Advanced Freshman – Telegram
Advanced Freshman
27.4K subscribers
650 photos
9 videos
59 files
206 links
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::

📩Owner:- @Bekijum
Download Telegram
Forwarded from Advanced Freshman
🎓Software Engineering.⚙️

📚 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ  በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።የተለያዩ ሶፍትዌሮች(System or application  software's)  ለመስራት እና ለመፍጠር በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ትምህርት ዘርፍ ' ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ' ተብሎ ይጠራል።

    📚 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው

🌟በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ በ5 አመት የሚወሰድ ነው።

    📚 ምን አይነት ተማሪ ነው Software Engineeering መግባት ያለበት

💻 Software Engineering ለመግባት programming ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢገቡበት ይመረጣል።ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ  ላይ የሚሰጡ የ programming language ትምህርቶች ላይ ጎበዝ ለመሆን Math(specially discrete mathematics ) ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል።

📚 Software Engineering የሚገቡ ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች ምን ምን ናቸው

ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል👇

    📚Some of main programming languages are
    
                            👩‍💻•  C++
                            👩‍💻•  JAVA
                            👩‍💻•  PYHTON
                            👩‍💻•  C#
                            👩‍💻•  HTML
                            👩‍💻•  CSS
                            👩‍💻•  JAVASCRPT
                            👩‍💻.  PHP

💻👨‍💻 A SOFTWARE ENGINEER is someone who:

📌• Designs, builds, and tests software applications.
📌•  Understands user requirements and solves problems using coding/technology.
📌•  Uses programming languages to turn instructions into something a computer can understand.

🎓Software Engineering የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል

🔻1.  Applications Developer
🔻2.  Cyber Security Analyst
🔻3.  Game Developer
🔻4.  Information Systems Manager
🔻5.  IT Consultant
🔻6.  Multimedia Programmer
🔻7.  Web Developer
🔻8.  Web Designer
🔻9.  Software Engineer

💻 Software Engineering  የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው

💻በ Software Engineering ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔 አይስጉ ሰፊ የሆነ የስራ ዕድል ይገኝበታል እንደውም ከለሎች የ Engineering ፊልዶች የሚለይበት አንድ ነገር የግድ የ መንግስት ስራ ላይ መቀጠር አይጠበቅባችሁም። በ Software Engineering የተመረቀ ተማሪ በራሱ የተለያዩ ስራዎች መስራት ይችላል።

📚 የ Software Engineering ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔

🔻 በ Software Engineering ስር ከሚሰጡ ኮርሶች መካከል አብዛሀኞቹ programming languages, Data structures እና Architectures of computer system ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው።

     💵 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋

💻 አንድ የ Software Engineering ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል። በ ወር በትንሹ መነሻ ደሞዝ ከ10,000 ብር እና ከዛ በላይ ታገኛላቹ በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል።

ይቀጥላል.....

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
50👍13
#ExitExam

የመውጫ ፈተና (Exist Exam) የሚሰጥበት ጊዜ ከየካቲት 16 እስከ የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑ ተገለጸ።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ-ግብር መሰረት፣ የ2018 ትምህርት ዘመን አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16 - 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይሰጣል።

ይህንን የፈተና ፕሮግራም ተቋማት ለተማሪዎቻቸው እያሳወቁ ይገኛሉ።

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
11👍3
በርካታ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ሴሚስተር ምዝገባ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ያደርጋሉ።

ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ የሁለተኛ ሴሚስተር ምዝገባ ከሰኞ ጥር 25/2018 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚከናወን ባወጧቸው የጥሪ ማስታወቂያዎች ገልፀዋል።

(የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች ጥሪ ከላይ ተያይዟል።)

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
17👍2🔥1🙏1
አሁን ላይ የግቢ ተማሪ የሆናችሁ ከትምህርታችሁ ዉጪ በምንድነው ምታሳልፉት?
Anonymous Poll
9%
በመዝናናት
11%
ገንዘብ ማግኛ ስራ በመስራት
12%
Skill በመማር
12%
ከሴት/ወንድ ጋር በመጀናጀን
40%
በመተኛት
16%
በሌላ ነገር
25🔥2🙏2👌2
ማስታወቂያ አይደለም!!

🕯Forex trading ላይ experience ያላችሁ እንዲሁም ለመጀመር ያሰባችሁ በግል ከኔ ጋር የTrading journey'አችሁን ማድረግ ምትፈልጉ ከታች ባለው ቻናል በመግባት ተቀላቀሉኝ👇

https://news.1rj.ru/str/+ifU6IML3i5g3NWRk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7👍4🫡3🤝2
ላለፉት 15 ቀናት ሲካሔድ የቆየው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል ተጠናቋል።

በጅማ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት ለ10ኛ ጊዜ ሲካሔድ የቆየው የስፖርት ፌስቲቫሉ፤ በ15 ልዩ ልዩ የስፖርት አይነቶች በሁለቱም ጾታ በ48 ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ከ7,500 በላይ አትሌቶችን አስተናግዶ ፍጻሜውን አግኝቷል።

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
23👍7
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ለአንድ ዓመት እንዲያስተምሩ በታሰበው ዕቅድ ላይ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ሊያደረግ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ለአንድ ዓመት በቅድሚያ እንዲያገለግሉ የሚያደርግ አሠራር ተግባራዊ ለማድረግ መንግሥት ዕቅድ መያዙ ይታወቃል፡፡

በዕቅዱ ላይ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር ውይይት ቢደረግም፤ ከክልሎች፣ ከትምህርት ቤቶች እና ከፀጥታ አካላት ጋር ውይይት አለመካሔዱን በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ኮራ ጡሽኔ ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡

መንግሥት "ዕቅዱ ተግባራዊ ይሆናል ብሎ እስካሁን ውሳኔ አለማሳለፉን" የገለፁት ሚኒስትር ዴኤታው፤ በቀጣይ ሳምንታት ተማሪዎች፣ ወላጆች፣ መምህራን እና የሕዝብ ተወካዮችን ጨምሮ ጉዳዩ በቀጥታ ከሚመለከታቸው ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ይደረጋል ብለዋል፡፡

ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር በተደረገው ውይይት ከሎጂስቲክስ እና ከአካዳሚክ ጉዳዮች ጋር እንዴት ይጣጣማል በሚለው ላይ ጥያቄ ከማቅረብ ውጪ፤ "ሀሳቡ ተግባራዊ ቢሆን እንደሚደግፉት" መግለጻቸውን ጠቅሰዋል።

ከውይይቱ በኋላ ሀሳቡ ለፓርላማ እንደሚቀርብና የራሱ የሆነ ተቋም ተቋቁሞለት ሕግ ይወጣለታል ተብሎ እንደሚጠበቅ አቶ ኮራ አስረድተዋል። ዕቅዱ ተቀባይነት ካገኘ በ2019 ዓ.ም እንደሚተገበር ይጠበቃል ብለዋል፡፡

ሆኖም በውይይቱ ወቅት ተማሪዎችን ጨምሮ ሌሎች የትምህርት ማኅበረሰቡ ዕቅዱን ካልፈለገው የሚቀርበት ሁኔታ እንዳለም ጠቁመዋል፡፡


ሙሉውን ለማንበብ : https://ethiopianreporter.com/151773/

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
37🙏7😇5👍3🔥1
የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመዉጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16-27/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል።

ፈተናው አንድ ሳምንት ብቻ የቀረው ሲሆን፤ አሁን ላይ ዩኒቨርሲቲዎች የመውጫ ፈተና መለማመጃ (Mock Exam) በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡

ዕጩ ተፈታኞች የፈተናው የይለፍ ካርድ እና ፋይዳ መታወቂያ ማዘጋጀታችሁን እንዳትዘነጉ፡፡

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
11👍3🤝2😇1🆒1
👨‍💻COMPUTER SCIENCE💻

Computer science ምን አይነት Department ነው


💻Computer Science  በአካዳሚክ ተቋም ወይም በቴክኖሎጂ ላይ ያተኮረ የTechnology field ሲሆን   ከኮምፒዩተር ጋር ተዛማጅ በሆኑት ነገር ላይ ያቶክራል ።

💻ኮምፒውተር  ሳይንስ አብዛኛው ጊዜ በኮምፒዩተር ሳይንስ እና ተዛማጅ ዘርፎች ውስጥ የማስተማር፣ የምርምር እና የፈጠራ ስራዎችን የማከናወን ሃላፊነት አለበት። 

አብዛኛው ጊዜ ኮምፒውተር ሳይንስ ስትማሩ የምትወስዱት ኮርስ እነዚህ ናቸው
💻Software Development
💻Computer system
💻HARDWARE
💻Artificial Intelligence (AI)
💻Data science
💻Cyber security
እና ሌሎችንም ጨምሮ ከኮምፒዩተር ጋር የተያያዙ በርካታ ርዕሰ ጉዳዮች አሉ::

🎓 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው

🟢በኢንጅነሪንግ field ስር የሚመደብ ሆኖ : ድሮ 4 ዓመት ሲሰጥ የነበረው አሁን ላይ ፍሬሽማንን ጨምሮ 5 ዓመት እንዲሆን ተደርጎአል::

📚 COMPUTER SCIENCE  የሚገቡ ተማሪዎች ልክ እንደ SOFTWARE ENGINEERING ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች አለ እሱም  Programming Language🖱

💻 COMPUTER SCIENCE የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል።

    📚Some of main programming languags are🔺
    
💻C++           
💻JAVA          
💻JAVASCRIPT
💻CSS
💻C#
💻PHP
💻PYTHON
💻HTML

📚 በ COMPUTER SCIENCE የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል

🟢አንድ በCOMPUTER SCIENCE የተመረቀ ተማሪ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሞያዎች ላይ ተመርክዞ Bank ቤቶችን ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት እና የግል ድርጅት ላይ ተቀጥሮ መስራት ይችላል።

🏷Data Scientist/Analyst
🏷Database Administrator
🏷Network Administrator
🏷Systems Analyst
🏷Cybersecurity Analyst
🏷IT Consultant
🏷Machine Learning Engineer
🏷Artificial Intelligence Specialist
🏷Cloud Computing Engineer
🏷Quality Assurance Tester  እና ብዙ    የስራ እድል አለ::

በቀላሉ አማርኛ  COMPUTER
የሚገባበት ቦታ  ሁሉ ላይ የComputer science ተመራቂ ይገባል 😎

   💸 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋

💻 አንድ የComputer science
ምሩቅ በአሁን ሰዓት በ ወር  ከ10,000  እስከ 15,000ብር  እና ከዛ በላይ ያገኛል ግን በየመስሪያ ቤት ወይም በየ ደርጅት ይለያያል: በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል።

💻ይህ የCOMPUTER SCIENCE  አጭር ማብራሪያ ነው። ስለ COMPUTER SCIENCE ሙሉ INFO ለመስጠት በጣም ብዙ ማብራሪያ ስለሚፈልግ እኛ ከሰጠናችሁ Info በተጨማሪም  በዚህ ዲፓርትመንት የተማሩ senior ተማሪዎችን ለመጠየቅ ሞክሩ😊::ካስፈለገም እኛ ቀጥታ senior ተማሪዎችን ከናንተ ጋር እናገናኛቿለን::

ይቀጥላል.....

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
39👍7🙏5🔥1
" ከጓደኞቹ ጋር ለመዝናናት በሄደበት አደጋ ተፈጥሮ ህይወቱ አልፏል " - ዩኒቨርሲቲው

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አንድ ተማሪውን በአደጋ መነጠቁን ገለጸ።

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በንሳ ዳዬ ካምፓስ የኮምፒውተር ሳይንስ (Computer Science) ትምህርት ክፍል የ3ኛ ዓመት ተማሪ በነበረው ተማሪ ዳግማዊ ብዟየሁ ትላንት የካቲት 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጓደኞቹ ጋር ለመዝናናት በሄዱበት ' ቦኖራ ወንዝ ' በተፈጠረ አደጋ በድንገት ህይወቱ ማለፉን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

" ተማሪ ዳግማዊ ብዟየሁ በትምህርቱ ጠንካራ፣ በባህሪው ተግባቢ እና በጓደኞቹ ዘንድ ተወዳጅ ወጣት ነበር " ያለው ተቋሙ " ለወላጆቹ፣ ለቤተሰቦቹ ፣ ለጓደኞቹ እንዲሁም ለመላው የዩኒቨርሲቲው ማህብረሰብ መፅናናትን ተመኝቷል።

ሀዋሳ

JOIN: @ADVANCED_FRESHMAN⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭53😢46💔3213🕊2
አብዛኞቻቹ Freshman ተማሪዎች የመጀመሪያ semester final ጨርሳችሁ department እየመረጣችሁ ትገኛላችሁ:: የመጀመሪያ ምርጫቹ እና መግባት የምትፈልጉት department ምንድነው? ሁላችሁም Comment ላይ በመፃፍ: Senior የሆናችሁ ተማሪዎች ደግሞ ስላላችሁበት department ሃሳባችሁን አጋሯቸው:: ምክንያቱም እየሰማቹት የመጣችሁት department ስትገቡበት ከናንተ ጋር ላይሄድ ስለሚችል ዉሳኔያቹ በሳል መሆን አለበት!!

Groupu ላይ Admin የሆናቹም የምታዉቁትን ያህል መረጃ ለተማሪዎች በመስጠት ተባበሩን😊
🥰138👍5🙏1
ማስታወቂያ አይደለም!!

🕯Forex trading ላይ experience ያላችሁ እንዲሁም ለመጀመር ያሰባችሁ በግል ከኔ ጋር የTrading journey'አችሁን ማድረግ ምትፈልጉ ከታች ባለው ቻናል በመግባት ተቀላቀሉኝ👇

https://news.1rj.ru/str/kBTradesfx
https://news.1rj.ru/str/kBTradesfx
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4🙏4👍2