Design Weg – Telegram
Design Weg
2K subscribers
580 photos
7 videos
10 files
183 links
Download Telegram
Live stream started
Live stream finished (1 hour)
የዛሬውን እንግዳችንን በኃይሉን ንዲሁም እናንተን ውድ አማጮቻችንን ከልብ እናመሰግናለን!

ቀጣይ ማክሰኞ በሌላ ኤፒሶድ እንክንገናኝ፣ ቸር ያሰንብተን፤🤗
8🙏1
2
ናሁሰናይ ገብረአምላክ
ማክሰኞ - መስከረም 15
-
Guess the topic :)
6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም ያጥግባችሁ የተወደዳችሁ፤ ከ ኤርምያስ አሰፋ ጋር የነበረን ክፍል 8 ቆይታችን  እነሆ ደርሷል!
የዛሬው እንግዳችን ኤርሚ በበሃገር ልጅ (@behagerlij  ) ስቱድዮ ውስጥ Art director ሆኖ የሚሰራ ሲሆን በአጠቃላይ Visual Story teller ነው።

በዚህ ክፍል ከኤርሚያ አሰፋ ጋር ስለ ህይወት ጉዞው እንዲሁም ስለ ዲዛይነር/ ፈጠሪ ባለሙያ ህይወት አስተማሪ ቆይታ ነበረን። በግዜው የተጭዋወትን እና ቀድመን የሰማን እንደተማርንበት፣ እናንተም ውድ አድማጮቻችን እንድታተርፉበት እናምናለን።

Host: @werqaferaw 
Recorded: Oct 4, 2022

https://youtu.be/vfnGQO1VhQs?si=q3RK7zMfsD-6bO4o
6
Design Weg pinned a video
#Episode18
ነገ ማታ፣ 2:00 ሰዐት ላይ!
ከናሁሰናይ ጋር ስለ LOGO እናወራለን

#StayTuned
👍3
ዛሬ ማታ 2:00!
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream
🔥2
Live stream scheduled for
Live stream started
We are liiive now!
Type your comments here.
👍2
Live stream finished (4 minutes)
Live stream started