Design Weg – Telegram
Design Weg
2K subscribers
580 photos
7 videos
10 files
184 links
Download Telegram
አርብ እለት ምሽት 2:30 የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ይኖረናል። 🎙

የምዕራፍ አንድ ቆይታችን ግምገማ እንዲሁም ስለ ቀጣዩ ምዕራፍ ይዘት እናወራለን።


አርብ ምሽት 2:30 በዚህ ቻነል በቀጥታ ስርጭት እንገናኝ፤ 🙏
👏61
Live stream scheduled for
ሰላም የወግ ቤተሰቦች፤ 🤝
አርብ እለት ከምሽቱ 2:30 በዚህ የተሌግራም ቻነላችን በቀጥታ ስርጭት ያለፈውን ምዕራፍ እንገመግማለን። ከክፍል 01 እስከ 15 ድረስ ያለውን ቆይታ እና የተማርንበትን ትምህርት እናነሳለን።

እናንተ ምን ተማራችሁ?
ተዘጋጁ የዛኔ ትነግሩናላችሁ🙏
6
ምዕራፍ አንድ 📦
15 ክፍሎች - 15 እውነተኛ ትምህርቶች
-
እነዚህን 15 ክፍሎች አርብ እለት በሰፊው እንገመግማለን።

አርብ ምሽት 2:30
t.me/designweg እንገናኝ!🙏🏾
3🎉1
Ep. 4 is being uploaded!☄️
YouTube.com/@designweg
🤩41
ክፍል አራት ቆይታችን በዩትዩብ ተለቋል!
🌟
https://youtu.be/GkJqoOYfuwU?si=g-s0MdVJIhbdb0s8
3
Design Weg pinned a photo
This is our youtube channel.

172 Subscribers so far.
Subscribe if u haven't already.🤝

Youtube.com/@designweg
👍7👏2
ዛሬ ማታ 2:30 ሁላችሁም የወግ ቤተሰቦች ተጋብዛችኋል ።
👍1
ከ45 ደቂቃ ያነሰ ይቀረናል።
ሁላችሁም ዝግጁ?

2:30 እንገናኝ!

የቀጥታ ስርጭት ሊንክ
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream
we are about to go!!!!!!!!!!!!
👍1
Live stream started
አሁን ጀምረናል፤ ያላችሁን ማንኛውንም ሃሳብ ከዚህ ፖስት ስር አስቀምጡልን። አብራችሁን ስላላችሁ ምስጋናችን የልብ ነው! ❤️
👍1
Live stream finished (1 hour)
ስለአብሮነታችሁ ከልብ እናመሰግናለን!❤️🙏🏾
ስለነበረን ቆይታ ምን ተሰማችሁ?
6
Design Weg Season 01 Review
Design Weg
ላይቭ ያልነበራችሁ አድማጮቻችን Season 01 Review ይህን ይመስል ነበር።

ከዚህ በመቀጠል የሚኖሩንን Updat'ኦች እዚሁ እናሳውቃችኋለን።
👍5👏1
👍32
Guess the guest for the new year.

Hint: Their name literally means :በዓል, They do digital illustration


If you know them, I've already told you everything😅
🔥5👍1
Revealing new year's guest
Ladies and gentleman, Ayana Kebede 🙌

ማክሰኞ መስከረም 1፣ ምሽት 2:00 ሰዐት
👍112🔥2
Live stream scheduled for