This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰላም ያጥግባችሁ የተወደዳችሁ፤ ከ ኤርምያስ አሰፋ ጋር የነበረን ክፍል 8 ቆይታችን እነሆ ደርሷል!
የዛሬው እንግዳችን ኤርሚ በበሃገር ልጅ (@behagerlij ) ስቱድዮ ውስጥ Art director ሆኖ የሚሰራ ሲሆን በአጠቃላይ Visual Story teller ነው።
በዚህ ክፍል ከኤርሚያ አሰፋ ጋር ስለ ህይወት ጉዞው እንዲሁም ስለ ዲዛይነር/ ፈጠሪ ባለሙያ ህይወት አስተማሪ ቆይታ ነበረን። በግዜው የተጭዋወትን እና ቀድመን የሰማን እንደተማርንበት፣ እናንተም ውድ አድማጮቻችን እንድታተርፉበት እናምናለን።
Host: @werqaferaw
Recorded: Oct 4, 2022
https://youtu.be/vfnGQO1VhQs?si=q3RK7zMfsD-6bO4o

❤6
ሰላም ለእናንተ! የተወደዳችሁ። 👋
ክፍል ዘጠኝ (9) ቆይታችን እነሆ ደረሰ! 🤩
በዚህ ክፍል ደግሞ ከ አቤንኤዘር ያሬድ ጋር ስለ UI/UX ዲዛይን መሰረታዊያን ያወራነውን ወሬ እናቀርባለን። 🎙
እንግዳችን አቤኒ ነዋሪነቱን በሀገረ አሜሪካ ያደረገ ኢትዮጲያዊ Graphic Designer ነው።🇺🇸 🖥
በዚህ ክፍል ከአቤኒ ጋር ስለ UI/UX ዲዛይን መረዳትን የሚሰጥ አስተማሪ እና አዝናኝ ቆይታን አድርገናል። እናንተም ውድ አድማጮቻን እንድትማሩበት አቀረብንላችሁ!💯
መልካም የመስ_ማር ጊዜ!✊
Host @werqaferaw
Recorded: Oct 11, 2022
https://youtu.be/_XpLw0PKJ-o

❤2