Design Weg – Telegram
Design Weg
2K subscribers
580 photos
7 videos
10 files
183 links
Download Telegram
Live stream finished (1 hour)
ሁላችሁንም ስለጊዜያችሁ እና ስለተሳትፏችሁ ከልብ እናመሰግናለን!

በቀጥታ ሰርጭት ያመለጣችሁ ክፍሎች ዩትዩብ ላይ ስንለቅ እንዲደርሳችሁ Youtube.com/@designweg ሰብስክራይብ አድርጉ!

🙏
10
Forwarded from Eyita Graphics & Motion
ዲዛይነር መሆን ሁልጊዜ ለመማር ዝግጁ መሆንን ይጠይቃል። ትምህርቱን ልናገኝባቸው ከምንችልባቸውም መንገዶች ዩትዩብ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል።

አስፈላጊ የዲዛይን ትምህርት የሚያተምሩ ቻነሎችን በዚህ ፖስት አቅርበንላችኋል።
የእይታ ግራፊክስ የዩትዩብ ቻነል ሰብስክራይብ ለማድረግ  ይህን ተጫኑ!
🔥5👍2
የዚህ ሳምንት እንግዳችንን ተዋወቁልን!
-
Seminas Hadera
Founder, Brand and communication strategist at Gerar
-
ሰሚናስን ምን እንድንጠይቀው ትፈልጋላችሁ?
@feedwegbackbot ላይ ወይንም ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን!
10
Live stream scheduled for
ማክሰኞ ምሽት ከሰሚናስ ጋር በሚኖረን ቆይታ፤
ስለ Freelancing፣ Pricing፣ እናም በአጠቃላይ ስለ ተግባቦ እናወራለን።

ማክሰኞ ምሽት - 2:30
ሁላችሁም የክብር እንግዳ ናችሁ!
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream
🔥8
ዛሬ ማታ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
https://news.1rj.ru/str/Designweg?livestream
🔥42
ሁላችሁም ተዘጋጁ! ምክኒያቱም ከአንድ ሰዐት ያነሰ ጊዜ ቀርቷል😁🙌
t.me/designweg?livestream
👌6
Live stream started
20ኛው ክፍል አየር ላይ ነው!😁🙌

በቆይታችን የሚኖራችሁን ማነኛውንም አስተያየት ከስር ፃፉልን። አብራችሁን ስላላችሁ ደግሞ እናመሰግናለን። 🙏🏾🙏🏾
👍8🤩2
Live stream finished (2 hours)