Advanced Freshman – Telegram
Advanced Freshman
27.4K subscribers
651 photos
9 videos
73 files
207 links
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::

📩Owner:- @Bekijum
Download Telegram
#ውጤት : የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ለሊት 6:00 ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ መገለፁ ይታወቃል።

በሚከተሉት አማራጮች ውጤታችሁን ተመልከቱ፦

በፖርታል 👉 https://result.eaes.et

በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284

በቴሌግራም ቦት 👉 https://news.1rj.ru/str/EAESbot

ከውጤት መግለጫ ፖርታል እና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማተም እንደምትችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

ተፈታኞች በውጤት እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ቅሬታ ካላቸው ወደ አገልግሎቱ ቢሮ በአካል መሔድ ሳያስፈልጋችሁ ከSMS በስተቀር በውጤት መግለጫ አማራጮቹ ላይ Compliant የሚለውን በመጫን የቅሬታቸውን ዓይነት በተዘጋጀ የቅሬታ ፎርም ላይ በትክክል በመሙላት ማቅረብ ትችላላችሁ።

አገልግሎቱ በቅሬታችሁ ላይ ምላሽ ቅሬታቸውን ባቀረቡበት ተመሳሳይ አድራሻ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጿል።

Via TIKVAH
JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍29🥰4🙏31🔥1
ዛሬ ሌሊት ውጤት ለማየት ብዙ ሰው ስለሚሞክር ዌብሳይቱ ይጨናነቃል። ለአንዳንዶቻችሁ ሰርቶ ለሌሎቻችሁ ላይሰራ ይችላል። የሰራላችሁ ላልሰራላቸው እንድታዩላቸው እኛም ደግሞ በቻልነው ፍጥነት እንድናይላችሁ👇

@freshmangroup2017 ይህንን ግሩፓችንን እንጠቀማለን። እስከዛ ጓደኞቻችሁን add አርጉ@freshmangroup2017
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏22👍8🫡4🥰3👌2
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ከ6 ሰዓት ጀምሮ ማየት ይቻላል።

ልክ እንዳለፉት ዓመታት ሁሉ በኔትዎርክ መጨናነቅ ምክንያት ውጤት ማየት ለማይችሉ ወንድም እህቶቻችሁ ውጤት በማየት የተለመደው ትብብራችሁን አድርጉ።

እዚህ group ላይ join በማድረግ መተጋገዝ ትችላላችሁ ➡️@freshmangroup2017

የአድሚሽን ቁጥር እና ስም በመላክ ተረዳዱ።

► በፖርታል 👉 https://result.eaes.et

► በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284

► በቴሌግራም ቦት 👉 https://news.1rj.ru/str/EAESbot

ቲክቫህ ለሁላችሁም መልካም ውጤት እንዲገጥማችሁ ይመኛል።

ውጤቱ ምንም ይሁን ምን በቀጣይ በተረጋጋ መንፈስ ዓላማችሁን ለማሳካት የተለያዩ አማራጮችን ማየት ያስፈልጋል።


JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏23👍20🥰7❤‍🔥4😐3👏2
6:00⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏108🔥12😱6🙈5❤‍🔥3👍3😍2
ቤተሰብ ዉጤት መታየት ተጀምሯል

በነዚህ
https://result.eaes.et or
https://news.1rj.ru/str/EAESbot ማየት ትችላላችሁ

ማይሰራላችሁ ተማሪዎች admission no እና ስማችሁን እዚህ
➡️@freshmangroup2017 group ላይ ላኩልን አድሚኞች ያዩላቿል😊
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍16🥰7🙏6🔥4
የኔትዎርክ መጨናነቅ ስለሚኖር በትዕግስት ሞክሩ።

ጥንቃቄ ፦ " በውስጥ መስመር አድሚሽን ቁጥር ላኩልን፣ ውጤት እናያለን በሚል ብር አምጡ " የሚሏችሁን አጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ። እንደዛ የሚያደርጉ ካሉም ጠቁሙን ከግሩፑ እስከመጨረሻ ይወገዳሉ።

በኔትዎርክ መጨናነቅ ማየት ለማይችሉ ትብብር የሚደረገው በነጻና በበጎ ፍቃድ ነው።

ተረጋግታችሁ ሞክሩ።

Join here👇
@freshmangroup2017⭐️
@freshmangroup2017⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18🙏4🥰31
ይህን step ተከትላቹህ ውጤት መመልከት ትችላላችሁ 👇

https://Verify.eaes.et/temporary/FNLNMN=ID

🟢 FN ማለት ከራሳችሁ ስም ላይ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ፊደል
🟢 LNከአያታችሁ ስም ላይ የመጀመሪያው ሁለት ፊደል
🟢 MN ከአባታችሁ ስም ላይ የመጀመሪያ ሁለት ፊደል አድርጋችሁ iD ላይ reg number መፃፍ

ማሳሰቢያ🙌

1 ቅም ተከተል እንዳትሳሳቱ ከስማችሁ ከአያታችሁ ስም ከዛ ከአባታችሁ ሁለት ፊደል
2 ሁሉ በcapital መሆኑን እንዳትረሱ


JOIN: @ADVANCED_FRRSHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍302❤‍🔥2🤩2🥰1😍1
Congrats የቻናላችን ቤተሰብ 👏👏👏

506🥰
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍209👏27😱21🔥10🙏6❤‍🔥5
Name: Yonas nuguse
Total: 675/700🔥

Tigrai region

Congrats 👏👏👏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍117🔥34👏26🏆17😱8🙉7💔4🙈21🥰1
Ethiopian Secondary School Leaving Certificate Examination (ESSLCE)
--------------------------------
REBIRA HABTAMU DEBELA
Admission No: 5661345
Gender: M
Stream: Natural Sc.
School: ODA SPEC. BOARDING
--------------------------------
・ Chemistry: 98
・ English: 84
・ Physics: 91
・ Biology: 96
・ Mathematics: 91
・ Scholastic Aptitude Test: 69
---------------------------------
Your total score is 529

@Re_b7💪bravo

የቻናላችን ቤተሰብ 😘
🔥70👍27👏15😱9🎉73🤓21👌1
Guys ሁላችሁን በቀላሉ ምታዩበትም bot አግኝተናል 🥰🥰ይለቀቅ 👍
👍207🔥65🙏5
Advanced Freshman
Guys ሁላችሁን በቀላሉ ምታዩበትም bot አግኝተናል 🥰🥰ይለቀቅ 👍
@ChatGPTetbot በዚህ ማየት ትችላላችሁ 100% ይሰራል እስከነ photoachu ነዉ ሚልከው
😐22👍13👏5💔4
@ChatGPTetbot maximum 5 ደቂቃ ቢቆይ ነዉ 100% sure ነን ይሰራል 😘
👍52❤‍🔥6🥰6😍6👏4🏆3🤗31
Advanced Freshman
@ChatGPTetbot maximum 5 ደቂቃ ቢቆይ ነዉ 100% sure ነን ይሰራል 😘
በጣም ብዙ ተማሪ እየጠቀመው ስለሆነ ነዉ busy የሆነው , botu 100% real ነዉ ብዙ ተማሪዎች እያዩበት ነዉ ከሌላው በተሻለ
🙏56👍24👌6🥰3😱2🤗2
DIBORA 👏👏514

የቻናላችን ቤተሰብ 🫶🥰congrats

@ADVANCED_FRRSHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥33👍23👏12🥰8😱1🤩1
እዚህ ቻናል ላይ ያሉት memebers ግን አልተቻሉም 😳🥰🥰🥰
🔥22👍3🤝3🫡3