Design Weg – Telegram
Design Weg
2.01K subscribers
580 photos
7 videos
10 files
184 links
Download Telegram
ዝግጁ ናችሁ? 🎉🔥
-
የምዕራፍ መዝጊያ ልዩ የቀጥታ ስርጭት መርሃግብራችንን ልንጀምር አንድ ሰዐት ብቻ ቀረን፤

ከታች ያለውን ሊንክ አጋሩ፤ 👇
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream

#ተዘጋጁ
👍6
Live stream started
ተሳተፉ! 😊
-
የሚኖራችሁን ሃሳብ፣ አስተያየት እንዲሁም ስሜቶቻችሁን አስተያየት መስጫው ላይ አጋሩን።

ስለምትሳተፉ እናመሰግናለን! 🙏
👍4
Live stream finished (58 minutes)
እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን
ልዩ ትምህርት የወሰድንበት ቆይታ ነበር

ለጊዜያችሁ፤ ለተሳትፏችሁ፣ ለአብሮነታችሁ ከልብ እናመሰግናለን። ❤️🙏


ምዕራፍ አንድ ተጠናቋል - በቀጣዩ ምዕራፍ እስክንገናኝ ቸር ያቆየን!
👍15
Rested
Refreshed,
Restarted!
-
Hello evey one we are back.
🙌🤗🫶

Will post more info soon!
👍15
ሰላማችሁ ይብዛ!🙌
-
እየሰራንበት የነበረው ያልፉት ክፍሎችን መልቀቅ ስራ ከሚቀጥለው ማክሰኞ ጀምሮ በይፋ እንጀምራለን!🤩
-
የምዕራፍ አንድ የመጀመሪያውን ክፍል፣ S01Ep01፤ ማክሰኞ ጥር 2፣ በዩትዩብ ቻነላችን ይጠብቁን!
-
የቻነላችን አድራሻ https://youtube.com/@designweg በመግባት ሰብስክራይብ አድርጉን!

ቸር ያቆየን!🙌
👍6
ዛሬ ማታ የመጀመሪያውን ቪዲዮ በዩትዩብ ቻነላችን ጠብቁን ፤
የዩትዩብ ቻነላችንን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ከታች ባለው ሊንክ 🥳
https://youtube.com/@designweg
👍8
👍9
More to come... 🤌🏾
@DesignWeg
👍9
Design Weg pinned «https://youtu.be/19QDwFUc50E»
በሚመቻችሁ የማዳመጫ አማራጭ አለን!✌🏾
-
በመንገድ ላይ፣ ቤታችሁ ውስጥ፣ ቢሯችሁ ውስጥ ወይንም ለመስማት በሚስማማችሁ ሁኔታ ወጎቻችንን በቀላሉ ተከታተሉ!🥳
_
Google Podcast - Apple Podcast
Spotify - Teraki - Youtube
👍8
Design Weg pinned a photo
ዛሬ ማታ የምዕራፍ አንድ ሁለተኛው ክፍል ቆይታችን በዩትዩብ ቻነላችን ይለቀቃል!

የዩትዩብ ቻነላችንን ሊንክ
https://youtube.com/@designweg
👍8
አሁን ተለቋል!
https://youtu.be/KgLDieIc5Po
👍7
Design Weg pinned Deleted message
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሶስተኛው የቀጥታ ስርጭት ቆይታችን በዩትዩብ አሁን ተለቋል!
https://youtu.be/ovcjr7hS-4Q
👍4