Advanced Freshman – Telegram
Advanced Freshman
27.4K subscribers
651 photos
9 videos
59 files
207 links
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::

📩Owner:- @Bekijum
Download Telegram
Forwarded from Ravini Digital Solutions
#MoE

🎓ትምህርት ሚኒስቴር ተቀራራቢ ይዘት ባላቸው የከፍተኛ ትምህርት ፕሮግራሞች ስያሜ እና ስርዓተ ትምህርት ላይ ክለሳ በማድረግ ወደ ትግበራ ገብቷል።

✈️ሚኒስቴሩ ከሰኔ 2014 ዓ.ም እስከ ግንቦት 2017 ዓ.ም ድረስ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጡ ተቀራራቢ ይዘት እና ስያሜ የነበራቸው ፕሮግራሞችን በመለየት ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኢንዱስትሪዎች ከተውጣጡ የዘርፉ ባለሙያዎች ጋር በመሆን በፕሮግራሞቹ ስያሜ እና ስርዓተ ትምህርት ላይ ማስተካከያ አድርጓል፡፡

🔄ተቀራራቢ ይዘት ያላቸው ፕሮግራሞችን በማጠፍ/በማዋሃድ አዳዲስ የፕሮግራሞች ስያሜዎች መሰጠቱን በአካዳሚክ ጉዳዮች ዋና ስራ አስፈፃሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተላከው ደብዳቤ ያሳያል።

🔵በዚህም 147 ፕሮግራሞችን ወደ 54 በመጠቅለል አዳዲስ የፕሮግራሞች ስያሜ መሠጠቱ ተገልጿል። በተወሰኑ ፕሮግራሞች ላይ ማስተካከያ የተደረጉ ሲሆን የታጠፉ ፕሮግራሞች እንዳሉም ለማወቅ ተችሏል።

📎ይህም በሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተግባራዊ እንዲደረግ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

(የፕሮግራሞቹ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።)
©tikvahuniversity

✈️ለተጨማሪ መረጃ ይቀላቀሉን 👇
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
14👍5🥰1
Ravini Digital Solutions
Photo
ይህ ማለት የፈለጋቹበት ዲፓርትመንት ለመግባት ፉክክሩ ከፍ ይላል, ምክንያቱም እንደ ሌላው ጊዜ ብዙ አማራጭ ዲፓርትመንት ስለማይኖር🙌 ስለዚህ ፍሬሽማን ወጥራችሁ መማር እና አሪፍ ዉጤት ማምጣት ግዴታችሁ ነው

እኛም ከጎናችሁ ስላለን ምንም ነገር እንዳትጨነቁ 🦋

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥176🥰1
Forwarded from Ravini Digital Solutions
⭐️ ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደርን ይፋ አድርጓል፡፡

📎በትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም የተፈረመ የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር ዝርዝር ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተልኳል፡፡

➡️መስከረም 05-06/2018 ዓ.ም
የመጀመሪያ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) በየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ያደርጋሉ፡፡

➡️መስከረም 08-09/2018 ዓ.ም
የሁሉም የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) ምዝገባ ያደርጋሉ፡፡

➡️መስከረም 12/2018 ዓ.ም
የሁሉም የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች በቅጣት ምዝገባ፣
የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት ይጀመራል፡፡

(ሙሉ የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር ከላይ ተያይዟል፡፡)

✈️ለተጨማሪ መረጃ ይቀላቀሉን 👇
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
22👍4🥰3
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደብረ ታቦር(ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉ ያማረ እንዲሆንላቹ እንመኛለን❤️

ምንም reaction ላላገኘ 1 comment 200ብር ሽልማት 👇

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN
🥰4117🙈2🤗2👍1😴1
Forwarded from Remedial Class
🖌Architecture የሚያስተምሩ ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር

✔️Mekelle Universitiy
✔️Adigrat Universitiy
✔️Gonder Universitiy
✔️Bahirdar Universitiy
✔️Wollo University
✔️Ambo Universitiy
✔️Jimma Universitiy
✔️Bulehora Universitiy
✔️Wollega Universitiy
✔️Arbamich Universitiy
✔️Hawassa Universitiy
✔️Dilla Universitiy
✔️Wachamo Universitiy
✔️Welikite University
✔️Addis Ababa University
✔️DireDawa Universitiy
✔️Woldia University
✔️AASTU and ASTU
✔️Kotebe Metropolitan
✔️W/Sodo Universitiy

ቆየት ያለ list ስለሆነ update ሊኖር ይቻላል!

📱Telegram: @EthioUniversity3 ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
13👍6🙏3
👨‍💻COMPUTER SCIENCE💻

Computer science ምን አይነት Department ነው


💻Computer Science  በአካዳሚክ ተቋም ወይም በቴክኖሎጂ ላይ ያተኮረ የTechnology field ሲሆን   ከኮምፒዩተር ጋር ተዛማጅ በሆኑት ነገር ላይ ያቶክራል ።

💻ኮምፒውተር  ሳይንስ አብዛኛው ጊዜ በኮምፒዩተር ሳይንስ እና ተዛማጅ ዘርፎች ውስጥ የማስተማር፣ የምርምር እና የፈጠራ ስራዎችን የማከናወን ሃላፊነት አለበት። 

አብዛኛው ጊዜ ኮምፒውተር ሳይንስ ስትማሩ የምትወስዱት ኮርስ እነዚህ ናቸው
💻Software Development
💻Computer system
💻HARDWARE
💻Artificial Intelligence (AI)
💻Data science
💻Cyber security
እና ሌሎችንም ጨምሮ ከኮምፒዩተር ጋር የተያያዙ በርካታ ርዕሰ ጉዳዮች አሉ::

🎓 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው

🟢በኢንጅነሪንግ field ስር የሚመደብ ሆኖ : ድሮ 4 ዓመት ሲሰጥ የነበረው አሁን ላይ ፍሬሽማንን ጨምሮ 5 ዓመት እንዲሆን ተደርጎአል::

📚 COMPUTER SCIENCE  የሚገቡ ተማሪዎች ልክ እንደ SOFTWARE ENGINEERING ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች አለ እሱም  Programming Language🖱

💻 COMPUTER SCIENCE የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል።

    📚Some of main programming languags are🔺
    
💻C++           
💻JAVA          
💻JAVASCRIPT
💻CSS
💻C#
💻PHP
💻PYTHON
💻HTML

📚 በ COMPUTER SCIENCE የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል

🟢አንድ በCOMPUTER SCIENCE የተመረቀ ተማሪ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሞያዎች ላይ ተመርክዞ Bank ቤቶችን ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት እና የግል ድርጅት ላይ ተቀጥሮ መስራት ይችላል።

🏷Data Scientist/Analyst
🏷Database Administrator
🏷Network Administrator
🏷Systems Analyst
🏷Cybersecurity Analyst
🏷IT Consultant
🏷Machine Learning Engineer
🏷Artificial Intelligence Specialist
🏷Cloud Computing Engineer
🏷Quality Assurance Tester  እና ብዙ    የስራ እድል አለ::

በቀላሉ አማርኛ  COMPUTER
የሚገባበት ቦታ  ሁሉ ላይ የComputer science ተመራቂ ይገባል 😎

   💸 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋

💻 አንድ የComputer science
ምሩቅ በአሁን ሰዓት በ ወር  ከ6,000  እስከ 15,000ብር  እና ከዛ በላይ ያገኛል ግን በየመስሪያ ቤት ወይም በየ ደርጅት ይለያያል: በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል።

💻ይህ የCOMPUTER SCIENCE  አጭር ማብራሪያ ነው። ስለ COMPUTER SCIENCE ሙሉ INFO ለመስጠት በጣም ብዙ ማብራሪያ ስለሚፈልግ እኛ ከሰጠናችሁ Info በተጨማሪም  በዚህ ዲፓርትመንት የተማሩ senior ተማሪዎችን ለመጠየቅ ሞክሩ😊::ካስፈለገም እኛ ቀጥታ senior ተማሪዎችን ከናንተ ጋር እናገናኛቿለን::

ይቀጥላል.....

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
29🙏6🥰2👍1😴1
❗️❗️❗️❗️❗️

⚡️ለ UAT Preparation መመዝገብ የምትፈልጉ ልጆች ይህ እድል አያምልጣቹ Almost ከ UAT ፈተና ጋር እጅጉን ተቀራራቢነት ያለው የ UAT Simulation Exam ዛሬ ማታ 3 ሰዓት ላይ ለ VIP Members ስለሚሰጥ ልትቀላቀሉ ያሰባቹ ልጆች በጊዜ ተቀላቀሉን።

🚀ይህ Simulation Exam ልጆች ምን ያህል ዝግጁ ናቸው የሚለውን የሚያዩበት እንዲሁም ለ UAT እራሳቸውን ብቁ የሚያደርጉበት ነው።

⚙️የ VIP Members ይህን ፈተና ጥሩ ለማምጣት ከወዲሁ ባስተማርናቹ መሰረት እንድትዘጋጁ ይሁን

መመዝገብ ምትችሉት ከታች ካሉት ዩኒቨርሲቲዎች ዉስጥ ቀጣይ ዓመት ትምህርታችሁን መከታተል ምትፈልጉ ብቻ ናችሁ🔄

🔵AAU

🔵AASTU

🔵ASTU እና

🔵SPHMMC

🤳ለመመዝገብ ይህን⬇️
     @UATpreparationbot ይጠቀሙ ::

🎙ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት🔽
             @UATRegistration

JOIN US👇
@UATpreparation
@UATpreparation
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
16😍13🔥12❤‍🔥11🎉10💯10👍9🥰7
Forwarded from UAT preparation
#AAU

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ ትምህርታቸውን በመደበኛ መርሐግብር በመንግሥት ስኮላርሺፕ እና በግል እንዲሁም በማታ መርሐግብር በተቋሙ መማር የሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅት ማጠናቀቁን አሳውቋል፡፡

በዚህም በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጾች www.aau.edu.et ወይም https://portal.aau.edu.et ላይ የተገለፁ ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶችን የምታሟሉ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡

የመመዝገቢያ ቀናት 👇
ከሐሙስ ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም ጀምሮ

የዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና (UAT) የሚሰጥበት ቀን ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡

✈️Join us 👇
@UATpreparation
@UATpreparation
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7🔥5🙏4🥰3👍2
UG Application Announcement 2018_Reg and Ext.docx
24 KB
🔘በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2018 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ

🔵አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2018 ዓ.ም ለቅድመ-ምረቃ ትምህርት በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሽፕ እና በግል ከፍለዉ ለሚማሩ እንዲሁም በማታ በተከታታይ መርሃ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
በዚህም መሠረት በዩኒቨርሲቲዉ ድረ ገጾች (
www.aau.edu.et ወይም https://portal.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
• የመመዝገቢያ ቀናት ከነሐሴ 15 2017 ዓ.ም ጀምሮ ሲሆን
• የዩኒቨርሲቲዉ የመግቢያ ፈተና (UAT) የሚሰጥበት ቀናት ወደፊት በዩኒቨርሲቲዉ ድረ ገጽ (www.aau.edu.et፣
https://portal.aau.edu.et) ላይ ይገለጻል::
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥32🥰2621👍20🙏1
Forwarded from Ravini Digital Solutions
⭐️ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ዌብሳይት

🏢ለመግባት የምትፈቅዷቸውን ዩኒቨርስቲዎች ከታች ያስቀመጥናቸውን ድህረገጾቻቸውን በመጎብኘት የተለያዩ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ።👍

1 AA SCI. & TECH UNIVERSITY
http://www.aastu.edu.et/
2 Adama science & technology University
http://www.astu.edu.et/
3 Addis Ababa University
http://www.aau.edu.et/
4 Adigrat University
http://www.adu.edu.et/
5 Ambo University
http://www.ambou.academia.edu/
6 Arba Minch University
http://www.amu.edu.et/
7Arsi University
https://www.arsiun.edu.et/
8 ASOSSA UNIVERSITY
http://www.asu.edu.et/
9 Axum University
http://www.aku.edu.et/
10 Bahir Dar University
http://www.bdu.edu.et/
11 BONGA UNIVERSITY
http://www.bongau.edu.et/
12 BULE HORRA UNIVERSITY
http://www.bhu.edu.et/
13 DEBARK UNIVERSITY
http://www.dku.edu.et
14 Debrebirhan University
http://www.dbu.edu.et/
15 Debremarkos University
http://www.dmu.edu.et/
16 DEBRETABOR UNIVERSITY
http://www.dtu.edu.et/
17 DEMBI DOLO UNIVERSITY
http://www.dedu.edu.et
18 Dilla University
http://www.du.edu.et/
19 Dire Dawa University
http://www.ddu.edu.et/
20 Gambella University
http://www.gmu.edu.et
21 Gondar University
http://www.uog.edu.et/en/
22 Haramaya University
http://www.haramaya.edu.et/
23 Hawassa University
http://www.hu.edu.et/hu/
24 INJIBARA UNIVERSITY
http://www.inu.edu.et/
25 Jigjiga University
https://www.jju.edu.et/
26 Jimma University
https://www.ju.edu.et/
27 JINKA UNIVERSITY
http://www.jnu.et/
28 KEBRI DEHAR UNIVERSITY
http://www.kdu.edu.et/
29 Kotebe Metropolitan University
http://www.kmu.edu.et/
30 Meda Welabu University
http://www.mwu.edu.et/
31 Mekelle University
http://www.mu.edu.et/
32 MEKIDELA AMBA UNIVERSITY
http://www.mau.education/
33 METU UNIVERSITY
http://www.meu.edu.et/
34 Mizan-Tepi University
http://www.mtu.edu.et/
35 Oda Bultum
http://www.odabultum.edu.et
36 RAYA UNIVERSITY
http://www.rayu.org/
37 Selale University
http://www.seu.edu.et
38 Semera University
https://www.su.edu.et/
39 WACHAMO UNIVERSITY
http://www.wachemouniversity.academia.edu/
40 Welketie UNIVERSITY
http://www.wku.edu.et
41 WERABE UNIVERSITY
http://www.edu.et/
42 Wolayita Sodo University
http://www.wsu.edu.et/
43 Woldiya University
http://www.fh2web.academia.edu/
44 Wollega University
http://www.wuni.academia.edu/
45 Wollo University
http://www.wollo.academia.edu/

✈️ለተጨማሪ መረጃ ይቀላቀሉን 👇
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
30🥰12👍10🔥10🙏3😍1
አንተ የትኛው ነህ? ምረጥ!

🔄በዚህ አለም ሁለት አይነት ሰዎች አሉ፤ የመጀመሪያዎቹ ጊዜያዊ ደስታቸውን ያስቀድሙና ዘላለም ይለፋሉ፤ ሁለተኞቹ ግን ነገን አስበው ለጊዜው ይለፉና ዘላለም ያርፋሉ።

👋ህይወት ምርጫ ናት፤ ነገ የሚያኮራህን ውሳኔ አሁኑኑ ወስን! ተነስና እሰራዋለው ያልከውን ስራ! አደርገዋለው ያልከውን አድርግ! ወዳጄ ለዛሬ ደስታ ብለህ ነገህን አታበላሽ!

መልካም ቀን ተመኘን 🥰

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
170👍24🥰22🔥19🫡10👌3🤝3👏2
🧑‍🔬ስለ ህክምና ማወቅ ያለባችሁ 10 ነገሮች ❗️

«
🟢ብዙውን ጊዜ ስለ ሙያው ሳያውቅ መድሃኒትን ለመቀላቀል ውሳኔዎች እየተደረጉ ናቸው:: ከዚህ በታች ወደ ህክምና ከመቀላቀል በፊት ባገኛቸው የምመኘውን ከልምዶቼ እውነቶችን ዘርዝሬአለሁ። ይህ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን እንዲሁም የህክምና ትምህርትን በተገቢው እና በመረጃ በተደገፈ የቅጥር ሂደት ለማሻሻል የበኩሉን እንደሚረዳ ተስፋ አደርጋለሁ።
 


1⃣. የሕክምና ሙያ የታሰበው ጽንፍ መቋቋም ለሚችሉ ግለሰቦች ብቻ ነው:: መድሃኒት ለስላሳ መንገድ አይደለም::ብዙ ውጣ ውረዶች አሉት።
🔻🔹🔹

2⃣. ይህ ሙያ እንደ ቤተሰብ ባህል መወሰድ የለበትም:: አያቴ ሐኪም ነው፣ አባቴ ሐኪም ነው፣ እናም ዶክተር መሆን አለብኝ። ይሄ አይሰራም!!!
🔺🔺🔺

3⃣. የሕክምና ሙያ የሚጠብቀውን ዋጋ ለሚገነዘቡ ሰዎች ነው:: በአንድ ቀን ውስጥ ምንም ነገር አይከሰትም:: ወይም በአንድ ወር ውስጥ ወይም በዓመት ውስጥ እንኳን ለመመስረት በአጠቃላይ አመታትን ይወስዳል። ስሜት የሚጫወተው እዚያ ነው። ለምታደርጉት ነገር በጣም የምትጓጉ ከሆነ, መጠበቅ የጊዜ ጉዳይ ነው::
🔻🔹🔹

4⃣. የሕክምና ሙያው ለማይነጻጸር ነው:: ጓደኛዬ ውጭ ሀገር እየሰራ ነው, መሄድ አለብኝ ወይም የአክስቴ ሴት ልጅ እያገባች ነው... አሁንም ኮሌጅ ነኝ። አንድ ሰው ራሱን ከሌላ ሰው ጋር ባነጻጸረበት ቅጽበት፣ ሁሉንም ዓይነት የመንፈስ ጭንቀት ውስጥ የሚያስገባ ባዶነት ይፈጥራል።
🔹🔻🔸

5⃣. የሕክምና ሙያ የመንፈስ ጭንቀትን ለመዋጋት በቂ ጥንካሬ ላላቸው ነው:: ትምህርቱ ከባድ እና ብዙ ፈተናዎች አሉት።
🔺🔺🔺

6⃣. አንድ ሰው ለጥናት ጊዜ እና አስደሳች ጊዜ ግልጽ የሆኑ ድንበሮችን ማዘጋጀት ያስፈልገዋል:: በህክምና ውስጥ ለፈተናዎች ብቻ አይሰለጥኑም, በአብዛኛው በታመሙ እና በሞት መካከል ለሚቆሙበት ቀን ነው::
🔻🔹🔹

7⃣. በሕክምና ትምህርት ትምህርቱ አያልቅም:: የመጀመሪያ ዲግሪ የሚፈጀው 'ሰባት አመት ብቻ' ነው፣ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚያውቋቸው ሁሉ የመጀመሪያ ዲግሪዎን እየሰሩ ነው የሚመረቁት። ከዚያም በመረጡት መስክ ላይ በመመስረት ከ3-5 ዓመታት ልዩ ሙያ ይመጣል:: ከዚያ ከ2-3 ዓመታት ንዑስ-ስፔሻላይዜሽን ይከተላል....
🔹🔻🔸

8⃣. ማህበራዊ ህይወት ይከፈላል:: ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመጡ ጓደኞችህ እና ዘመዶችህ ከሜድ ተማሪነትህ በኋላ በትዕቢት ምክንያት የምትርቃቸው አድርገው ያስባሉ። ትክክለኛ ምክንያቶችዎን የሚረዳ ሌላ የህክምና ተማሪ ብቻ ነው። ተማሪው ሁልጊዜ የሚያጠናው ነገር አለ::
🔺🔺🔺

9⃣. የሥርዓተ-ሥርዓት ተዋረድ፣ በመሠረቱ የሕክምና መሰላልን መነሳት ማለት ከሥሩ መጀመርን ይጨምራል፣ ከእርስዎ ለሚበልጡ ሁሉ መልስ ይስጡ። በመጨረሻ ደረጃውን እስክትወጣ ድረስ ይህን ታደርጋለህ.
🔻🔹🔹

1⃣0️⃣. ህይወታችሁን በሙሉ ታቆማላችሁ:: ህይወታችሁን ለመተው ተዘጋጁ፣ ምክንያቱም የጊዜ ቁርጠኝነት ከምታስቡት በላይ ነው። ቅዳሜና እሁድ እና ምሽቶችዎን ደህና ሁን ይበሉ። ትዳር፣ ልጆች፣ ቤት፣ መኪና... እነዚህ ነገሮች ዘግይተው ይመጣሉ። ለዚያ ምቾት ሊሰማዎት ይገባል::  »

✍️ዶክተር ቤተልሄም👩‍🔬

ስለ medicine ተጨማሪ መረጃዎችን ከፈለጋችሁ ከዶክተር አንደበት በvoice🎙 አጠር ያለ ማብራሪያ አዘጋጅተን ፖስት እናደርጋለን:: comment ላይ አሳዉቁን👇

ይቀጥላል.....ከተመቻቹ 🥺👍❤️

JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
131💯31👍15🔥14😍14🥰11🙏5🫡4👏1
የ2018 ፍሬሽማን ተማሪዎች አላችሁ ወይ 🤔
🫡193👍5240💯29🔥27🥰19🤝9😇5👏2😴2
Forwarded from Campus materials
🔵 ትምህርትና ሥራ

🙌🏾 ሰላም ቤተሰብ😊

... ብዙዎቻችሁ በተለይም አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ትምህርትና ሥራን በአንድ ላይ ስለማስሄድ አንዳንድ ጥያቄዎችን ስትጠይቁ ይስተዋላል፤ እነዚህን ጥያቄዎች በተቻለኝ መጠን አሁን ካለው ሁኔታ ጋር በማያያዝ ለመመለስ እሞክራለሁ።🗣

1️⃣ ትምህርት እና ስራ አብሮ አይሄድም

🔄 ትምህርት እና ስራ አብረው ሊሄዱ ይችላሉ፤ ነገር ግን ሁለቱን በአንድ ላይ በአግባቡ ለመምራት ትልቅ ራስን መግዛት (Discipline) ጊዜን በአግባቡ መጠቀም (Time Management) እና ቅድሚያ መስጠት ያለብንን መለየት (Prioritization) ያስፈልጋል። በተለይም አሁን ባለው የኑሮ ውድነት፣ ብዙ ተማሪዎች የራሳቸውን ወጪ ለመሸፈን እየሰሩ ነው፤ ከላይ ያሉትን ነገሮች በሚገባ ተግባራዊ በማድረግ።

2️⃣ እየተማርኩ ብሰራ ውጤቴ ዝቅ ይላል

🔵 ይህ የሚወሰነው በምን አይነት ስራ እንደምንሰራም ላይ ነው። ስራው በጣም አድካሚ ከሆነ እና ለትምህርት በቂ ጊዜ የማይሰጥ ከሆነ ውጤት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ሊያመጣ ይችላል። ነገር ግን ስራው ተለዋዋጭ ሰዓት (flexible hours) ያለው ከሆነ እና ለትምህርት በቂ ጊዜ የሚሰጥ ከሆነ ውጤትን ላይጎዳ ይችላል። ከዚህ በተጨማሪም ልብ ማለት ያለባችሁ የተማሪው Ability ወሳኝ ነው። ጠንካራ ተማሪ ስራ ቢበዛበትም እንኳን የተሻለ ውጤት ሊያመጣ ይችላል።

3️⃣ በትምህርቴ ከፍተኛ ውጤት እያመጣው አሪፍ ስራ መስራት እንዴት ነው የምችለው

🔄 ከትምህርት ጋር የሚሄድ ስራ መምረጥ። ለምሳሌ፣ በአካባቢያችሁ ያሉ ተማሪዎችን ማስጠናት፣ የተለያዩ ትምህርታዊ ኮርሶችን Online ላይ ማስተማር፣ Online ላይ ቀለለ ያሉ skill የሚጠይቁ ስራዎችን መሥራት።

🔄 ለእያንዳንዱ ነገር በቂ ጊዜ መስጠት። ለትምህርት፣ ለስራ፣ ለእረፍት እና ለማህበራዊ ህይወት ጊዜ መመደብ።

🔄የትኛው ጉዳይ ቅድሚያ ሊሰጠው እንደሚገባ መወሰን። የትምህርት ጊዜ ሲሆን ለትምህርት ቅድሚያ መስጠት።

🙌🏾 በማጠቃለያ፣ ትምህርት እና ስራ አብረው ሊሄዱ ይችላሉ። ነገር ግን ራስን መግዛት፣ ጊዜን በአግባቡ መጠቀም እና ቅድሚያ መስጠት አስፈላጊ ነው።

©️ቀለሜ

😀 Like👍 Share 📱

𝚓𝚘𝚒𝚗 𝚞𝚜 
@campus_materials ⭐️
@campus_materials ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
25🥰14👍12🔥9🫡2
Forwarded from Ravini Digital Solutions
#ማስታዋቂያ
#ትምህርት_ሚኒስቴር

🔘በ 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ እንዲደረግላችሁ የምትፈልጉ ተመሳሳይ ጾታ መንትዮች፣ የሚያጠቡ እናቶች እንዲሁም የተለያዩ የጤና ዕክል ያለባቸው ተማሪዎች የ 2017 ዓ.ም 12ኛ መልቀቂያ ፈተና ውጤት እስኪገለጽ ድረስ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትጠባበቁ እናሳስባለን።
የሚያስፈልጉ ሰነዶች

1.  ለተመሳሳይ ጾታ መንትያ አመልካቾች
  1.1.  የሁለቱም አመልካቾች የልደት ካርድ
  1.2.  ከሚማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ

2.  የሚያጠቡ እናት አመልካቾች
  2.1.  ስድስት (6) ወር ያልሞላው የህጻኑ/ኗ የክትባት ካርድ
  2.2.  ከተማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ

3.  የተለያዩ የጤና ዕክል ያለባቸው አመልካቾች
  3.1.  ከመንግስት ሆስፒታሎች የቦርድ ወሳኔ የተሰጠበት የህክምና የምስክር ወረቀት
  3.2.  ከሚማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ የመያስፈልጉ መሆኑን እንገልጻለን።

ምንጭ: MoE

✈️ለተጨማሪ መረጃ ይቀላቀሉን 👇
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
12👍2🙏1
🛡 የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ግቢ እንደገቡ ፍሬሽማን ኮርሶችን ይወስዳሉ ።

🔘 በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የምትገቡ ተማሪዎች በ መጀመሪያው ሴሚስተር  የ ተፈጥሮ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርሶችን ትማራላችሁ።

🔘 በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ የምትገቡ ተማሪዎች በ መጀመሪያው ሴሚስተር የ ማህበራዊ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርሶችን ትማራላችሁ።

🔘 የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ እነዚህን ኮርሶች ከ ተማራችሁ በሗላስ?

በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተመድባችሁ የ መጀመሪያውን ሴሚስተር ከ ጨረሳችሁ በሗላ

💉 𝖥𝖺𝖼𝗎𝗅𝗍𝗒 𝗈𝖿 𝖧𝖾𝖺𝗅𝗍𝗁 ( 𝖬𝖾𝖽𝗂𝖼𝗂𝗇𝖾, 𝖣𝖾𝗇𝗍𝖺𝗅 𝖬𝖾𝖽𝗂𝖼𝗂𝗇𝖾, 𝖯𝗁𝖺𝗋𝗆𝖺𝖼𝗒, 𝖧𝖾𝖺𝗅𝗍𝗁 𝗈𝖿𝖿𝗂𝖼𝖾/𝖧𝖮 )  መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች 𝖢𝗈𝖢 𝖤𝖷𝖠𝖬 ትፈተናላችሁ። የ መጀመሪያው ሴሚስተር ውጤታችሁ እና የ 𝖢𝗈𝖢 𝖤𝖷𝖠𝖬 ውጤታችሁ ተደምሮ መመዘኛውን የሚያሟላ ከሆነ ወደ መረጣችሁት ዲፓርትመንት ትገባላችሁ።

🔄 𝖥𝖺𝖼𝗎𝗅𝗍𝗒 𝗈𝖿 𝖳𝖾𝖼𝗁𝗇𝗈𝗅𝗈𝗀𝗒 ( 𝖤𝗇𝗀𝗂𝗇𝖾𝖾𝗋𝗂𝗇𝗀, 𝖠𝗋𝖼𝗁𝗂𝗍𝖾𝖼𝗍𝗎𝗋𝖾, 𝖢𝗈𝗆𝗉𝗎𝗍𝖾𝗋 𝖲𝖼𝗂𝖾𝗇𝖼𝖾, Software engineering, 𝖨𝗇𝖿𝗈𝗋𝗆𝖺𝗍𝗂𝗈𝗇 𝖳𝖾𝖼𝗁𝗇𝗈𝗅𝗈𝗀𝗒/ 𝖨T) መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች 𝖢𝗈𝖢 𝖤𝖷𝖠𝖬 ትፈተናላችሁ። የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤታችሁ እና የ 𝖢𝗈𝖢 𝖤𝖷𝖠𝖬 ውጤታችሁ ተደምሮ መመዘኛውን የሚያሟላ ከሆነ ወደ መረጣችሁት ዲፓርትመንት ትገባላችሁ። 

🔵 𝖥𝖺𝖼𝗎𝗅𝗍𝗒 𝗈𝖿 𝖮𝗍𝗁𝖾𝗋 𝖧𝖾𝖺𝗅𝗍𝗁 𝖲𝖼𝗂𝖾𝗇𝖼𝖾 ( 𝖬𝗂𝖽𝗐𝗂𝖿𝖾𝗋𝗒, 𝖭𝗎𝗋𝗌𝗂𝗇𝗀 , 𝖬𝖾𝖽𝗂𝖼𝖺𝗅 𝖫𝖺𝖻𝗈𝗋𝖺𝗍𝗈𝗋𝗒, 𝖠𝗇𝖾𝗌𝗍𝗁𝖾𝗌𝗂𝖺, 𝖱𝖺𝖽𝗂𝗈𝗀𝗋𝖺𝗉𝗁𝗒...)

🔵 𝖥𝖺𝖼𝗎𝗅𝗍𝗒 𝗈𝖿 𝖭𝖺𝗍𝗎𝗋𝖺𝗅 𝖺𝗇𝖽 𝖢𝗈𝗆𝗉𝗎𝗍𝖺𝗍𝗂𝗈𝗇𝖺𝗅 𝖲𝖼𝗂𝖾𝗇𝖼𝖾 ( 𝖢𝗁𝖾𝗆𝗂𝗌𝗍𝗋𝗒, 𝖡𝗂𝗈𝗍𝖾𝖼𝗁𝗇𝗈𝗅𝗈𝗀𝗒, 𝖯𝗁𝗒𝗌𝗂𝖼𝗌, 𝖡𝗂𝗈𝗅𝗈𝗀𝗒 , 𝖬𝖺𝗍𝗁𝗌 , 𝖲𝗍𝖺𝗍𝗂𝗌𝗍𝗂𝖼𝗌 , 𝖲𝗉𝗈𝗋𝗍 𝖲𝖼𝗂𝖾𝗇𝖼𝖾....) መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች ደግሞ በ መጀመሪያው ሴሚስተር 𝖢𝗈𝖢 𝖤𝖷𝖠𝖬 አትፈተኑም። የ መጀመሪያውን ሴሚስተር ከጨረሳችሁ በሗላ የ ሁለተኛውን ሴሚስተር የተፈጥሮ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርስ ትወስዳላችሁ። ከዛ የመጀመሪያውን አመት ከጨረሳችሁ በሗላ ነው ዲፓርትመንት የምትመርጡት።

በማህበራዊ ሳይንስ ተመድባችሁ የመጀመሪያውን ሴሚስተር ከ ጨረሳችሁ

🧑‍⚖️ 𝖫𝖺𝗐 መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች 𝖢𝗈𝖢 𝖤𝖷𝖠𝖬 ትፈተናላችሁ። የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤታችሁ እና የ 𝖢𝗈𝖢 𝖤𝖷𝖠𝖬 ውጤታችሁ ተደምሮ መመዘኛውን የሚያሟላ ከሆነ 𝖫𝖺𝗐 ትገባላችሁ🧑‍⚖️

⚖️ 𝖫𝖺𝗐 መግባት የማትፈልጉ በ ማህበራዊ ሳይንስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የ መጀመሪያውን ሴሚስተር ከጨረሳችሁ በሗላ 𝖢𝗈𝖢 𝖤𝖷𝖠𝖬 አትፈተኑም። የሁለተኛውን ሴሚስተር የ ማህበራዊ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርሶችን ትወስዱ ና ወደ  ዲፓርትመንት መስክ መረጣ ትሰማራላችሁ።

🔅 አስፈላጊ ከሆነ የ ሁለተኛውን ሴሚስተር የ ተፈጥሮ እና የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸውን ኮርሶች እንለቅላችሗለን።እንዲሁም ያልገባችሁን ነገር comment section ዉስጥ መጠየቅ ትችላላችሁ::

🎮አዳዲስ መረጃዎችን ምናጋራቹ ይሆናል 😊

 JOIN:@ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
45🔥9👍8🥰7🙏4👌4
Forwarded from Ravini Digital Solutions
#ትምህርት_ሚኒስቴር

🛡 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚጠበቅባቸውን መሥፈርቶች ማሟላት ካልቻሉ ሰፋ ያለ ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች የሚደረጉበት ሁኔታ ሊኖር እንደሚችል የትምህርት ሚንስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ አስታወቁ፡፡

ሚንስትሩ ይህን የተናገሩት ነሐሴ 19 ቀን 2017 ዓ.ም. በዳግም ምዝገባ አፈጻጸም ላይ የትምህርት ሚኒስቴርና የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን በጋራ ባዘጋጁት የውይይት መድረክ ላይ ነው።

✈️ለተጨማሪ መረጃ ይቀላቀሉን 👇
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
https://news.1rj.ru/str/+GHYjUHHHcdQ5MzA0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍98💔4🤯3🤔1
🔵ሰላም ቤተሰብ ❤️

2024 የተከፈተ group መግዛት ጀምረናል

⭐️Old Telegram Group ያላችሁ አሁንም በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ስለሆነ ያላችሁና መሸጥ የምትፈልጉ አሁኑኑ ያናግሩን::

በነዚህ ዓመታት የተከፈቱ 👇
👌2024
👌2023
👌2022
👌2021
👌2017-2020

🤑የዋጋ ማሻሻያ ስላደረግን መታችሁ መሸጥ ትችላላችሁ::

✈️በዚህ 👉 @Bekijum አናግሩን::

እንዲሁም ከፍታቹት በስተት left ያላችሁት group ካለ በዚህ👉 @WhatIOwnBot ማግኘት ትችላላችሁ::

ስትሸጡልን ኃላፊነቱን ይህ ቻናል ይወስዳል😊🙏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3👍1🥰1