Design Weg Season 01 Review
Design Weg
ላይቭ ያልነበራችሁ አድማጮቻችን Season 01 Review ይህን ይመስል ነበር።
ከዚህ በመቀጠል የሚኖሩንን Updat'ኦች እዚሁ እናሳውቃችኋለን።

👍5👏1
Guess the guest for the new year.
Hint: Their name literally means :በዓል, They do digital illustration
If you know them, I've already told you everything😅

🔥5👍1
ማስተካከያ!!
ከትልቅ ይቅርታ ጋር በአጋጣሚ ስጠቀም የነበረው የቀን መቁጠሪያ የጎርጎሮሳዊያኑ በመሆኑ እና የዘንድሮው ጷጎሜ የቀን ብዛቱ 6 ስለሆነ የቀን አቆጣጠሬ ላይ ተሳስቻለሁ።
በዚህም ሳምንታዊው ፕሮግራማችን የሚደረግበት ቀን የአዲስ አመት መቀበያ በዓል ጋር ስለተገናኘብን የፕሮግራም ቀናችንን ለማስተላለፍ ተገደናል።
ከእንግዳችን ጋር በመስማማት ክፍል 16 የሚደረግበት ጊዜ አርብ እለት ከምሽቱ 2:00 እንዲሆን ወስነናል።
እናንተም ውድ አድማጮቻችን ቢቻላችሁ ይህንን ከግምት በማስገባት ቀናችሁን አስተካክላችሁ በተባለው ግዜ እንድትገኙልን በአክብሮት እንጠይቃለን።

👍2❤1
Design Weg pinned «ማስተካከያ!! ከትልቅ ይቅርታ ጋር በአጋጣሚ ስጠቀም የነበረው የቀን መቁጠሪያ የጎርጎሮሳዊያኑ በመሆኑ እና የዘንድሮው ጷጎሜ የቀን ብዛቱ 6 ስለሆነ የቀን አቆጣጠሬ ላይ ተሳስቻለሁ። በዚህም ሳምንታዊው ፕሮግራማችን የሚደረግበት ቀን የአዲስ አመት መቀበያ በዓል ጋር ስለተገናኘብን የፕሮግራም ቀናችንን ለማስተላለፍ ተገደናል። ከእንግዳችን ጋር በመስማማት ክፍል 16 የሚደረግበት ጊዜ አርብ እለት ከምሽቱ…»
ውድ የዲዛይንወግ ፖድካስት አድማጮች፣ እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!🤗
📦 በዚህ አዲስ አመት መጀመሪያ፤ የሁለተኛውን ምዕራፍ መክፈቻ ክፍል እንግዳ እነሆ አቅርበናል!
👨🎨 የዚህ ክፍል፣ ክፍል 16 እንግዳችን አያና ከበደ አርክቴክት እንዲሁም ዲጂታል ኢሉስትሬተር ነው።
📨 በዚህ ክፍል ከአያና ጋር ስለ 'Storytelling' የምናወራ ሲሆን ፣ በተጨማሪም የግል ታሪኩን እንዲሁም የስራ ህይወቱን እንዳስሳለን።
📆 #በተደረገው_የቀን_ማሻሻያ_መሰረት ፕሮግራሙ በአዲሱ አመት 2016 መስከረም 4፣ አርብ ምሽት 2:00 ሰዐት በቴሌግራም ቻነላችን t.me/designweg በቀጥታ ስርጭት ይደረጋል።
🎙 በጋራ ልዩ ቆይታ እንደምናደርገው እንጠብቃለን። ቸር ያቆየን!🤗❤

❤5👍1🥰1👏1
መልካም አዲስ አመት ለሁላችንም! 🌻
ይህ አመት የመልካም ሁሉ ማብሰሪያ ይሁንልን።
እኛም የወግ አዘጋጆች እንዲሁ በዚህ አመት ከእናንተው ጋር ቆንጆ ጊዜን ለማሳለፍ የተቻለንን እናደርጋለን።
ላመቱ ያድርሰን!🤗
Pic @yikunayalew_studio

🎉6❤2👍2🔥1