ አድርጉት።
መልካም ዕድል!!!!🙏
JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏110👍26❤🔥5🫡5🥰3😍2😇2🔥1🤗1
#ውጤት : የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ለሊት 6:00 ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ መገለፁ ይታወቃል።
በሚከተሉት አማራጮች ውጤታችሁን ተመልከቱ፦
► በፖርታል 👉 https://result.eaes.et
► በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284
► በቴሌግራም ቦት 👉 https://news.1rj.ru/str/EAESbot
ከውጤት መግለጫ ፖርታል እና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማተም እንደምትችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
ተፈታኞች በውጤት እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ቅሬታ ካላቸው ወደ አገልግሎቱ ቢሮ በአካል መሔድ ሳያስፈልጋችሁ ከSMS በስተቀር በውጤት መግለጫ አማራጮቹ ላይ Compliant የሚለውን በመጫን የቅሬታቸውን ዓይነት በተዘጋጀ የቅሬታ ፎርም ላይ በትክክል በመሙላት ማቅረብ ትችላላችሁ።
አገልግሎቱ በቅሬታችሁ ላይ ምላሽ ቅሬታቸውን ባቀረቡበት ተመሳሳይ አድራሻ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጿል።
Via TIKVAH
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN✅

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍29🥰4🙏3❤1🔥1
ዛሬ ሌሊት ውጤት ለማየት ብዙ ሰው ስለሚሞክር ዌብሳይቱ ይጨናነቃል። ለአንዳንዶቻችሁ ሰርቶ ለሌሎቻችሁ ላይሰራ ይችላል። የሰራላችሁ ላልሰራላቸው እንድታዩላቸው እኛም ደግሞ በቻልነው ፍጥነት እንድናይላችሁ👇
@freshmangroup2017 ይህንን ግሩፓችንን እንጠቀማለን። እስከዛ ጓደኞቻችሁን add አርጉ✅ @freshmangroup2017✅
@freshmangroup2017 ይህንን ግሩፓችንን እንጠቀማለን። እስከዛ ጓደኞቻችሁን add አርጉ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏22👍8🫡4🥰3👌2
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ከ6 ሰዓት ጀምሮ ማየት ይቻላል።
ልክ እንዳለፉት ዓመታት ሁሉ በኔትዎርክ መጨናነቅ ምክንያት ውጤት ማየት ለማይችሉ ወንድም እህቶቻችሁ ውጤት በማየት የተለመደው ትብብራችሁን አድርጉ።
እዚህ group ላይ join በማድረግ መተጋገዝ ትችላላችሁ➡️ @freshmangroup2017
የአድሚሽን ቁጥር እና ስም በመላክ ተረዳዱ።
► በፖርታል 👉 https://result.eaes.et
► በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284
► በቴሌግራም ቦት 👉 https://news.1rj.ru/str/EAESbot
ቲክቫህ ለሁላችሁም መልካም ውጤት እንዲገጥማችሁ ይመኛል።
ውጤቱ ምንም ይሁን ምን በቀጣይ በተረጋጋ መንፈስ ዓላማችሁን ለማሳካት የተለያዩ አማራጮችን ማየት ያስፈልጋል።
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
ልክ እንዳለፉት ዓመታት ሁሉ በኔትዎርክ መጨናነቅ ምክንያት ውጤት ማየት ለማይችሉ ወንድም እህቶቻችሁ ውጤት በማየት የተለመደው ትብብራችሁን አድርጉ።
እዚህ group ላይ join በማድረግ መተጋገዝ ትችላላችሁ
የአድሚሽን ቁጥር እና ስም በመላክ ተረዳዱ።
► በፖርታል 👉 https://result.eaes.et
► በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284
► በቴሌግራም ቦት 👉 https://news.1rj.ru/str/EAESbot
ቲክቫህ ለሁላችሁም መልካም ውጤት እንዲገጥማችሁ ይመኛል።
ውጤቱ ምንም ይሁን ምን በቀጣይ በተረጋጋ መንፈስ ዓላማችሁን ለማሳካት የተለያዩ አማራጮችን ማየት ያስፈልጋል።
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏23👍20🥰7❤🔥4😐3👏2
ቤተሰብ ዉጤት መታየት ተጀምሯል✅
በነዚህ https://result.eaes.et or
https://news.1rj.ru/str/EAESbot ማየት ትችላላችሁ
ማይሰራላችሁ ተማሪዎች admission no እና ስማችሁን እዚህ➡️ @freshmangroup2017 group ላይ ላኩልን አድሚኞች ያዩላቿል😊
በነዚህ https://result.eaes.et or
https://news.1rj.ru/str/EAESbot ማየት ትችላላችሁ
ማይሰራላችሁ ተማሪዎች admission no እና ስማችሁን እዚህ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍16🥰7🙏6🔥4
የኔትዎርክ መጨናነቅ ስለሚኖር በትዕግስት ሞክሩ።
ጥንቃቄ ፦ " በውስጥ መስመር አድሚሽን ቁጥር ላኩልን፣ ውጤት እናያለን በሚል ብር አምጡ " የሚሏችሁን አጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ። እንደዛ የሚያደርጉ ካሉም ጠቁሙን ከግሩፑ እስከመጨረሻ ይወገዳሉ።
በኔትዎርክ መጨናነቅ ማየት ለማይችሉ ትብብር የሚደረገው በነጻና በበጎ ፍቃድ ነው።
ተረጋግታችሁ ሞክሩ።
Join here👇
@freshmangroup2017⭐️

@freshmangroup2017
@freshmangroup2017
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18🙏4🥰3❤1
ይህን step ተከትላቹህ ውጤት መመልከት ትችላላችሁ 👇
https://Verify.eaes.et/temporary/FNLNMN=ID
🟢 FN ማለት ከራሳችሁ ስም ላይ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ፊደል
🟢 LNከአያታችሁ ስም ላይ የመጀመሪያው ሁለት ፊደል
🟢 MN ከአባታችሁ ስም ላይ የመጀመሪያ ሁለት ፊደል አድርጋችሁ iD ላይ reg number መፃፍ
ማሳሰቢያ🙌
1 ቅም ተከተል እንዳትሳሳቱ ከስማችሁ ከአያታችሁ ስም ከዛ ከአባታችሁ ሁለት ፊደል
2 ሁሉ በcapital መሆኑን እንዳትረሱ
JOIN: @ADVANCED_FRRSHMAN⭐️
https://Verify.eaes.et/temporary/FNLNMN=ID
ማሳሰቢያ🙌
1 ቅም ተከተል እንዳትሳሳቱ ከስማችሁ ከአያታችሁ ስም ከዛ ከአባታችሁ ሁለት ፊደል
2 ሁሉ በcapital መሆኑን እንዳትረሱ
JOIN: @ADVANCED_FRRSHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍30❤2❤🔥2🤩2🥰1😍1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍209👏27😱21🔥10🙏6❤🔥5
Advanced Freshman
ይህን step ተከትላቹህ ውጤት መመልከት ትችላላችሁ 👇 https://Verify.eaes.et/temporary/FNLNMN=ID 🟢 FN ማለት ከራሳችሁ ስም ላይ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ፊደል 🟢 LNከአያታችሁ ስም ላይ የመጀመሪያው ሁለት ፊደል 🟢 MN ከአባታችሁ ስም ላይ የመጀመሪያ ሁለት ፊደል አድርጋችሁ iD ላይ reg number መፃፍ ማሳሰቢያ🙌 1 ቅም ተከተል እንዳትሳሳቱ ከስማችሁ ከአያታችሁ ስም ከዛ…
እባካችሁ ተረጋግታችሁ ሞክሩ! እንቢ ካላችሁ የኔቶዎርክ ችግር ነው!ስለዚህ ደጋግማችሁ ሞክሩ!
ካልቻላችሁ @freshmangroup2017 እዚህ ላይ live አድሚኖችን እንዲያዩላችሁ ጠይቁ
ካልቻላችሁ @freshmangroup2017 እዚህ ላይ live አድሚኖችን እንዲያዩላችሁ ጠይቁ
👍10🙏4
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍117🔥34👏26🏆17😱8🙉7💔4🙈2❤1🥰1
Ethiopian Secondary School Leaving Certificate Examination (ESSLCE)
--------------------------------
REBIRA HABTAMU DEBELA
Admission No: 5661345
Gender: M
Stream: Natural Sc.
School: ODA SPEC. BOARDING
--------------------------------
・ Chemistry: 98
・ English: 84
・ Physics: 91
・ Biology: 96
・ Mathematics: 91
・ Scholastic Aptitude Test: 69
---------------------------------
Your total score is 529
@Re_b7💪bravo
የቻናላችን ቤተሰብ 😘
--------------------------------
REBIRA HABTAMU DEBELA
Admission No: 5661345
Gender: M
Stream: Natural Sc.
School: ODA SPEC. BOARDING
--------------------------------
・ Chemistry: 98
・ English: 84
・ Physics: 91
・ Biology: 96
・ Mathematics: 91
・ Scholastic Aptitude Test: 69
---------------------------------
Your total score is 529
@Re_b7💪bravo
የቻናላችን ቤተሰብ 😘
🔥70👍27👏15😱9🎉7⚡3🤓2❤1👌1
Advanced Freshman
Guys ሁላችሁን በቀላሉ ምታዩበትም bot አግኝተናል 🥰🥰ይለቀቅ 👍
@ChatGPTetbot በዚህ ማየት ትችላላችሁ 100% ይሰራል እስከነ photoachu ነዉ ሚልከው
😐22👍13👏5💔4
Advanced Freshman
@ChatGPTetbot በዚህ ማየት ትችላላችሁ 100% ይሰራል እስከነ photoachu ነዉ ሚልከው
ይሰራል ደጋግማችሁ ሞክሩት
👍28🙏12
Advanced Freshman
@ChatGPTetbot በዚህ ማየት ትችላላችሁ 100% ይሰራል እስከነ photoachu ነዉ ሚልከው
ይሄ bot የሰራለት 🙌እስቲ
👍187🔥6💔5👏4🤓4🥰2🆒2
@ChatGPTetbot maximum 5 ደቂቃ ቢቆይ ነዉ 100% sure ነን ይሰራል 😘
👍52❤🔥6🥰6😍6👏4🏆3🤗3❤1
Advanced Freshman
@ChatGPTetbot maximum 5 ደቂቃ ቢቆይ ነዉ 100% sure ነን ይሰራል 😘
በጣም ብዙ ተማሪ እየጠቀመው ስለሆነ ነዉ busy የሆነው , botu 100% real ነዉ ብዙ ተማሪዎች እያዩበት ነዉ ከሌላው በተሻለ
🙏56👍24👌6🥰3😱2🤗2