Forwarded from Eyita Graphics & Motion
ዲዛይነር መሆን ሁልጊዜ ለመማር ዝግጁ መሆንን ይጠይቃል። ትምህርቱን ልናገኝባቸው ከምንችልባቸውም መንገዶች ዩትዩብ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል።
አስፈላጊ የዲዛይን ትምህርት የሚያተምሩ ቻነሎችን በዚህ ፖስት አቅርበንላችኋል።
የእይታ ግራፊክስ የዩትዩብ ቻነል ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህን ተጫኑ!
አስፈላጊ የዲዛይን ትምህርት የሚያተምሩ ቻነሎችን በዚህ ፖስት አቅርበንላችኋል።
የእይታ ግራፊክስ የዩትዩብ ቻነል ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህን ተጫኑ!
🔥5👍2
የዚህ ሳምንት እንግዳችንን ተዋወቁልን!
-
Seminas Hadera
Founder, Brand and communication strategist at Gerar
-
ሰሚናስን ምን እንድንጠይቀው ትፈልጋላችሁ?
@feedwegbackbot ላይ ወይንም ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን!
-
Seminas Hadera
Founder, Brand and communication strategist at Gerar
-
ሰሚናስን ምን እንድንጠይቀው ትፈልጋላችሁ?
@feedwegbackbot ላይ ወይንም ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን!
❤10
ማክሰኞ ምሽት ከሰሚናስ ጋር በሚኖረን ቆይታ፤
ስለ Freelancing፣ Pricing፣ እናም በአጠቃላይ ስለ ተግባቦ እናወራለን።
ማክሰኞ ምሽት - 2:30
ሁላችሁም የክብር እንግዳ ናችሁ!
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream
ስለ Freelancing፣ Pricing፣ እናም በአጠቃላይ ስለ ተግባቦ እናወራለን።
ማክሰኞ ምሽት - 2:30
ሁላችሁም የክብር እንግዳ ናችሁ!
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream
🔥8
ሰላም ለዚህ ቤት! 🙌
እንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን?
21ኛው ክፍል መርሃግብራችን ደርሷል።
በዚህ ክፍል ቆይታችን ከሰሚናስ ሀደራ ጋር: ስለ ብራንድ የመገንባት ሂደት /Process of Building a Brand/ እንወያያለን።
ማክስኞ ምሽት 2:30
በዚሁ የቴሌግራም ቻነል t.me/designweg
እንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን?
21ኛው ክፍል መርሃግብራችን ደርሷል።
በዚህ ክፍል ቆይታችን ከሰሚናስ ሀደራ ጋር: ስለ ብራንድ የመገንባት ሂደት /Process of Building a Brand/ እንወያያለን።
ማክስኞ ምሽት 2:30
በዚሁ የቴሌግራም ቻነል t.me/designweg
👍6❤2🔥1🥰1