Design Weg – Telegram
Design Weg
2.01K subscribers
580 photos
7 videos
10 files
184 links
Download Telegram
More to come... 🤌🏾
@DesignWeg
👍9
Design Weg pinned «https://youtu.be/19QDwFUc50E»
በሚመቻችሁ የማዳመጫ አማራጭ አለን!✌🏾
-
በመንገድ ላይ፣ ቤታችሁ ውስጥ፣ ቢሯችሁ ውስጥ ወይንም ለመስማት በሚስማማችሁ ሁኔታ ወጎቻችንን በቀላሉ ተከታተሉ!🥳
_
Google Podcast - Apple Podcast
Spotify - Teraki - Youtube
👍8
Design Weg pinned a photo
ዛሬ ማታ የምዕራፍ አንድ ሁለተኛው ክፍል ቆይታችን በዩትዩብ ቻነላችን ይለቀቃል!

የዩትዩብ ቻነላችንን ሊንክ
https://youtube.com/@designweg
👍8
አሁን ተለቋል!
https://youtu.be/KgLDieIc5Po
👍7
Design Weg pinned Deleted message
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሶስተኛው የቀጥታ ስርጭት ቆይታችን በዩትዩብ አሁን ተለቋል!
https://youtu.be/ovcjr7hS-4Q
👍4
ሰላም ውድ አድማጮቻችን በዚህ ሶስተኛው የቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት ወጋችን ከናዖል ደበበ ጋር ስለዲዛይን ውበት ምንነት እና መለኪያወች ቆይታ አድርገናል። ናዖል ደበበ አርክቴክቸራል ኢንጂነር (በወቅቱ ተማሪ ነበር) እንዲሁም Senper Graphics ውስጥ ግራፊክስ ዲዛይን ይሰራል። ቆይታችንን እንድትሰሙት በአክብሮት ጋብዘናችኋል!

ማሳሰቢያ: በመሓል ለተፈጠረው የድምጽ መቆራረጥ ይቅርታ እየጠየቅን፤ ወደፊት ለማሻሻል እንሞክራለን!

https://youtu.be/ovcjr7hS-4Q
👍9
Design Weg pinned a photo
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንዴት ነው ዋጋ ማውጣት ምንችለው? 💸
- With ፍፁም ተሰማ #ShortVideo
👍11
አዲስ ቪድዮ ዩትዩብ ላይ!📩
https://youtu.be/9FTYQhynL-g

ይህ የአራት ደቂቃ ቪድዮ ከፍፁም ተሰማ ጋር ካደረግነው ኤፒሶድ 4 የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራማችን ተቆርጦ የተወሰደ ነው። በክፍሉ በነበረን ቆይታ በአጠቃላይ እንደ ዲዛይነር እንዴት ደረጃችን ማሻሻል እንደምንችል ያወራን ሲሆን በዚህ 4 ደቂቃ ቪድዮ ደግሞ ለተለያዩ የዲዛይን ፕሮጀክቶች ስናስከፍል እንዴት አይነት መርህ መከተል እንዳለበን ፍፄ ይነግረናል።
👍1
Design Weg pinned a photo
አርብ እለት ምሽት 2:30 የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ይኖረናል። 🎙

የምዕራፍ አንድ ቆይታችን ግምገማ እንዲሁም ስለ ቀጣዩ ምዕራፍ ይዘት እናወራለን።


አርብ ምሽት 2:30 በዚህ ቻነል በቀጥታ ስርጭት እንገናኝ፤ 🙏
👏61
Live stream scheduled for
ሰላም የወግ ቤተሰቦች፤ 🤝
አርብ እለት ከምሽቱ 2:30 በዚህ የተሌግራም ቻነላችን በቀጥታ ስርጭት ያለፈውን ምዕራፍ እንገመግማለን። ከክፍል 01 እስከ 15 ድረስ ያለውን ቆይታ እና የተማርንበትን ትምህርት እናነሳለን።

እናንተ ምን ተማራችሁ?
ተዘጋጁ የዛኔ ትነግሩናላችሁ🙏
6